cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 532
Suscriptores
+1924 horas
+827 días
+22930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ እኮ መዐዛዋ የማይጠገብ አበባ ነች             የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም         ዓደራ ነችወንድሜ  ሆይ አደራከን ሴትን ልጅ ከመበደል ተቆጠብ https://t.me/sltedar_Channel
Mostrar todo...
👍 3
በሰአቱ የለላችሁ አዳምጡ 🎧
Mostrar todo...
የሸይኸ ሙሀመድ ኢብን አብዲል ወሃብ ታሪክ 🎙በወንድም  ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Dinelislammenhajasselefya 📚ኡስሉስ ሰላሳ ((1)) ———————— https://t.me/Dinelislammenhajasselefya
Mostrar todo...
record.ogg8.93 MB
record (1).ogg7.96 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤       🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን  መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ተጋባዥ እንግዶች፡- 1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ 3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ!!!!) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ. ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ #ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/11/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ በሰዓቱ ይጀመራል ። 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!! ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼ 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!! ✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/butajira_akababi
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የተኛ ሰዉ ህልም ላይ እንዳለ ከነቃ ቡሀላ እንጂ አያቀዉም እንደዚሁም ከአኼራ የተዘናጋ ሰዉ ሞት ሲመጣበትጂ  ያከሰረዉን  ነገር አያቀዉም ። ጌታዬ አላህ ሆይ  እዘንልን  ኻቲማችንን አሳምርልን !
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#ውስጤ ከመሰበሩ አንፃር!! #አንዳንድ ሰወች የጤናችን ጉዳይ ሲያስጨንቃቸው ሲያሳስባቸው #አንዳንዶቹ ደግሞ የመታመማችን ሰበብ የመታመማችንን ዜና ሰምተው የመደሰት #አኔዳንዶቹ ደግሞ አመመን ስንል እንደ ልማድ የሚያዩት ናቸው አልሀምዱሊላህ አንድ ሰአት መቆየት እራሱ ሁሉንም ያስተዛዝባል።በተለይ ከእኛ ጎን አሉ የምንላቸው ርቀውን ከእኛ ጎን የሉም የምንላቸው ቀርበውን እናያለን። #መታመም ማለት መሞት አይደለም።መፈተን ቢሆን እንጅ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
Mostrar todo...
👍 14
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ከሞት በኋላ ህይወት አለን? ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን ማመን አንድ የኢስላም እምነት ምሰሶ ነው፡፡ ሙስሊሞች እንደሚምኑት ይህ ህይወት ጊዚያዊና ለሚቀጥለው ዘላለማዊ ህይወት የመሸጋገርያ ድልድይ ነው፡፡ የምድር ህይወት የመጨረሻው ግብ አይደለም፡፡ ሞትም ቢሆን የህይወት መጨረሻ ሳይሆን ይልቁንም ለዘላቂዎቹ አለማት ማለትም የገነት ደስታን የሚጎናፀፉበት አሊያም የገሃነምን ቅጣት የሚቀበሉበት የተፈጥሮ አንድ ገፅታ ነው፡፡ አላህ በፍርድ ቀን ሁሉን ከሞት የሚቀሰቅስ ሲሆን የሰው ዘር በምድር ላይ በሰራው ሁሉ ተጠያቂ ይሆናል፡፡ የሰው ዘር መለኮታዊ መርህ የተሰጠው ሲሆን ይህን መርህ በዚህ ምድር ላይ ከተገበረ በዚህ ምድራዊ ህይወትና በሚቀጥለው ዘላለማዊ ህይወት ምንዳን ያገኛል፡፡ አላህ በቁርአኑ ይህን ሲገልፅ፡- "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት (የምትሰጡት) በትንሳኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም  የተራቀና ገነትን የተገባ(እንዲገባ የተደረገ) ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳርያ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡" (ቁርአን 3፡185) https://t.me/Daewetulmenehajialselefyahtenta https://t.me/Daewetulmenehajialselefyahtenta
Mostrar todo...
🍓 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
«ከአላህ ላይ ያዘናጋህ ነገር ሁሉ ፣ እሱ በአንተ ላይ አጥፊ ነው።»
Mostrar todo...
💯 5
🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ እለተ እሁድ ሙሀረም 1 /1/ 1446 ሂ /አ በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ  Online ቀጥታ ሥርጭት የተደረገ ሙሀድራ 🕌 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ) 📌ርዕስ ሰለ ተውሂድ አገብጋቢነት 📆 ┈➤ የተጠቀሱ ፈዋኢዶች📌 ┈➤ ሺርክና የአምልኮ ቦታዎች የአካባቢው ቃልቻ ነን ተብዮች ሀድራ የሚሉት ተውሂድን የሚያፈርስ ተግባር ⤴️ ┈➤ ዶሪሆችን /መቃብርን ጧዋፍ ማድረግ ነዘር/ ስለት ከአሏህ ውጭ እደማይፈቀድ እርድ ለአሏህ ብቻ እደሚገባ📌 📢【ሼር ይደረግ➷➷➷ @YweIaweIa_Groups @YweIaweIa_Groups
Mostrar todo...
record.ogg9.37 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.