cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =https://youtube.com/@ethioflametutorial

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
20 544
Suscriptores
-124 horas
-547 días
+1930 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Biology Revision from grade 9-12👇🏿👇🏿 https://youtu.be/pMHXO_9b2bo
4809Loading...
02
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ✅ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️ @ETHIOFLAME @ETHIOFLAME
1 50317Loading...
03
#ExitExam ላለፉት ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 178,000 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት የጤና ትምህርት መስክ ፈተናዎች ከ30 ሺህ ለሚበልጡ ተፈታኞች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
1 4352Loading...
04
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር እስከ ነሐሴ ወር ድረስ 18.8 ሚሊዮን የመማሪያ መጻሕፍት ወደ አገር ውስጥ በማስገባት፣ ለመጪው የትምህርት ዘመን ለክልሎች ለማሠራጨት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ፡፡ እስካሁን 20.7 ሚሊዮን የሁለተኛ ደረጃ የመማሪያ መጻሕፍት ታትመው አገር ውስጥ ከገቡ በኋላ ለክልሎች መሠራጨታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር የመማር ማስተማር ቁጥጥርና ሥርጭት ባለሙያ ዘሪሁን አሰግድ ለሪፖርተር ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተከሰተውን የመማሪያ መጻሕፍት አቅርቦት ችግር ለመፍታት ወጥቶ የነበረውን ጨረታ ባሸነፈው የጃፓን ኩባንያ አማካይነት ኅትመቱ እየተከናወነ እንደሆነም አስረድተዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በገጠመው የበጀት ችግር ምክንያት የመማሪያ መጻሕፍት ኅትመት በሁለት ዙሮች መደረጉንና እስከ መጪው ነሐሴ ወር ድረስ ቀሪ 18.8 ሚሊዮን የመማሪያ መጻሕፍት እንደሚገቡ ተናግረዋል፡፡ በዚህም ከዚህ በፊት ለሦስት ተማሪ አንድ መጻሕፍት ይዳረስ የነበረውን አሠራር፣ ለአንድ ተማሪ አንድ መጽሐፍ እንዲዳረስ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ @ethioflame
1 7980Loading...
05
💥በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ‼️ 📌 ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል በተከታታይ ምዘና ድጋፍ ተደርጎላቸው ለደረጃው የተቀመጠው አጥጋቢ የመማር ብቃት ማሟላታቸውን እየተረጋገጠ ወደ ሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይዛወራሉ ጅ፡፡ 📌 የ4ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ (1) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ (2) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ5ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ.በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ረ. በ5 እና በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ7ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ9ኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ10ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ11ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
2 28040Loading...
06
https://youtu.be/RsohbUE-KeI
2 0653Loading...
07
ቅናሹ ለዛሬ ብቻ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ተማሪወች እየተመዘገቡ ነው፤ ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪወች የሚደረገውን ሙሉ ክለሳ ከሞዴል ፈተና ጋር ለማግኘት የሚደረገው ምዝገባ ከነገ ጀምሮ 💯 ብር ይገባል !!! በመሆኑም የዛሬውን ቀን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ እንወዳለን !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 50 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
1 9151Loading...
08
📚የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና 20 ቀን ቀረው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ችግር እንዳይገጥመው ካሁኑ ጥንቃቄ ማደረግ እንደሚያስፈልግ እየተነገረ ነው። የ 2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነሃሴ 3 ጀምሮ በ Online እና በወረቀት ይሰጣል። ዘንድሮ በአዲስ አሰራር የሚሰጠው ይህ ፈተና ለችግሮች እንዳይጋለጥ እና ፈተናው እንቅፋት እንዳይገጥመው በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑንም ተጠቁሟል። ለፈተናው 20 ቀን የቀረ ሰሆን ቤተሰቦች እና ተፈታኞች ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቁ ተብሏል።
2 1549Loading...
09
📚የፈተና ውጤት የሪሚዲያል ፈተና ውጤት ከሴኔ 21, 2016 E.C በኋላ ይፋ ይሆናል። የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ከመጨረሻው ፈተና በኋላ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ ይሆናል። Exam Result Announcement Remedial Exam result will be announced after Sene 21, 2016 E.C. Exit Exam result will be announced within two weeks after the last exam.
2 51526Loading...
10
የ50 ብሩ ቅናሽ ዛሬ ያበቃል!!! ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪወች የሚደረገውን ሙሉ ክለሳ ከሞዴል ፈተና ጋር ለማግኘት የሚደረገው ምዝገባ ከነገ ጀምሮ 💯 ብር ይገባል !!! በመሆኑም የዛሬውን ቀን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ እንወዳለን !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 50 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
2 2191Loading...
11
📚ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ከባለድረሻ አከላት ጋር መክሯል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የትምህርት ሥርዓቱ ን ለማሻሻል በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለ ምንም ችግር እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፌዴራል እና ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ፈተናው የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት በመስራት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በበኩላቸው÷የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ተቋሙ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል የትምህርት ቢሮዎችና የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ተናግረዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን÷በቀጣይ ሁሉንም ተማሪዎች በኦንላይን ለመፈተን ሙከራ ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
2 8353Loading...
12
Mathematics 9-12 ተከለሰ !!! በጉጉት ስጠብቁት የነበረው ከ9-12 ክፍል የተደረገው የማትስ ክለሳ Video ተለቁአል!!! ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ በመግባት ማየት ትችላላችሁ !!!👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/Dub_TqJV1h4
2 52337Loading...
13
Mathematics Full revision for 2016 Entrance Examination From grade 9-12 👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/kQaYIZTGRi8
10Loading...
14
በቤት ኪራይ ውድነት የተቸገሩ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በተማሪዎች ዶርም “በጊዜያዊነት” እየኖሩ ነው ተባለ ትግራይ ክልል በሚገኘው መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሚያስተምሩ የተወሰኑ መምህራን “ቤት ተከራይቶ መኖር እንደከበዳቸው” ለተቋሙ ማመልከታቸውን ተከትሎ፤ በተማሪዎች ማደሪያ ዶርም “በጊዜያዊነት” እንዲቆዩ ተፈቅዶላቸው እየኖሩ መሆኑን ዳጉ ጆርናል ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘገባ ተመልክቷል። የዩኒቨርስቲው መምህራን በክልሉ በነበረው ጦርነት ሳቢያ የ17 ወር ደመወዝ ያልተከፈላቸው መሆኑ፤ በአስር ሺህዎች የሚቆጠር ውዝፍ የቤት ኪራይ እንዲከማችባችው አድርጓል።  በ1992 ዓ.ም በወጣ ደንብ የተቋቋመው መቐለ ዩኒቨርሲቲ ፤ በአሁኑ ወቅት ከስምንት ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት ሲሆን ከእነርሱ ውስጥ ሁለት ሺህ ገደማ የሚሆኑት መምህራን መሆናቸውን ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። በዩኒቨርሲቲው ስር ባሉት ሰባት ካምፓሶች ከሚያስተምሩት ከእነዚህ መምህራን ውስጥ አብዛኞቹ በግል ቤት ተከራይተው የሚኖሩ ናቸው። የዩኒቨርሲቲው መምህራን “የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶናል” የሚሉ ማመልከቻዎችን ለተቋሙ ማስገባት የጀመሩት ከ2014 ዓ.ም. ጀምሮ ቢሆንም፤ ካለፈው ሶስት ወር ወዲህ ግን በርካታ መምህራን ተመሳሳይ ጥያቄዎች ለተቋሙ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሮ ማቅረባቸው ተነግሯል። መምህራኑ ለዩኒቨርሲቲው ጥያቄ እንዲያቀርቡ የተገደዱት፤ በጦርነት ወቅት ሳይከፍሉ የቀሩትን “ውዝፍ የቤት ኪራይ” አሁን እንዲያመጡ እየተጠየቁ በመሆኑ እና በክልሉ ባለው የኑሮ ውድነት ምክንያት መሆኑን መምህራን መናገራቸዉን ዳጉ ጆርናል ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘገባ ተመልክቷል። በመቐለ ዩኒቨርሲቲ 10 ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ያስተማሩ አንድ መምህር፤ በተማሪዎች ማደሪያ ክፍል እንዲሰጣቸው ያመለከቱት ከሁለት ወር በፊት መሆኑን ገልጸዋል። እርሳቸውን ጨምሮ ሌሎች መምህራን ጥያቄውን ያቀረቡት፤ “የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተሰጣቸው” እና ያልተያዙ የተማሪ መኖሪያ ክፍሎች መኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ መሆኑን መምህሩ ገልጸዋል። “የአስራ ሁለተኛ ክፍል ውጤት የፈጠረው ጫና ስላለ፤ ሶስት ፐርሰንት፣ሁለት ፐርሰንት ነው እያለፉ ያሉት። በዚህ ምክንያት ግቢ ውስጥ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ቀንሷል። ክፍት የሆኑ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍሎች ስላሉ ‘ደመወዛችንን ባይሰጡን እንኳን ለምን ይህን ዕድል አንጠቀምም’ በሚል ነው ጥያቄውን ያቀረብነው” ሲሉ የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ መምህሩ አብራርተዋል። #ዳጉ_ጆርናል https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
3 6706Loading...
15
📚3ተኛው ዙር ፈተና ከሰኔ 24-29 የሚሰጥ ይሆናል!!! የ2016 ኢንትራንስ ፈተና እጅግ በጣም መቅረቡን ሁላችሁም ታውቃላችሁ;- በቀሩኣችሁ ጥቂት ቀናቶች ጥያቄ መስራት እና መከለስ ዋና ተግባራችሁ ሊሆን ይገባል!!! እኛም በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ ውጤታማ ሊያደርጉአችሁ የሚችሉትን 3ተኛውን ዙር ሞዴል ፈተና እንዲሁም አጠቃላይ ክለሳን ጨምሮ በማይታመን ዋጋ ለሶሻል እንዲሁም ለናቹራል ተማሪወች በ50 ብር ብቻ ቀርቦላችሁኣል!!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 50 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
3 2743Loading...
16
#ማስታወቂያ #MoE በተለያየ ምክንያት የ “ Management, Business administration, Business Management እና Business Management and Entrepreneurship” ፈተና ያልወሰዳችሁ ተፈታኞች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 15 /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ ፈተናው ስለሚሰጥ ወደተመደባችሁበት ተቋም በመሄድ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ • ሁሉም ተፈታኞ ፈተናው ከመጀመሩ ከ 30 ደቂቃ በፊት የፈተና ጣብያ መገኘት ይኖርባቸዋል፣ • ሁሉም ተፈታኞ User Name Password ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
3 7992Loading...
17
ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዉያን "የሰው ልጅ ትልቁ ሐብት ጤና ነው እና ከፍተኛ የጤና ችግር በህይወታችን አይግጠመን። አሜን 🙏" አቶ ጌትየ መኮነን ለ31 ዓመታት በሜካኒካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል በታማኝነት እና በቅንነት በማገልገል በሙሉ ማህበረሰብ የሚያውቃቸው ተምሳሌት መሆን የቻሉ የዩኒቨርስቲ ትጉህ መምህር ናቸው። የመጀመሪያ ልጃቸው ልዑል ጌትየ ለሃያ ዓመታት ያክል በስኳር በሽታ ሲታገል ቆይቶ ካለፉት ዓመታት ጀምሮ ግን ኩላሊቱ 20 ፐርሰንት ያክል በመስራቱ በዲያሊሲስ ላይ ይገኛል፡፡ ህክምናውን በተሟላ ሁኔታ ለማካሄድ 50,000 ዶላር ያስፈልጋል። ይህንን መሸፈን ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ ትብብር እንዲደረግላቸው በትህትና እየጠየቁ ይገኛሉ፡፡ 1) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000633637184 [Luel Getye Mekonnen] 2) አቢሲኒያ ባንክ :- 104009988 [Getye Mekonnen Beyene 3) Awash Bank:- 013481361328900 [Getye Mekonnen Beyene] 4) TeleBirr: +251947057989 5) Gofundme: Link እስካሁን ባለው ድጋፍ $6,818 በጎፈንድሚ እንዲሁም 371,542 ETB በውድ ኢትዮጵያዉያን ርብርብ ለማሰባሰብ ቢቻልም የተፈለገዉን የገንዘብ መጠን ግን ለመድረስ አልተቻለም ። የ እናንተ ድጋፍ የልጃችን እና የወንድማችን ህይወት ይታደግልናልና በተጠቀሱት አማራጮች እገዛ እንድናደርግ በፈጣሪ ስም ዉዱ አባታችን ጠይቀዋል።
4 3776Loading...
18
17 ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት ከትምህርት ውጪ - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅድመ መደበኛ፣ በመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ላይ ያሉ17 ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት ከትምህርት ውጪ መሆናቸውን ዩኒሴቭ (UNICEF) አስታወቀ። ዩኒሴፍ 3.5 ሚሊዮን የሚገመቱ በአንደኛ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ የሚገኙ ሕፃናት ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ሥጋት መጋለጣቸውንና ይህም ትምህርት ላይ የተጋረጠውን ቀውስ የበለጠ ማባባሱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት "ችግር ፈቺ ያልሆነ፣ የሀገሪቱን ኑሮ እና ተጨባጭ ጉዳዮች የማይመለከት መሆኑ" በውጤትም ሆነ በጥራት ማሽቆልቆል እየታየበት መሆኑን አንድ የትምህርት ባለሙያ ተናግረዋል። በጦርነትና ግጭት ክፉኛ እየተጎዳ ያለው የኢትዮጵያ የትምህርት ሁኔታ፤ ከዚያም ያለፉት የመንግሥት ሠራተኞች በደሞዝ ማነስ እየተፈተኑ ለትምህርት የሚሰጠውን ዋጋ እየጌዳ ስለመሆኑ ይነገራል። ትምህርት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ ከጠቅላላ ትምህርት ሰጪ 47 ሺህ ገደማ ትምህርት ቤቶች ደረጃቸው የላቁት አራት ናቸው ማለቱ ባለፈው ዓመት የተሰማ አስደንጋጭ እውነታ ሆኖ አልፏል። በኢትዮጵያ ውስጥ ለሁሉም ሕፃናት ትምህርትን ለማረጋገጥ ጥረቶችን እንደሚመራ ያስታወቀው የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት መርጃ ማዕከል ትናንት ባወጣው መረጃ ደግሞ 17 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያንሕፃናትና ታዳጊ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
4 0312Loading...
19
📘የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ፡፡ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86,222 ተማሪዎች ይሰጣል። በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር ፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን ለማስፈጸም የተመደቡ ሲሆን ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች የሚሰጠው ፈተና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፈተና ህትመት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የተጠናቀቁ በመሆናቸው ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡ ለ
3 9921Loading...
20
📚የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
5 24514Loading...
21
የ8ኛ ክፍል ፈተና ግድፈቶች 'ስለተሸረሸተ፣ ተቀጧል፣ ተሸገሩ'... ይሄ በዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና በአንድ ገፅ ላይ ብቻ የሚገኝ የቃላት ግድፈት ነው፣ የእንግሊዘኛው ደግሞ ይብሳል። ፈተናው አርታኢ (editor) የለው? በተማሪዎች ዘንድ ያውም በፈተና ወቅት እንዲህ አይነት ግድፈቶች የሚፈጥሩትን መደናገር ማሰብ ነው። ዝም ብሎ ማለፍ ይከብዳል፣ ቢያንስ ወደፊት ቢታሰብበት ብዬ አቀረብኩት። Credit: Ethio Viral Via EliasMeseret
5 60024Loading...
22
ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አስመልክቶ ነገ ለሚሰጠው የ ሞዴል ፈተና የ50% ልዩ ቅናሽ ተደረገ!!! ከዚህ በፊት በ 100 ብር ሲደረግ የነበረው ምዝገባ የ ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት ለ1 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ተደርጉአል!!! የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
7230Loading...
23
Eid Al Adha ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ! ዕለቱ የሰላም እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው። 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
5 57316Loading...
24
https://youtu.be/xqmpSepDK0E
5 3629Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Biology Revision from grade 9-12👇🏿👇🏿 https://youtu.be/pMHXO_9b2bo
Mostrar todo...
👍 2 1🔥 1🥰 1😱 1
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ✅ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️ @ETHIOFLAME @ETHIOFLAME
Mostrar todo...
👍 5👏 2🔥 1
#ExitExam ላለፉት ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 178,000 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት የጤና ትምህርት መስክ ፈተናዎች ከ30 ሺህ ለሚበልጡ ተፈታኞች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
Mostrar todo...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 1🔥 1
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር እስከ ነሐሴ ወር ድረስ 18.8 ሚሊዮን የመማሪያ መጻሕፍት ወደ አገር ውስጥ በማስገባት፣ ለመጪው የትምህርት ዘመን ለክልሎች ለማሠራጨት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ፡፡ እስካሁን 20.7 ሚሊዮን የሁለተኛ ደረጃ የመማሪያ መጻሕፍት ታትመው አገር ውስጥ ከገቡ በኋላ ለክልሎች መሠራጨታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር የመማር ማስተማር ቁጥጥርና ሥርጭት ባለሙያ ዘሪሁን አሰግድ ለሪፖርተር ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተከሰተውን የመማሪያ መጻሕፍት አቅርቦት ችግር ለመፍታት ወጥቶ የነበረውን ጨረታ ባሸነፈው የጃፓን ኩባንያ አማካይነት ኅትመቱ እየተከናወነ እንደሆነም አስረድተዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በገጠመው የበጀት ችግር ምክንያት የመማሪያ መጻሕፍት ኅትመት በሁለት ዙሮች መደረጉንና እስከ መጪው ነሐሴ ወር ድረስ ቀሪ 18.8 ሚሊዮን የመማሪያ መጻሕፍት እንደሚገቡ ተናግረዋል፡፡ በዚህም ከዚህ በፊት ለሦስት ተማሪ አንድ መጻሕፍት ይዳረስ የነበረውን አሠራር፣ ለአንድ ተማሪ አንድ መጽሐፍ እንዲዳረስ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ @ethioflame
Mostrar todo...
👍 4 2
💥በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ‼️ 📌 ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል በተከታታይ ምዘና ድጋፍ ተደርጎላቸው ለደረጃው የተቀመጠው አጥጋቢ የመማር ብቃት ማሟላታቸውን እየተረጋገጠ ወደ ሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይዛወራሉ ጅ፡፡ 📌 የ4ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ (1) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ (2) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ5ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ.በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ረ. በ5 እና በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ7ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ9ኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ10ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ11ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
Mostrar todo...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 13 3🔥 1
Mostrar todo...
ስለዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የወጡ አዳዲስ መረጃወች...ትምህርት ሚኒስትር #entrance2016 #entranceexam

#ethiopianeducation #newcurriculum #entrance2016 #entrance #education #exitexam #exam #study

👍 1🔥 1
ቅናሹ ለዛሬ ብቻ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ተማሪወች እየተመዘገቡ ነው፤ ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪወች የሚደረገውን ሙሉ ክለሳ ከሞዴል ፈተና ጋር ለማግኘት የሚደረገው ምዝገባ ከነገ ጀምሮ 💯 ብር ይገባል !!! በመሆኑም የዛሬውን ቀን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ እንወዳለን !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 50 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
Mostrar todo...
👍 4 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
📚የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና 20 ቀን ቀረው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ችግር እንዳይገጥመው ካሁኑ ጥንቃቄ ማደረግ እንደሚያስፈልግ እየተነገረ ነው። የ 2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነሃሴ 3 ጀምሮ በ Online እና በወረቀት ይሰጣል። ዘንድሮ በአዲስ አሰራር የሚሰጠው ይህ ፈተና ለችግሮች እንዳይጋለጥ እና ፈተናው እንቅፋት እንዳይገጥመው በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑንም ተጠቁሟል። ለፈተናው 20 ቀን የቀረ ሰሆን ቤተሰቦች እና ተፈታኞች ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቁ ተብሏል።
Mostrar todo...
👍 7
📚የፈተና ውጤት የሪሚዲያል ፈተና ውጤት ከሴኔ 21, 2016 E.C በኋላ ይፋ ይሆናል። የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ከመጨረሻው ፈተና በኋላ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ ይሆናል። Exam Result Announcement Remedial Exam result will be announced after Sene 21, 2016 E.C. Exit Exam result will be announced within two weeks after the last exam.
Mostrar todo...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 5🔥 2 1
የ50 ብሩ ቅናሽ ዛሬ ያበቃል!!! ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪወች የሚደረገውን ሙሉ ክለሳ ከሞዴል ፈተና ጋር ለማግኘት የሚደረገው ምዝገባ ከነገ ጀምሮ 💯 ብር ይገባል !!! በመሆኑም የዛሬውን ቀን እንድትጠቀሙበት ማሳሰብ እንወዳለን !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 50 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
Mostrar todo...
👍 3🔥 1👏 1🎉 1
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!