es
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Ir al canal en Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Mostrar más
2 758
Suscriptores
+424 horas
+87 días
+5630 días
Archivo de publicaciones
🌹ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ🍒::     በቅድሚያ እንኳን ቸሩ አደርሳችሁ እያልኝን በተመደቡ ፈታኝ አካላቶች ሰኞ ሰኔ 03/2016ዓ.ም ብስራት የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ ስለፈተናዉ አሰጣጥ ማወቅ የሚገባችሁን ሕግና መመሪያ ዙሪያ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ሰኞ በቀን 03/10/2016ዓ.ም  አንድ ላይ በጋራ ለመሄድ ምቹ እንዲሆን ሁላችሁም በባሽዋም ት/ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ 2:30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለብ:: ማሳሰቢያ:- በፈተና ወቅት (ሰኔ 4እና 5/2016ዓ.ም የፅፈት መሳሪያ(እርሳስ; ላጵስ እና መቅረጫ)  ዩኒፎርም ቀዩን የትሟላ እና Original Admission card መያዛችሁን አረጋግጣችሁ እንድትገኙ እያሳስብን ውድ ወላጆች በማሳሰብያዉ የተገለፅዉን ከቤት ሲውጡ ማሟላታችዉን እንድታረጋግጡ እና የዘወትር ድጋፍና ክትትላችሁ አይለያቸዉ:: ══❖•🌺🌸•❖═══╗  መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ══❖•🌺🌸•❖═══╝

🅰dmition card ላልወሰዳችሁ የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ:: አድሚሽን ካርዱን ወደ ፋይናስ ክፍል ያስተላለፍነው ስለሆነ ክሊራንስ ጨርሳችሁ አድምሽን ካርዳችሁን እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን የመፈተኛ ጣቢያችን ብስራት ት/ቤት መሆኑን እናሳውቃልን::

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 4
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 4

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 3
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 3

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 6
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 6

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 5
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 5

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 2
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 2

New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 1
New Doc 2024-06-05 09.42.04 - Page 1

New Doc 2024-06-04 03.36.36 - Page 1
New Doc 2024-06-04 03.36.36 - Page 1

June 3, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 26, 2016 ዓ.ም
June 3, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 26, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!