Bashewam Primary & Junior School 1-8
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 758
المشتركون
+424 ساعات
+87 أيام
+5630 أيام
أرشيف المشاركات
🌹ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ🍒::
በቅድሚያ እንኳን ቸሩ አደርሳችሁ እያልኝን በተመደቡ ፈታኝ አካላቶች ሰኞ ሰኔ 03/2016ዓ.ም ብስራት የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ ስለፈተናዉ አሰጣጥ ማወቅ የሚገባችሁን ሕግና መመሪያ ዙሪያ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ሰኞ በቀን 03/10/2016ዓ.ም አንድ ላይ በጋራ ለመሄድ ምቹ እንዲሆን ሁላችሁም በባሽዋም ት/ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ 2:30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለብ::
ማሳሰቢያ:- በፈተና ወቅት (ሰኔ 4እና 5/2016ዓ.ም የፅፈት መሳሪያ(እርሳስ; ላጵስ እና መቅረጫ) ዩኒፎርም ቀዩን የትሟላ እና Original Admission card መያዛችሁን አረጋግጣችሁ እንድትገኙ እያሳስብን ውድ ወላጆች በማሳሰብያዉ የተገለፅዉን ከቤት ሲውጡ ማሟላታችዉን እንድታረጋግጡ እና የዘወትር ድጋፍና ክትትላችሁ አይለያቸዉ::
══❖•🌺🌸•❖═══╗
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
══❖•🌺🌸•❖═══╝
🅰dmition card ላልወሰዳችሁ የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ::
አድሚሽን ካርዱን ወደ ፋይናስ ክፍል ያስተላለፍነው ስለሆነ ክሊራንስ ጨርሳችሁ አድምሽን ካርዳችሁን እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን የመፈተኛ ጣቢያችን ብስራት ት/ቤት መሆኑን እናሳውቃልን::
June 3, 2024
👉Notice
Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ግንቦት 26, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
