es
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Ir al canal en Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Mostrar mĂĄs
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 dĂ­as
-430 dĂ­as
Archivo de publicaciones
የቁርዓን ግብዣ #Qur'an YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

የቁርዓን ግብዣ #Qur'an YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

#ፍትህ_ለቅበት_ሙስሊሞች! ከዚህ ቀደም በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች ላይ በሚገኙ በርካታ ጎበዝ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ መተተኞች ሲህር (ድግምት) ተሰርቶባቸው እስካሁንም ድረስ እየተሰቃዩ እንደሆነ ይታወቃል። በተጨማሪም ሰሞኑን ለ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ወደትምህርት ቤት በሄዱበት ከ150 በላይ ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወድቀዋል። በዚህም የከተማው ሙስሊም ማህበረሰብ በአጠቃላይ በከተማው በተለያዩ ቦታዎች ትላልቅ ስፒከሮችንና ሞንታርቦዎችን በማስቀመጥ ቁርዓን እንዲቀራባቸው በማድረጉ በርካታ የፌዴራል ጸጥታ አካላት ቁርዓን የተከፈተባቸውን ስፒከሮችንና ሞንታርቦዎችን አንስተው ሊሄዱ ሲሉ ወጣቱና ህዝቡ በአንድ ላይ በመሆን አትወስዱም፤ እንወስዳለን የሚል ግብ ግብ ውስጥ ገብተዋል። በዚህም የተነሳ የከተማዋ ሰላም ታውኳል። ያጠፋውና በሙስሊሙ ላይ በደል ያደረሰው እያለ ንጹሐን እየተጎዱ ይገኛሉ። #ፍትህለቅበትሙስሊሞች! #ፍትህለስልጤህዝብ!

በስልጤ ዞን ስልጢ ቅበት ወረዳ በሴት እህቶቻችን ሲህር እየሰሩብን ነው በማለት ቁርዓን በ Speaker ስለከፈቱ ብቻ Speaker'ን በመውሰድ ህዝቡ ላይ ደግሞ የጥይት ናዳ እያዘነቡበት ነው!! ● ህዝቡን ለመግደል (ለመጨፍጨፍ) እንዲመቻቸው መብራቱን አጥፍተውታል። ከህዝቡ የሚወጣው ቃል አንድ ብቻ ነው እሱም « አላሁ አክበር አላሁ አክበር »!! ሲህሩን (ድግምቱን) ተደራጅተውና አስበው አቅደው እያደረጉት እንዳለም ህዝቡ በምሬት ገልጿል። በሲህሩ (መድግምቱ) የቤተክርስቲያን ቄሶች እጅም እንዳለበት የአከባቢው ማህበረሰብ በእርግጠኝነትና በማስረጃ ገልጿል። ► ለዚህ ሲህር (ድግምት) ህዝቡ መፍትሔ እንዲሆን በተለያዩ ሩቃ ቤቶች በጂፓስ ቀርዓንና ከሲህር (ከድግምት) መጠበቂያ ዱዓ እየከፈቱ ነበር። በዜሬው እለት ማለትም ሰኞ/ ሰኔ 29 /2015 አ.ል ቁርዓን የተከፈተበትን ጂፓስ በመኪና በመጫን « አላሁ አክበር » ብሎ ተቃውሞውን ባሰማ ህዝብ ላይ ደግሞ ድብደባና የጥይት ናዳ እያወረዱበት ይገኛሉ። ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል (ከቦታው፤ ከስልጤ ዞን ስልጢ ቅበት ወረዳ) https://t.me/Secretsof_Truth

ከአል-ኢማም ሙሐመድ ናስሩዲን አል-አልባኒ ተማሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ፍልስጤማዊው ሸይኽ ዶ/ር አክረም ቢን ሙሐመድ ዚያዳህ أكرم بن محمد زيادة الفالوجي الأثري أكرم زيادة ዛሬ በነበረው የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ንግግር ሲያደርጉ«ካስተማርኳችሁ ይልቅ ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ!» አሉ። ተመልከቱ! ትልልቅ ዑለማዎች ብዙ ከማወቃቸው ጋር እንዲህ ራሳቸውን ያስተናንሳሉ፤ እርስ በርሳቸውም ይከባበራሉ። እኛ ግን ከትንሽ እውቀታችን ጋር ብዙ ያወቅን ይመስለናል። እኚህ ሸይኽ በበርካታ የዓለማችን ሃገራት እየተዘዋወሩ በተለይም በሐዲሥ ረገድ ኡማውን እያስተማሩ ይገኛሉ። ከትምህርታቸው ባሻገር ቀላል የማይባሉ ኪታቦችንም ጽፈዋል። ከፊሎቹ የታተሙ ሲሆኑ ያልታተሙም አሏቸው። ለናሙና ያክል፦ من مؤلفات اكرم زيادة -①) «معجم شيوخ الطبري» - ②) «المعجم الصغير لرواة ابن جرير» -③) «المعجم الكبير لرواة ابن جرير» مخطوط، ④) ثم حقق وشرح «صريح السنة» -⑤) «تمام المنة في تقريب صريح السنة»، ⑥) ثم رتب كتاب «تهذيب الآثار» -⑦) «إتحاف الأبرار في ترتيب «تهذيب الآثار» -⑧) «الجامع الحثيث في أخبار أهل الحديث في القرنين الثاني والثالث» -⑨) «ترسيخ المدخل إلى علم التاريخ» في الدورة العلمية السابعة من دورات مركز الإمام الألباني. -⑩) «الأسس المشيدة ي التوحيد والعقيدة»؛ مجالس علمية في مركز الإمام الألباني في الدورة الثامنة. አላህ ይጠብቃቸው! ረጅም እድሜና ጤና ከኢማን ጋር ይወፍቃቸው። || Murad Tadesse 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

💦ዘረኝነትና ሀገራችን -------------- ✨ እውነታው ይህ ነው! ዘንድሮ ሙስሊሙ ሳይቀር ከተነከረበት ከዚህ ግም ዘረኝነት አላህዪ በሚገላግልበት መንገድ ይገላግለን እንጂ በዘረኞች የተነሳ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር አሳሳቢ እየሆነች ነው። ኢትዮጵያዊ ሆነህ በሀገርህ ላይ ከመኖር ይልቅ በባእዳን ሀገር መኖር እጅግ የተሻለበት ተጨባጭ ላይ ነን! ሰው በሀገሩ መኖር እየተሸማቀቀ በሌላ ሰው ሀገር እንዴት ተከብሮ ይኖራል?? ይህ እድገታችን የኋሊት የሆነ ያክል ሌላው አለም ከሀገር ሀገርና ከአህጉር አህጉር እየተቀራረበና አብሮ እየሰራ ሲዘምን እኛ አገር ግን በዚህ ዘመን የመጣብን መከራ ነው። በነገራችን ላይ ዘረኝነት 2ት መገለጫ አለው:- 1, የሌላውን ዘር ማንቋሸሽና ከራስ ዘር ያነሱ አድርጎ ማሰብ። ሌሎችን በዘራቸው የተነሳ መስደብና ጥቃት ማድረስ መገለጫዎቹ ናቸው። 2, የራስን ዘር ከሌሎች የተሻለ ዘር አድርጎ ማሰብ። ሌሎችን ዝቅ ማድረግ ባይታከልበትም እንኳ! የራስን ዘር ከፍ ከፍ ማድረግ፣ የተሻሉ እንደሆኑ ማመንና መናገር ወዘተ...! በራስ ዘር መኩራራትና መኮፈስ፣ የራስን ዘር ልዩ እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ ወዘተ መገለጫዎቹ ናቸው። ለዚህ ነው ረሱሉ ﷺ "አራት ነገሮች የድንቁርናው ዘመን መገለጫዎች ናቸው" ባሉበት ሀዲስ ከጠቀሱት ውስጥ ሁለቱ:- "በራስ ዘር መኩራራትና የሌሎችን ዘር ማነወር" በማለት እነዚህ ሁለቱን መገለጫዎች ለየብቻ የገለጿቸው። ዘረኝነት ድንቁርና ነው! ዘረኝነት የጃሂሊያ ተግባር ነው! የዘመናችን አንዳንድ የዚህ ድንቁርና ሰለባ አክቲቪስቶች "ዘሬ ከሀይማኖቴም በላይ ነው...!" ሲሉ ሰምተናል! እውነታው ግን ሀይማኖቴን የሚስተካከል ነገር አለመኖሩ ነው!! ሀይማኖቴን ከምንም በላይ ማድረግ ስችል ነው ለአመለካከቴ ልጓም የማገኘው!! አለበለዛማ ይኸው ዘራቸውን ያስበለጡቱ መረን ለቀው ህዝብን እያፋጁ እያየን ነው!! አኺ አንተ ሙስሊም ነህ! ረሱሉ ﷺ ህይወትህን ሲመሩት ነው ህይወትህ የሚስተካከለው! የጀነትንም መንገድ የምታገኘው በሳቸው አስተምህሮ ስነምግባርህን ስታርም ነው ሀቢቢ!!! 🎓አላህ ዘረኝነትን ከሀገራችን ላይ ያንሳልን፣ በዘረኝነት በሽታ የታወሩትን ሁሉ ልባቸውን ያድንልን 🤲🤲 ያ ረብ!!!! 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ከብሄር ተኮር ፍርድ እንጠንቀቅ ~ አንድ ሰው ነግዶ ወይም ገዝቶ ላገኘው መሬቱ፣ ቤቱ ወይም ንብረቱ ህጋዊ ባለቤት ነው። ከሸሪዐ አንፃር ሳዑዲ ሆነ አሜሪካ፣ ኬንያ ሆነ ደቡብ አፍሪካ፣ የትም ቢሆን ባለቤት ባለ ንብረት ነው። በህጋዊ መንገድ ያገኘውን ሃብት የአማራ አፅመ ርስት፣ የትግሬ ምድር፣ የኦሮሞ መሬት እያሉ መንጠቅና ማፈናቀል አይቻልም። ይሄ መሰረታዊ ሐቅ በጭፍን የዘር ጥላቻ የተነሳ እየተዘነጋ ነው። የማወራው በአኺራ ለሚያምኑ፣ ከአላህ ፊት መቆምን ለሚያስቡ ብቻ ነው። በዚህ ዘመን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበትነው ንብረት አፍርተው የሚኖሩ የኛ ዜጎች ብዙ ናቸው። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ሚዲያዎችን እየተጠቀሙ ጥላቻ በመዝራት ፈተና ሆነውብናል። ዜጎች ለዘመናት ላባቸውን አንጠፍጥፈው ባፈሩት ንብረት ላይ ዘርና ቋንቋቸውን መሰረት በማድረግ መፍረድ አላህን ከሚፈራ፣ ጤነኛ ህሊና ካለው ሰው የሚጠበቅ አይደለም። Ibnu Munewor 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

🎯 ቢድዐ የተከለከለበት 4️⃣ ጥበቦች 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ    🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/710 ____ 🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ 

🎯 ቢድዐ የተከለከለበት 4️⃣ ጥበቦች 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/710 ____ 🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መ
🎯 ቢድዐ የተከለከለበት 4️⃣ ጥበቦች 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ    🔗 Download Link https://t.me/Secretsof_Truth/710   ____ 🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ

ወንጀል በዝቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ እንጠፋለን⁉️ ሀዊ ሙሐመድ ራሂመሁሏህ አላህ ይዘንለት  እንዲህ አለ፦ ወንጀል በዝቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ እንጠፋለን ! ልክ ነፍስህ ከሰውነትህ እንደወጣች ሌላ ስም ይሰጥሀል ሬሳው ወጣ ይባላል:: በክብር እያቆላመጡ ሚጠሩህ ሙሀመድ ማሜ ምናምን እያሉ የሚጠራህ  ሁላ እሬሳው ብለው ወዲያው ስምህን ይቀይሩታል:: -ነገ የሱም ስም እንደሚቀየር ያስተዋለ ሰው አለ? -የሱም ስም ተረስቶ እሬሳው እንደሚባል ያሰበ ሰው አለ? -ልክ እሱ ሄዶ እንደቀበረና ሰውን እንደረሳ ሁሉ እሱም ተቀብሮ ሲረሳ ምን እንደሚውጠውስ ሊያስተውል የሞከረ ሰው አለን? ሁሌም ሁላችንም ይሄን ጥያቄ እራሳችንን እንጠይቅ እስኪ ? ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት" ወንድማችን ቀብሩን አላህ ያብራለትና ሳይሞት በፊት የተናገረው ይህ ነበር። እኛስ ተዘጋጅተናል ወይስ ተዘናግተናል ⁉️ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት

11- Striving Against The Soul ~ Ibn al- Qayyim (رحمه الله) mentioned is to progressively become accustomed to countering the call to lust and desires through religious motivation. This means that a person trains himself to strive against his soul. ~ So he needs to treat, repel and struggle with the temptation that call him towards evil through the religious motivation, which is called (mujāhadah). Mujāhadah is a form of resistance (muqāwamah) that involves resisting the temptation that invite evil within his soul and call to it. 12- Repelling Evil Thoughts ~ As mentioned Ibn al-Qayyim  (رحمه الله), is to repel revolution thoughts from one’s soul. This is because disobedience starts as a thought and develops into a desire. 13- Severing Any Relationships Or Causes That Stir Unlawful Desires ~ Mentioned by Ibn al-Qayyim  (رحمه الله) is to sever all connections and reasons that provoke him to follow his desires by redirecting his desires towards whatever is pleasing to Allāh. 14- Contemplating Upon The Legislated And Universal Signs Of Allāh ~ Is to reflect upon the amazing recited signs of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى), which is His speech as found in the Noble Qur’ān. Similarly, to contemplate on the universal signs of Allāh as found within the creation of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى). 15- Recognizing The Reality Of This World ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is to reflect on the reality of this world, how quickly it will end and how it is a place and a source of delusion. 16- To Turn To Allāh ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is for the servant to turn to the One who the hearts of the servants are between His two fingers, the One in whose hands are all important matters and the One who controls and disposes of the servant’s affairs. ~ [Imagine the effects this will have] when the hearts turn to One who is in control of all these things, rely upon Him and cling to Him ... 17- To Understand The Influence Of The Two Opposing Forces ~ One force pulls him towards the Loftiest Companion (Ar-Rafīq Al-A’lá) and the other force pulls him towards the lowest of the low ..., and this is the force of the soul that invites him to evil, the devil, evil companions and corrupt associates. - and Allahs refuge is sought 18- For Growth The Area Has To Be Clean And Empty ~ It is a condition for a place to be clear and empty in order for the rain of mercy to descend upon it; and the prerequisite for the place to be cleansed of filth for the vegetation to grow perfectly. When this occurs, and the place is clear and pure, it becomes ready and prepared for mercy, goodness and blessing. 19- Remember The Eternal Bliss Of Paradise ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is for the servant to know that Allāh  (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) has created him for an external existence which has no end, for honor and not humiliation, for tranquility and not fear, and for riches and not poverty. This is in the hereafter. ~ So reminding oneself of this and what exists in the afterlife from honor, affluence, enjoyment, blessings, safety and other than this, and that these sins will detrimentally affect his ability to acquire those lofty and higher stations, should cause him to strive hard to fight and combat against his own soul. 20- Knowledge Has To Be Accompanied By Action ~  Ibn al-Qayyim (رحمه الله) concluded these motivational factors with, is for the servant to not be deluded by his belief that mere knowledge of what has been mentioned is sufficient enough to produce the desired results. So mere knowledge of the motivational factors for escaping sins that were mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is insufficient. ~ Rather, it is mandatory for this knowledge to be accompanied by the struggle against one’s soul in order to act upon these matters [Abridged] 📖 Book: How To Escape Sins The Ways & Means To Refrain From The Disobedience of Allāh 🖋 Imām Ibn al-Qayyim 🖋Dr. ‘Abdur-Razzāq Ibn ‘Abdul-Muhsin al-Badr 📝Transl. Abūl-Layth Qāsim Ibn Aggrey Mutiva| 📇Publ. Hikmah Publ.

•Twenty Ways To Escape Sins • 1- Reverence & Veneration of Allāh ~ So the person acknowledges within his heart the exaltedness and magnificent of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) 2- The Love of Allāh ~ So if a person’s heart is driven by the love of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى),then this will keep him preoccupied and prevent him from falling into what angers Allāh (‎عز وجل). 3- Acknowledgment & Recognition of the Blessings of Allāh ‎ ~ So the servant should remember the favor of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى)upon him and be careful not to allow himself to be in a wretched state. 4- Reflecting Over the Punishment of Allāh ~ So Allāh (‎عز وجل) becomes angry, displeased and punishes. This should be remembered whenever a person’s soul invites him to disobey Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى). 5- The Great Loss that Results From Sin ~ So how much does an individual deprive himself of from favor and good and from deserving to be described as possessing complete faith? This is because on account of these acts of disobedience and major sins he does not deserve to be called anything but a disobedient believer ... 6- Suppressing One’s Soul And Conquering The Devil ~ The soul and the devil are the sources of every sin and the origin of all evil. 7- The Compensation And Reward ~ Whoever leaves something for Allāh will find that Allāh will replace it for him with that which is better. ~ Abandoning sinfulness is obedience in itself, an act of devotion to Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) and a part of your faith through which you draw closer to Allāh. 8- The Ma’iyyah of Allāh ~ I mean by this Allāh’s ma’iyyah (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) that is specific to His patient and pious servants. ~ The ma’iyyah of Allāh in the specific sense necessitates victory, protection, assistance, aid, and success. [PN] The specific type of ma’iyyah is with respect to His help, assistance and protection, whereas the general ma’iyyah is with respect to the knowledge and awareness of Allāh. 9- The Imminent Approach of Death ~ From the ways mentioned by Ibn al-Qayyim ‎(رحمه الله), is to be attentive of the imminent approach of death. ~ So be conscious of the imminent approach of death and the fact that it can come upon the servant unexpectedly at any time is a significant cause for contemplation. And the Prophet  [] said, << أك؍عوا ذكع هادم اللذات >> “Constantly remember the destroyer of pleasures.” [PN] SahÄŤh: Collected by Ibn Mājah. This Hadith declared SahÄŤh by Shaykh AlbānÄŤ SahÄŤh Ibn Mājah (no. 3453). 10- Calamities Are A Consequence Of Sins ~ As it pertains to calamities and well-being, then sins represent the greatest of trials; well-being is [coupled] to the obedience of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى).

PATIENCE IS OF TWO TYPES Maymūn Ibn Mihrān said: "Patience (sabr) is of two types: being patient over misfortunes (musība) and being patient in avoiding sins (ma'siya). The first is good, but the second is better." | See Ibn Qayyim in his 'Uda al-Sābirīn, P. 97 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከእናንተ ውስጥ አንድኛችሁ ዱዓ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓ ላይ ይቁረጥ(ቆራጥ ይሁን) ፤ አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል ፤ ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና
ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከእናንተ ውስጥ አንድኛችሁ ዱዓ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓ ላይ ይቁረጥ(ቆራጥ ይሁን) ፤ አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል ፤ ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና ] 📕(ሙስሊም ፥ 2678)

ሳይሸማቀቁ ችላ ሊሏቸው የሚገቡ አምስት ሰዎች ፡- 1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው። 2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው። 3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው። 4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው። 5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው። ©️©️ Abulbuhari 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው ------ በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ  ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰሚጥ ናቸውና ለማመን እንገደዳለን አላህ ይማራቸውና በአፍሪካ አህጉር ከ11ሚሊዮን በላይ ሠዎችን ያሰለሙ ሸይኽ ናቸው ታሪኩ እንዲህ ነው በ1977 አንድ የክርሰትያን በጎ አድራጊ ማህበር ከሰሜን አሜሪካ እርዳታ ለመሰጠት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣና በቀጥታ ድርቅና ርሃብ ወደ ተከሰተበት ገጠር ሂደው እርዳታ መሰጠት ይጀምራሉ ከዚያም የመስጂድ ኢማም የሆኑ አንድ ትልቅ ሠው እርዳታ ለመቀበል ይመጣሉ አሜሪካዊው እርዳታ ሰጪ ሲያያቸው የሀይማኖት አባት መሆናቸውን አውቆ ክርሰትያን እንዲሆኑ ጠየቃቸው እሳቸውም «ክርሰትያን አልሆንም የምትሰጠኝ ከሆነ ሰጠኝ» አሉት አሜሪካዊውም «እሺ አሁን በህዝብ ፊት በውሸት ክርሰትያን ሁኜያለሁ በል እና የፈለግከውን እሰጥሃለሁ» አላቸው እሳቸውም «በውሸትም በእውነትም አልልም ሀይማኖቴን አልቀይርም አሉት» ሰውየው ተናደደ እና «በቃ የሚሰጥ የለንም» ብሎ መለሳቸው ኢማሙ ባዶ እጃቸውን ወደ ቤታቸው ተመለሱ የሳቸው ቤተሰብም ጨርሶ እርዳታ ሳያገኝ ቀረ ፥ ከ3 ወራት በኋላ ይህን ታሪክ የሰሙት ኩዌታዊ ሸይኽ አብዱራህማን እንዲህ ይላሉ «ይህን ወሬ ከሰማሁኝ በኋላ በቀጥታ ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩኝ እና እኚህ ኢማም ወደ ሚኖሩባት አካባቢ ተጓዝን እንደ ደርሰን በአካባቢው ሰው የሚባል የለም ሁሉም ድርቁን ሽሽት አካባቢውን ለቀውት ሄደዋል ይዘውኝ የሄዱት ሰዎች የኢማሙን ቤት አሳዩኝና በራቸውን አንኳኳን የሚከፍትልን ስናጣ በሩን ገፋ አድርጌ ገባሁ ያየሁት ነገር እጅግ ዘግናኝ እና አስደንጋጭ ነበር አይኔን ማመን ከበደኝ ኢማሙ ሚሰታቸው እና ልጆቻቸው ሁሉም እንደተኙ በርሃብ ሙተዋል የአጥንታቸው ሃይከል ብቻ ተኝቶ አገኘሁት ፥ «በርሃብ እንሞታለን እንጂ ሀይማኖታችንን አንቀይርም» ብለው የሞቱ የሀበሻ ቤተሰብ አይቼ ተመለሰኩኝ ፥ በተጨማሪ እነዚያ በክርሰትና ስም ይዘውት የመጡት እርዳታ የኛ የአረብ አገሮች እና የሌሎች የመላው የአለም ህዝብ አዋጥተን ለተባበሩት መንግሰታት ድርጅት በሰብአዊነት የሰጠነው እርዳታ ነበር እነርሱ ግን በእንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታ አከፋፍለውታል» ሲሉ ታሪኩን ያጠቃልላሉ Abdulfetah Mahmud 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْءَانِ مَا هُوَ شِفَآءٌ وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ  ۙ  وَلَا يَزِيدُ الظّٰلِمِينَ إِلَّا خَسَارًا "And We send down of the Qur'an that which is healing and mercy for the believers, but it does not increase the wrongdoers except in loss." (Al-Israa 17: Verse 82) 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

If you want the Love of ALLĀH then Follow Sunnah ‎قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (O Muhammad صلى الله عليه وسلم  ) Say: If you love Allāh, then follow me, Allāh will love you and forgive you of your Sins, and Allāh is Forgiving, Merciful. 📜 Surah Ale Imran:31 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

PROPHETIC MEDICINE FOR THE HEART Prophetic medicines that are good for the heart are:⠀ • Talbina (Barleyflour) - The Prophet ﷺ said: “Talbina gives rest to the patient's heart and makes it active and helps relieve your pain and sorrow.” (Bukhari) In a study Barley was said to ‘significantly lowers bad cholesterol, reducing risk of heart attack and stroke' ⠀ • Ajwa Dates - Regular consumption of Ajwa dates prevents constriction of the blood vessels, strengthens the heart and improves cardiac functioning.⠀ • Olive Leaf helps reduce cardiovascular functioning by lowering blood pressure and cholesterol levels.⠀ • Olive Oil prevents strokes and heart disease.⠀ • Black Seed reduces blood pressure and cholesterol boosting heart health. The Prophet ﷺ said: “Black Seed is a cure for every disease.” (Bukhari) ⠀ • Ginger is an anti-inflammatory blood thinner, lowers blood pressure and cholesterol and prevents coronary heart disease.⠀ • Aloe Vera can lower LDL cholesterol, increase HDL cholesterol, reduce triglycerides, lower blood pressure, and stabilize heart rhythm.⠀ • Honey lowered LDL cholesterol, blood triglycerides and raised HDL cholesterol. Honey also lowered Homocysteine, another blood marker associated with disease.⠀ #PropheticMedicine #Heart Join:- 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

What a beautiful woman she is, who 🌷-seeks knowledge 🌷-knows the sunnah and spreads khayr 🌷-fears her Lord 🌷-obeys Allāh
What a beautiful woman she is, who 🌷-seeks knowledge 🌷-knows the sunnah and spreads khayr 🌷-fears her Lord 🌷-obeys Allāh 🌷-guards her tongue and controls it 🌷-and hesitates that a corrupt soul remembers her. Advice for you oh beloved Salafiyyah sister. ~Sh. Sulayman ar Ruhaylee #advice #woman Join:- 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil