Bashewam Primary & Junior School 1-8
Ir al canal en Telegram
2 771
Suscriptores
+524 horas
+157 días
+6530 días
Archivo de publicaciones
የባሸዋም ትምህርት ቤት በመማር ማስተማር ፡ በህፃናት አያያዝ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ መምህራን እና ረዳት መምህራን ስልጠና ሰጠ
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች የትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ከታች የተዘረዘሩ ሲሆን ፡ አገልግሎቱን መጠቀም የምትፈልጉ ማክሰኞ 08/01/2016ዓም ትምህርት ቤት በመምጣት ፋይናንስ ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ። እነዚህም፡
መብራት ሐይል
አስራ ስምንት
ልኳንዳ ኪባድ
ፊሊጶስ
አጠናተራ እፎይታ
አጠናተራ ድልድይ
አጠናተራ ጤና ጣቢያ
ሹራብ ማህበር ፡ ግሪን ፓርክ
ጠሮ ስላሴ
ዊንጌት
ብርጭቆ ሚኪላድ 40/60 ኮንዶሚኒየም
አዲስ ሰፈር
መሆናቸውን እናሳውቃለን ።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
