ch
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

前往频道在 Telegram

Bashewam School Grade 1-8

显示更多
2 771
订阅者
+524 小时
+157
+6530
帖子存档
የባሸዋም ትምህርት ቤት በመማር ማስተማር ፡ በህፃናት አያያዝ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ መምህራን እና ረዳት መምህራን ስልጠና ሰጠ

ተማሪዎች በመመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የምሳ ሰዓት

ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች የትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ከታች የተዘረዘሩ ሲሆን ፡ አገልግሎቱን መጠቀም የምትፈልጉ ማክሰኞ 08/01/2016ዓም ትምህርት ቤት በመምጣት ፋይናንስ ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ። እነዚህም፡ መብራት ሐይል አስራ ስምንት ልኳንዳ ኪባድ ፊሊጶስ አጠናተራ እፎይታ አጠናተራ ድልድይ አጠናተራ ጤና ጣቢያ ሹራብ ማህበር ፡ ግሪን ፓርክ ጠሮ ስላሴ ዊንጌት ብርጭቆ ሚኪላድ 40/60 ኮንዶሚኒየም አዲስ ሰፈር መሆናቸውን እናሳውቃለን ።