ar
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
3 563
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-197 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
Which of the following is NOT a factor of production? a) Land b) Labor c) Capital d) Money

What is the basic economic problem? a) Scarcity of resources b) Unlimited wants c) Limited wants d) Both a) and b

እንደዚ አይነት video በprivate channel መልቀቅ ጀምረናል ዋጋው 200birr ተመዝገቡ @elevadmin say #Register
እንደዚ አይነት video በprivate channel መልቀቅ ጀምረናል ዋጋው 200birr ተመዝገቡ @elevadmin say #Register

We need admins for @elevateEnglish1 Talk to me on @elevadmins maximum 5 person

#Chemistry 👨‍🔬 # Chemical bonding 🔑 በAttractive force አማካኝነት በሁለት  Atom ⚫-🔵 መካከል የሚፈጠር Bond ነው።  😌እሄ ማለት ታዲያ ...... በAtom መካከል ያለ Attractive force አማካኝነት ሲፈጠር፡- 1ኛ፡ በ Partial positive እና partial Negative ሊሆን ይችላል። 2ኛ ፡ ደግሞ Metal Cation እና Non metal Anion ሊሆን ይችላል ማለት ነው። 💡እንዲሁም ደግሞ በ Induce Dipole moment በተፈጠሩ Partial positive እና partial Negative የሚፈጠር ሊሆን ይችላል። እንግዲህ እሄ Bond 3 ክፍሎች ይኖሩታል።  1ኛ ፡ Ionic/Electrovalent bond 2ኛ፡ Covalent bond 3ኛ፡ Cordinate covalent bond:  በቅድሚያ ግን Atom ማለት እራሱ ምንድነው ❓ SEE MORE SEE MORE 👇 Join

Thanks 2600 👏 Subscribers

📚 Welcome to scorer's zone - The Ultimate Learning and Competition Hub for Ethiopia’s Secondary Students! 🎓 This channel is designed to help students from Grades 9-12 https://t.me/Scorerszone

Which of the following is NOT a set? a) The set of all even numbers b) The set of all prime numbers c) The set of all tall people d) The set of all vowels in the English alphabet

https://t.me/ElevateEnglish1 Elevate your English

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በድረ-ገፅ 👇 https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም 👇 https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

Which of the following is an example of a gerund?
Anonymous voting

What is the basic unit of heredity?
Anonymous voting

+5
Aptitude {2016} EUEE Natural.pdf2.05 MB

😁 Newton's Law of Gravitation describes the gravitational force between two masses. It states that every mass attracts every
😁 Newton's Law of Gravitation describes the gravitational force between two masses. It states that every mass attracts every othier mass with a force that is directly proportional to the product of the masses and inversely proportional to the square of the distance between their centers. Coulomb's Law describes the electrostatic force between two charged objects. It states that the force between two point charges is directly proportional to the product of the magnitudes of the charges and inversely proportional to the square of the distance between them. @elevateTutorial

Just for fun😅 ➳ If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . (የዲፓርትመንቶች  መልስ) 😎 1. ኢንጅነሪንግ ተማሪ ---- በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ🤗 😎 2. ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ---- ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል😮 😎 3. ጤና ተማሪ ---- በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔 😎 4. አካውንቲንግ ተማሪ ---- የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🫧 😎 5. ፍልስፍና ተማሪ ---- የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏 😎 6. ቋንቋ ተማሪ ---- በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞 😎 7. ህግ ተማሪ ---- ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁንታ በሶ የጠጣ እና ያስጠጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉 😎 8. Food Engineering እንዴታባቱ ቅመሱት አይለንም 😳 😎 9. Economics በሶ መጠጣት Utilityው ምንድነው ?    

The correct answer is Disproportionation reaction

ያላያቹ👇 ላኩ Admission number

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በድረ-ገፅ 👇 https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም 👇 https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።