3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
3 563
Which of the following is NOT a factor of production?
a) Land
b) Labor
c) Capital
d) Money
3 563
What is the basic economic problem?
a) Scarcity of resources
b) Unlimited wants
c) Limited wants
d) Both a) and b
3 563
#Chemistry 👨🔬
# Chemical bonding
🔑 በAttractive force አማካኝነት በሁለት Atom ⚫-🔵 መካከል የሚፈጠር Bond ነው።
😌እሄ ማለት ታዲያ ......
በAtom መካከል ያለ Attractive force አማካኝነት ሲፈጠር፡-
1ኛ፡ በ Partial positive እና partial Negative ሊሆን ይችላል።
2ኛ ፡ ደግሞ Metal Cation እና Non metal Anion ሊሆን ይችላል ማለት ነው።
💡እንዲሁም ደግሞ በ Induce Dipole moment በተፈጠሩ Partial positive እና partial Negative የሚፈጠር ሊሆን ይችላል።
እንግዲህ እሄ Bond 3 ክፍሎች ይኖሩታል።
1ኛ ፡ Ionic/Electrovalent bond
2ኛ፡ Covalent bond
3ኛ፡ Cordinate covalent bond:
በቅድሚያ ግን Atom ማለት እራሱ ምንድነው ❓
SEE MORE
SEE MORE
👇
Join
3 563
📚 Welcome to scorer's zone - The Ultimate Learning and Competition Hub for Ethiopia’s Secondary Students! 🎓
This channel is designed to help students from Grades 9-12
https://t.me/Scorerszone
3 563
Which of the following is NOT a set?
a) The set of all even numbers
b) The set of all prime numbers
c) The set of all tall people
d) The set of all vowels in the English alphabet
3 563
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
3 563
😁
Newton's Law of Gravitation describes the gravitational force between two masses. It states that every mass attracts every othier mass with a force that is directly proportional to the product of the masses and inversely proportional to the square of the distance between their centers.
Coulomb's Law describes the electrostatic force between two charged objects. It states that the force between two point charges is directly proportional to the product of the magnitudes of the charges and inversely proportional to the square of the distance between them.
@elevateTutorial
3 563
Just for fun😅
➳ If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . (የዲፓርትመንቶች መልስ)
😎 1. ኢንጅነሪንግ ተማሪ ----
በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ🤗
😎 2. ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ----
ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል😮
😎 3. ጤና ተማሪ ----
በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔
😎 4. አካውንቲንግ ተማሪ ----
የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🫧
😎 5. ፍልስፍና ተማሪ ----
የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏
😎 6. ቋንቋ ተማሪ ----
በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞
😎 7. ህግ ተማሪ ----
ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁንታ በሶ የጠጣ እና ያስጠጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉
😎 8. Food Engineering
እንዴታባቱ ቅመሱት አይለንም 😳
😎 9. Economics
በሶ መጠጣት Utilityው ምንድነው ?
3 563
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
