ch
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

前往频道在 Telegram

Bashewam School Grade 1-8

显示更多
2 758
订阅者
+424 小时
+87
+5630
帖子存档
የባሸዋም ትምህርት ቤት በ2016ዓም በበጎ አድራጎት ክበብ እና በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አማካኝነት ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች፡ መምህራን እና ሰራተኞች የተሰበሰበው ልብስ፡ ደረቅ ምግቦች፡ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች፡ እና የገንዘብ ድጋፍ ፡ በተመረጡ መምህራን እና ተማሪዎች ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ተበርክቷል። ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!

♥️መ/ራን, ሹፌሮች ለሁሉም ስለ ሁሉም ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content