es
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Ir al canal en Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Mostrar más
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
በቅበት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመመዝገብ የሄዱ ተማሪዎች ላይ በተሰራ ሲህር ሁሉም በሚባል ደረጃ እራሳቸውን በመሳት የወደቁ ሲሆን የከተማዋ ባለሱቆች እና የተለያዩ የስራ ቦታዎች "መፍትሄ ይሆናል ያሉትን
በቅበት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመመዝገብ የሄዱ ተማሪዎች ላይ በተሰራ ሲህር ሁሉም በሚባል ደረጃ እራሳቸውን በመሳት የወደቁ ሲሆን የከተማዋ ባለሱቆች እና የተለያዩ የስራ ቦታዎች "መፍትሄ ይሆናል ያሉትን"ቁርዓን በመክፈት በሽታው ለመከላከል እየጣሩ ባሉበት ወቅት የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ አንድ ሰው ሲሞት በርካቶች መቁሰላቸው ይታወሳል። … በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ መስጂድ ላይ ሆነ ተብሎ የተተኮሰው ሙስሊሙ ሆ ብሎ ወጥቶ ቤተክርስቲያን እንዲያፈርስና ከዚያም ኃይማኖታዊ ይዘት ያለው ጦርነት ለማፋፋም ታስቦ እንደነበር  የተገለፀ ሲሆን  ሆኖም የቅበት ከተማ ሙስሊሞች ባሳዩት ሆደ-ሰፊነትና ለሰላም ብለው በከፈሉት መሰዋእትነት ሴራው ባሰቡት ልክ እንዳልተሳካላቸው ተገልፅዋል። … ሆኖም አንዳንድ ሚድያዋች መስሊሙ ሆን ብሎ ቤተክርስቲያን እንዳፈረሰ እንዲሁም ክርስቴያኖችን እንዳፈናቀለ ሚነዛው አሉባልታ የተሳሳተ በመሆኑ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የቅበት ከተማ ነዋሪዋች  ገልፀዋል። 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

በስልጤ ቅበት ከተማ ታላቁ አብዱል አዚዝ መስጂድ በዚህ መልኩ ነው በጥይት አደጋ የደረሰበት።
በስልጤ ቅበት ከተማ ታላቁ አብዱል አዚዝ መስጂድ በዚህ መልኩ ነው በጥይት አደጋ የደረሰበት።

በስልጤ ቅበት ምንድን ነው የተፈጠረው? ----- አሁንም ጉዳያችን ከጠንቋዮች እና ከጠንቋይ ቀላቢዎች ነው በግድ ከወንጀለኛ ጎን ካልቆምኩ የሚል ኦርቶዶክስ በሙሉ እኔም ወንጀለኛ ነኝ እያላቹሁ መሆኑን ነው የምንረዳው✍️ #ተገድለን_ተበድለን_በዳይ_መባላችን_ይብቃ #ፍትህለቅበትሙስሊሞች #ደግመን_ደጋግመን_ፍትህን_እናፈላልጋታለን

የስልጢ ቅበት ጉዳይን በቅርበት ስንከታተለው የነበረ ጉዳይ ነው። በእውነቱ የአካባቢውን መበጥበጥ የሚፈልጉ የመንግስት አካላት ለዚህ ሁሉ ችግር አበቁት እንጂ ጉዳዩ ይህን ያህል የሚገፋ አልነበረም። በ
+3
የስልጢ ቅበት ጉዳይን በቅርበት ስንከታተለው የነበረ ጉዳይ ነው። በእውነቱ የአካባቢውን መበጥበጥ የሚፈልጉ የመንግስት አካላት ለዚህ ሁሉ ችግር አበቁት እንጂ ጉዳዩ ይህን ያህል የሚገፋ አልነበረም። በቀበሌው ላይ ድግምት ሰሪዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች በድግምት እያሳመሙ መቀመጫ በመንሳታቸው የተነሳ ሽምግልና ላይ ሁላ ነበሩ። እኛም በድግምት ዙሪያ በራሪ ወረቀት አዘጋጅተን ሙስሊሞች በቁርአን እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ግንዛቤ ለመፍጠር ባደረግነው እንቅስቃሴ ተጨባጩን ማወቅ ችለናል። በአካባቢው የሚኖረው ነዋሪ ሙስሊም ማህበረሰብ ከመሆኑ ጋር ነገር ግን በስፒከር የተከፈተ ሩቃ ለማዘጋት በሚል የህግ አካላት አላግባብ ነፍስ አጥፍተዋል። ብዙዎችንም አቁስለዋል። ህዝብን ካስቆጡ በኋላ የሚደርሱ ጥፋቶች እንደሚታወቀው ለቁጥጥር ከባድ ነው!! በዝርዝር የምንመለስበት ጉዳይ ነውና ጉዳዩን የጦርነት አስመስለው የሚያቀርቡ አካላት ይታቀቡ ዘንድ ከመምከር ጋር ነው። ☀️ሁዳ መልቲሚዲያ 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ የተፈጠረው ምንድን ነው⁉️ =================================== (ራሳቸው ገድለ'ውና በድለው በኛው በሙስሊሙ ደም እንደለመዱት እየነገዱ መጠነ ሰፊ የሚዲያ ዘመቻ በመክፈት መረጃ እያዛቡ ስለሆነ እውነታውን በማሰራጨት ለሁሉም እናሳውቅ!) || ✍ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በቅበት ከተማ አስተዳደር ከትናንት በፊት ማለትም ሰኞ አመሻሹ ላይ ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሮ ነበር። የግጭቱ መንስዔ በከተማ በሚገኘው ትምህርት ቤትና መሰል ተቋማት ላይ ከሌሎች አካባቢዎች ለሥራ በመምጣት በመምህርነትና መሰል የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ሙስሊም ያልሆኑ ሠራተኞች በትምህርት ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ ድግምት በማሰራት፣ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ድግምት በመቅበርና በተለያዩ አካባቢዎች በተለያዩ ዘዴዎች ድግምቱን በመበተን ሙስሊም ተማሪዎች እንዲሰቃዩ አደረጉ። በዚህም በርካታ ሙስሊም ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለከፍተኛ ስቃይ ተዳረጉ። ድግምቱ ከተቀበረባቸው የታወቁ አካባቢዎች ድግምቱን በማውጣት የጉዳት መጠኑን ለመቀነስ ተሞከረ። ግና በተላዬ ዘዴ ስለበተኑት ተፅዕኖው በቀላል ስላልቆመ በሞንታሪቦ ቁርኣን በመክፈት የሩቃ ሥራ ተጀመረ። በዚህን ጊዜ ከከተማዋ በቅርበት ርቀት ላይና አልፎ አልፎ ውስጥ ላይ ያሉ ደጋሚዎቹ ክርስቲያኖችና አጋሮቻቸው ጭንቀት ወረሳቸው። በዚህም "ልንገ'ደል ነው!፣ ድረሱልን…» የሚል የሐሰት መረጃ በመስጠት የከተማዋን አስተዳደርና መሰል አካላት ማነሳሳት ጀመሩ። ቀድሞውኑም ለአካባቢው ህዝብ ጥላቻ የነበረባቸው በከተማዋ ተቀጥረው ይሠሩ የነበሩ ክርስቲያን ፖሊሶችና ከሆድ አደር ሙስሊም ተብዬዎቹ ጋር በመተባበር መጥተው ቁርኣን የተከፈረበትን ሞንታሪቦ ወሰዱ። የአካባቢው ወጣት የሞንታሪቦው አላማ ቁርኣን ለመክፈት እንጂ ሌላ አለመሆኑን በማስረዳት እንዲመልሱለት በሰላም ሲጠይቅ አሻፈረን ብለው ጭራሽ ተኩስ ከፈቱ። ከታች በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ጦር ሜዳ ላይ ጠላት የገጠሙ ይመስል ሁላቸውም ተንበርክከው ወደ ሰላማዊ ህዝብና የከተማዋ ድምቀት ወደሆነው ታላቁ ዐብዱ-ል-ዓዚዝ መስጅድ የጥይት እሩምታ መክፈት ጀመሩ። በዚህም የመስጂዱ መስታዎቶች ረገፉ፣ ሚናራው ተመታ። ቢያንስ መስጂዱ ምን አደረጋችሁ ብሎ እንዲያቆሙ የነገራቸውን አንድ ወጣት ወንድማችንን አንዱ ሙስሊም ጠል ክርስቲያን ፖሊስ በጥይት ጭንቅላቱን በመምታት ገደለው። ሌሎች ኩ'ፋር የፖሊስ ጓደኞቹ በርካታ ሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ በወራቤ ሆስፒታል ውስጥ ሕክምና ላይ ይገኛሉ። በዚህም ማኅበረሰቡ ከፍተኛ ቁጣ ውስጥ ገብቶ ሳለ «በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ ውስጥ የሚገኙ ክርስቲያኖች በሙስሊሞች እየተገ'ደሉ ስለሆነ ሂዱና ግደ'ሉ!» የሚል ይዘት ያለው ሐሰተኛ መረጃና ተልዕኮ የተሰጣቸው ልዩ ኃይሎች ወደ አካባቢው ሲያመሩ እውነታው በተቃራኒው ስለሆነ መከላከያ ጭምር ወጣቱን አወያይቶ ለማረጋጋት ሞክሯል። በዚህም አንፃራዊ ሰላም ሰፍኖ አድሯል። በኩ'ፋሩ ፖሊስ የተገደ'ለው ወንድማችን የቀብር ስነ ስርዓት ትናንት ሲፈጸም የቀብር ጉዞው በቤተ ክርስቲያኗ አጠገብ ስለነበር ቤተ ክርስቲያኗ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሆነው ቀባሪውን ሲተናኮሱ ነበር። በዚህም የተወሰነ ግጭት ተከስቶ ነበር። በሐሰት በህዝብ ንብረት ያስገነቧትን ቤተ ክርስቲያን ኒቃብና ጂልባብ ለብሰው ራሳቸው በማቃጠል እንደለመዱት ተጠቃን ሊሉ ሲሉ መረጃው ቀድሞ ለልዩ ኃይሎች በሙስሊሞች በኩል ስለደረሰ አላማቸው ከሽፏል። ይህ አላማቸው የከሸፈባቸው ደጋሚዎችና አጋሮቻቸው ለደህንነታችን ስጋት አለብን በማለት ወደ ጎረቤት አካባቢዎችና ቡታጅራ በመሄድ "ተሳደን ነው!" በሚል የውሸት መረጃ ህዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም መጠነ ሰፊ የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እያካሄዱ ይገኛል። የሚገርመው በኩ'ፋሩ ፖሊስ የተገደለውን ወንድማችንን ፎቶ በራሳቸው ገጾች በማዘዋወር «ተገድ'ለናል!» በማለት እየነገዱበት ይገኛሉ። በርግጥ ደጋሚን ደጋፊ ክርስቲያን ካለ ከጎናቸው መሰለፍ ይችላል። ድግምትን የሚቃወም ካለ ግን እናንተ አትወክሉንም ብሎ ከጉያው ሊያወጣቸው ይገባል። የቅበት ከተማ ከንቲባና መሰል ጫት ያደነዘዛቸው አካላት በቅበት ከተማ ሙስሊም ላይ በፈጸሙትና እንዲፈጸም ባዘዙት ግፍ ከገዳይ'ዎቹና ደጋሚዎቹ ቀጥሎ ተጠያቂ መደረግ አለባቸው። የስልጤ ህዝብ በራሱ ቦታ ላይ በመጤዎች መሰቃየት የለበትም። ከማንም ጋር ተፋቅሮና ተቻችሎ መኖርን አስተምሩኝ የማይለው ህዝብ ደጋሚንና እምነቱን የሚጠላ ሆዳምን ታቅፎ የመኖር አቅም የለውም። በተለያዩ ዘዴዎች የደቡብን ሙስሊም ማኅበረሰብ ማሰቃየት ከእንግዲህ በቃ የሚባልበት ጊዜ።ላይ ደርሰናል። ባለፈ አመት በተመሳሳይ የድግምትና መተት ሥራ የሐላባ ዞን ሙስሊም ተማሪዎች ሲሰቃዩ ነበር። ይሄንንም መተታቸውን ጀስቲፋይ ለማድረግ በሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ ከላይ እስከ ታች ሐላባ ላይ ዘምተው ነበር። የዞኑ አስተዳደር የተከፈተበትን መጠነ ሰፊ ዘመቻ ተቋቁሞ በወሰዳቸው እርምጃዎች አንፃራዊ ውጤቶች መጥተዋል። የስልጤ ዞን አስተዳደር ምን እርምጃ እንደሚወስድ እናያለን። የእውነት በተከፈተውና በሚከፈተው ዘመቻ ተንበርክኮ የህዝቡን ስቃይ ያራዝም ይሆን ወይንስ ተቋቁም በገዳይዎችና ደጋሚዎች ላይ ተገቢውን ተመጣጣኝ እርምጃ በመውሰድ የህዝቡን ሰላም ያሰፍን ይሆን? የምናየው ይሆናል። በሌላ በኩል በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ሙስሊሞችን በእምነታቸው አለባበስ ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው አፈናቅለው ይሄው አመታትን አሳልፈዋል። ከፊሉን በድግምት፣ ከፊሉን በአለባበሱ፣ ይሄን የሚቃወመውን በማሰርና በመግ'ደል እያሰቃዩ አላማቸው ከሙስሊሞች የጸዳች ደቡብን መመስረት ይሆን ያስብላል። መላው ሙስሊም ማኅበረሰብና ሰላም ወዳድ ህዝብ ከዚህ እተተጨቆነ ካለው ወገኑ ጎን ሊቆም ይገባል። መጅሊስና ፌዴራል ላይ ያሉ የመንግስት አካላትም ለአካባቢው ዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል። አስቸኳይ መፍትሄ እንሻለን‼ ፍትሕ ለቅበት ሙስሊሞች‼ ፍትሕ በሲሕርና በአለባበሳቸው ምክንያት እየተሰቃዩ ላሉ ሙስሊም ተማሪዎች‼ ፍትሕ በግፍ ለተገደለው ወንድማችንና ለከፍተኛ ጉዳት ለተዳረጉት ወንድሞቻችን‼ || MuradTadesse 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

❶ የጁሙዓ ኹጥባ 🕌  ሀረር ተቅዋ መስጂድ (ገንደ ፌሮ) 🌾              👉 ርዕስ፦ ላ ኢላሀ ኢለሏህ      ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል 🎙  በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ (ሐፊዘሁላህ) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/724 ➋ ከጁሙዓ ሰላት  በኃላ   ሀረር ተቅዋ መስጂድ (ገንደ ፌሮ) የተላለፈ መልእክት                  ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/725 ➌ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ኢልም 🎙 ኡስታዝ ኢንጂነር ጅብሪል አክመል (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ተቅዋ መስጅድ(ገንደ ፌሮ)        26/12/2015 ዓ•ል 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/726p ❹ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ተዉበት 🎙  ኡስታዝ  ኢብራሂም ሙሳ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/727 ❺ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ 🎙ኡስታዝ ካሊድ መሀመድ   (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/728 ❻ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- የተዉሂድ ጸጋ 🎙 ኡስታዝ ቶፊቅ ራህመቶ  (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር  ቢላል መስጅድ (ደከር) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/729 ❼ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ቁርዓንና ሀዲስን አጥብቆ መያዝ 🎙  ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ረህማን መስጅድ(ቲጃራ ተራ) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/730 ❽ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- የመልካም ስራ መስፈርቶች 🎙  ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር  ኢማሙ አህመድ መስጅድ(አራተኛ) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/731 ❾ ከአስር  ሰላት  በኃላ   ሀረር ረህማን መስጂድ (ቲጃራ ተራ ) የተላለፈ መልእክት                  ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/732 ❿ አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- መልካም ስነ ምግባር 🎙 ኡስታዝ መንሱር ሁሴን  (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌  በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር) 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/733

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- መልካም ስነ ምግባር 🎙 ኡስታዝ መንሱር ሁሴን  (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌  በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር)

ከአስር  ሰላት  በኃላ   ሀረር ረህማን መስጂድ (ቲጃራ ተራ ) የተላለፈ መልእክት                  ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- የመልካም ስራ መስፈርቶች 🎙  ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር  ኢማሙ አህመድ መስጅድ(አራተኛ)

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ቁርዓንና ሀዲስን አጥብቆ መያዝ 🎙  ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ረህማን መስጅድ(ቲጃራ ተራ)

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- የተዉሂድ ጸጋ 🎙 ኡስታዝ ቶፊቅ ራህመቶ  (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር  ቢላል መስጅድ (ደከር)

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ 🎙ኡስታዝ ካሊድ መሀመድ   (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር)

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ተዉበት 🎙  ኡስታዝ  ኢብራሂም ሙሳ (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ቢላል መስጅድ(ደከር)

አዲስ ሙሓደራ -—————— ➱ ርዕስ:- ኢልም 🎙 ኡስታዝ ኢንጂነር ጅብሪል አክመል (ሐፊዘሁሏህ) -—————-————— 🕌 በሀረር ተቅዋ መስጅድ(ገንደ ፌሮ)        26/12/2015 ዓ•ል

ከጁሙዓ ሰላት  በኃላ   ሀረር ተቅዋ መስጂድ (ገንደ ፌሮ) የተላለፈ መልእክት                  ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል

የጁሙዓ ኹጥባ 🕌  ሀረር ተቅዋ መስጂድ (ገንደ ፌሮ) 🌾              👉 ርዕስ፦ ላ ኢላሀ ኢለሏህ      ጁምዓ  26/12/2015  ዓ.ል 🎙  በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ (ሐፊዘሁላህ)

ቅበት ከተማ ላይ የሚገኘው አብድል አዚዝ መስጅድ ላይ ደቡብ ፖሊስ ጥቃት አድርሶበተል። 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secr
ቅበት ከተማ ላይ የሚገኘው አብድል አዚዝ መስጅድ ላይ ደቡብ ፖሊስ ጥቃት አድርሶበተል። 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ በሙስሊም ተማሪዎች "በሲህር " ምክንያት በ2015 ከትምህርት ገበታቸው እንደተፈናቀሉ በዚህም ምክንያት ቤት የዋሉ ተማሪዎች ቁጥር ከ260 በላይ እንደሆነ ይነገራል። ...
+1
በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ በሙስሊም ተማሪዎች "በሲህር " ምክንያት በ2015 ከትምህርት ገበታቸው እንደተፈናቀሉ በዚህም ምክንያት ቤት የዋሉ ተማሪዎች ቁጥር ከ260 በላይ እንደሆነ ይነገራል። ... ዛሬ ደግሞ በቅበት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመመዝገብ የሄዱ ተማሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ እራሳቸውን በመሳት የወደቁ ሲሆን የከተማዋ ባለሱቆች እና የተለያዩ የስራ ቦታዎች "መፍትሄ ይሆናል ያሉትን"ቁርዓን በመክፈት በሽታው ለመከላከል እየጣሩ ባሉበት ወቅት የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ወደከተማው በመግባት ቁርዓን የተከፈተባቸው ቦታውች በመዞር ሞንታርቦውን እያስለቀሙ እና ቁርዓኑን የከፈቱትን ወጣቶች አባቶችን መደብደብ እንደጀመሩና በዚህም የአንድ ወጣት ህይወት ሲያልፍ ብዙ ወጣቶች ቆስለው ወደ ወራቤ ሆስፒታል ገብተዋል ሲሉ አካባቢው የነበሩ የአይን እማኞች ለሀሩን ሚዲያ ተናግረዋል ... በተጨማሪም በከተማዋ የሚገኘው የአብድልአዚዝ መስጅድም ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። ... 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

#ለመስጅድ_የተከፈለ_ዋጋ። #ቅበት #ፍትህለቅበትሙስሊሞች! #ፍትህለስልጤህዝብ!
+1
#ለመስጅድ_የተከፈለ_ዋጋ። #ቅበት #ፍትህለቅበትሙስሊሞች! #ፍትህለስልጤህዝብ!