es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ግጥም

ግጥም

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Mostrar más
5 651
Suscriptores
+824 horas
+247 días
+11730 días
Archivo de publicaciones
ሰው የሚሆን እንጅ የጠፋው ዘንድሮ ዘር የሚቆጥርማ ሞልቷል በየጓሮ እያደሩ ማነስ ሰው መሆን እረክሶ በስጋው ይመካል ለሚቀር በስብሶ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ብታመም_ነው_እንጂ!! የማይገኝ ነገር ያምረኛል ዘንድሮ ወተት ወተት አልኩኝ ገዛሁና ዶሮ በእኔ የደረሰው አይድረስባችሁ ዶሮ ገዝቶ ወተት ከቶ አያሰኛችሁ አወይ የእኔስ ነገር ለማን ይነገራል በቅሎ ስቶልድ ማየት አብዝቶ ያምረኛል ብታመም ነው እንጂ ብለከፍ ዘንድሮ እንዴት ሰው ይመኛል ወተትን ከዶሮ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Verified ሆኗል በደንብ ስሩት

#አበጀው_በያቸው አንቺ አትሳቀቂ ሀቁን ንገሪያቸው እውነት ነወይ? ሲሉሽ እውነት ነው በያቸው በአንቺ ፍቅር ያጣሁ ማግኘት ያልታደልኩኝ ትህምርቴን አቁሜ እብድት ያጠናሁኝ ውበትና ፍቅር አቅሌን አስጥለውኝ እብደት በሚል ማዕረግ ሰውነት ያጣሁኝ እኔ ያንቺ ምርኮ የፍቅርሽ ቁስለኛ እብድ ነኝ ለሰዎች ያልሆንኩ ወረተኛ እናም ሲጠይቁሽ ሳትሸማቀቂ በአንቺ መወፈፌን ለሁሉ አሳውቂ ልብሴን አሶልቆ በሰፊ ጎዳና የሚያንከራትተኝ ያው ፍቅርሽ ነውና ለሚጠይቁሽም እንዲህ ንገሪያቸው የአበደው በእኔ ነው አበጀው በያቸው። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጌታ መምጫኽ ዘመን ከመድረሱ በፊት ልቤን ልብ ስጠው መልሰው ከጥፋት ጴጥሮስን ከክህደት የመለሰው ዶሮ ለእኔም ላከውና ያንቃኝ ልቤን ሰብሮ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ!

#ነይ_አብረን_እንማ ባህል እንዲቀጥል በትውልድ ከተማ በፌስቡክ በቲክቶክ ነይ አብረን እንማ የጥንቱ ዘምኖ ከጀበና እርቆ ሀሜት ዲጂታል ነው ትውልዱ ተራቆ በቀጥታ ግቢ ከሀሜት ከተማ በተሻሻለው ህግ ነይ አብረን እንማ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

7 ቀን ብቻ ነው የቀረው የቻላችሁትን ሰብስቡ https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ODdkNTk2OWU

ትማራለች ብዬ ሙያ ከጎረቢት አግብቻት ነበረ አድልቼ ለውበት እንኳንስ ልትማር የምታውቀው ጠፋት ሽንኩርት ግዛ አለችኝ ገንፎ ለማገንፋት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Eyeserachut new?

#ምዕራፍ_ያጣ_ፍቅር በጅምር የቀረ ያልተቋጨ ፍቅር ሁሌም የሚታወስ ዘመን የሚሻገር በስንቱ ጓዳ ውስጥ አለ ተሸሽጎ ፍርድን ያላገኘ ያልታየ በሸንጎ ደብቆት ነው እንጂ በልቡ ማህደር የፈራው የሸሸው ለሰው ለመናገር የታሪክ ክታቡ ዶሴው ቢበረበር በእያንዳንዱ ህይወት ያልተቋጨ ፍቅር ሳይፈልግ የተወው አለው ቢመረመር በትዝታ ዜማ በእህ! እህ! እንጉርጉሮ በብቻ ጓዳ ውስጥ በልብ ተቀብሮ ምዕራፍ ያጣ ፍቅር በአጭሩ የቀረ ብዙ ታሪክ አለ!!! ያልተመረመረ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Be fast guys it is big project

እራሱን አግዝፎ በሌለው ማንነት ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ሲደነፋ ሀሰት ቃላት ሳተነፍስ በዝምታ ጥልቀት ያንን ሁሉ ጉራ ዘረረችው እውነት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Dotcoin በቅርቡ List የሚደረግ ይመስላል...ከTON Wallet ጋር Connect እንድናደርግ Option አምጥቷል! ያልጀመራችሁ ጀምሩ! https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5305703538

#እኔ_ነበርኩ_እጩ! ያብዳል ያሉኝ ሁሉ ቀድመውኝ አበዱ እኔ ሳልጀምረው ልብስ አውልቀው ሄዱ በማጣት መስሏቸው እብደት በደረጃ ማግኘትም ነው ለካስ የሰው ልጅ ማበጃ እኔ ነበርኩ እጩ አብዶ ለመታየት ቀድመውኝ አበዱ ጥለው ያን ሁሉ ሀብት         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#እኔ _ነበርኩ_እጩ! ያብዳል ያሉኝ ሁሉ ቀድመውኝ አበዱ እኔ ሳልጀምረው ልብስ አውልቀው ሄዱ በማጣት መስሏቸው እብደት በደረጃ ማግኘትም ነው ለካስ የሰው ልጅ ማበጃ እኔ ነበርኩ እጩ አብዶ ለመታየት ቀድመውኝ አበዱ ጥለው ያን ሁሉ ሀብት @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በዓመት አንድ ግዜ አንቺን መዘክሩ መች ይበቃሽና አይመጥንም ክብሩ ቀን በቀን ደጋግሞ ካልተከበርሽ እማ እናቴ አይገልጸውም ዓመት ጠብቆማ የእናት ቀንን ቆጥሮ ማመስገን ባይከፋም ለውለታሽ ምላሽ ፍጹም አይበቃሽም!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በዓመት አንድ ግዜ አንቺን መዘክሩ መች ይበቃሽና አይመጥንም ክብሩ ቀን በቀን ደጋግሞ ካልተከበርሽ እማ እናቴ አይገልጸውም ዓመት ጠብቆማ የእናት ቀንን ቆጥሮ ማመስገን ባይከፋም ለውለታሽ ምላሽ ፍጹም አይበቃሽም! @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ