Bashewam Primary & Junior School 1-8
Ir al canal en Telegram
2 758
Suscriptores
+424 horas
+87 días
+5630 días
Archivo de publicaciones
የባሸዋም ትምህርት ቤት በ2016ዓም በበጎ አድራጎት ክበብ እና በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አማካኝነት ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች፡ መምህራን እና ሰራተኞች የተሰበሰበው ልብስ፡ ደረቅ ምግቦች፡ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች፡ እና የገንዘብ ድጋፍ ፡ በተመረጡ መምህራን እና ተማሪዎች ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ተበርክቷል።
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
