es
Feedback
Ethio-Kickoff

Ethio-Kickoff

Ir al canal en Telegram
3 523
Suscriptores
-524 horas
-67 días
-5130 días
Archivo de publicaciones
🏆የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሲዳማ ቡና #ዋንጫውን ከፍ አድረጓል!
+2
🏆የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሲዳማ ቡና #ዋንጫውን ከፍ አድረጓል!

🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች የ2018 የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን - ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ38ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ ተጨዋ
🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች የ2018 የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን - ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ38ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ ተጨዋች/ምርጥ ጎል ? 2.🔛 የ38ኛው ሳምንት ምርጥ ቡድን የሚሉት? 3🔛 የ38ኛው ሳምንት ምርጥ ጨዋታ በእርሶ እይታ ? 4.🔛 የ3>ኛው ሳምንት የጨዋታ ሂደቱን የተቆጣጠረና ውጤታማ የነበረ አሰልጣኝ ? 5 🔛 የ38ኛው ሳምንት አወዛጋቢ ዳኝነትን እና በብቃት የተወጣች/የተወጣ አርቢትር (በየትኛው ጨዋታ) ? 6🔛የ38ኛው ሳምንት አስገራሚ ትዕይንት የሚሉት ? 👇 መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick 🔛ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

✅️የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች !
✅️የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች !

⭕️ ኤልፓ የሊጉን የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታ አሸንፏል የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና 0 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 70' አቤል ሀብታሙ (ፍ)
⭕️ ኤልፓ የሊጉን የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታ አሸንፏል የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና 0 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 70' አቤል ሀብታሙ (ፍ)

➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 67' ሲዳማ ቡና 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
+3
➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 67' ሲዳማ ቡና 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ / እረፍት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
+5
➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ / እረፍት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

⭕️ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻው የጨዋታ ቀን ➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ በሀዋሳ ጎዳናዎች ከማለዳ ጀምሮ በክፍት መኪና ይዟዟራል 👇 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018 የመጨረሻ እና የመ
⭕️ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻው የጨዋታ ቀን ➖️ታላቁ የሊጉ ዋንጫ በሀዋሳ ጎዳናዎች ከማለዳ ጀምሮ በክፍት መኪና ይዟዟራል 👇 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018 የመጨረሻ እና የመዝጊያ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ዛሬ ሰኔ 28/2018 በ10:00 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋል። ከጨዋታው እና ከመዝጊያ ዝግጅቱ በፊት ከማለዳ ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ በሀዋሳ ጎዶናዎች በክፍት መኪና ይዟዟራል።

⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ባህር ዳር ከተማ 6' ሲሞን ፒተር | 79' 90+10' አደም አባስ 90+8' ናትናኤል ዳንኤል
+2
⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ባህር ዳር ከተማ 6' ሲሞን ፒተር | 79' 90+10' አደም አባስ 90+8' ናትናኤል ዳንኤል

photo content
+1

⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ተጠናቋል ➖️ምድረገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወደረው አራተኛ ክለብ ሆኗል!! ➖️አዳማ ከተማ በቀጣይ አመት በፕሪም
⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ተጠናቋል ➖️ምድረገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወደረው አራተኛ ክለብ ሆኗል!! ➖️አዳማ ከተማ በቀጣይ አመት በፕሪምየር ሊጕ ይቀጥላል ⭕️ሀዋሳ ከተማ 2-3 አዳማ ከተማ 20' ጌታነህ ከበደ | 9' 18' አህመድ ሁሴን 60' እስራኤል ስማያት | 24' ቢንያም አይተን --------- ⭕️ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ) 34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ) ⭕️ምድረ ገነት ሽረ 0-2 ሸገር ከተማ 64' ቢንያም ፍቅሩ 90+3' ይሳቅ ገብረእየሱስ

የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ) 34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)
+4
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1  - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ)      34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)

ጉዞ ወደ ዛምቢያ ! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻው ማጣሪያ ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ በዛሬው እለት ወደ ዛምቢያ ለመጓዝ በአዲሰ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ይገኛል
+3
ጉዞ ወደ ዛምቢያ ! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻው ማጣሪያ  ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ በዛሬው እለት ወደ ዛምቢያ ለመጓዝ በአዲሰ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ይገኛል። ልዑክ ቡድናችን 2:55 ላይ በረራውን በመጀመር ከአራት ሰዓት በረራ በኋላ ንዶላ ከተማ እንደሚደርስ ይጠበቃል።

⭕️ተጠባቂው የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው የዛሬው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት በተለያየ ስታድየም ይካሄዳሉ 1-ሽረ ምድረገነት ከ ሸገር ከተማ ( ወንጂ ሁለገብ
⭕️ተጠባቂው የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው የዛሬው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት በተለያየ ስታድየም ይካሄዳሉ 1-ሽረ ምድረገነት ከ ሸገር ከተማ ( ወንጂ ሁለገብ ስታዲየም) 2-ወልዋሎ አዲግራት ከ ቅ/ጊዮርጊስ (አዳማ ሳ/ቴ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ) 3- ሐዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ (አበበ ቢቂላ ስታዲየም) 🔲➖️🔲የጨዋታዎቹን ግምታዊ ውጤቶች ያስቀምጡ ?

⭕️ዓፄዎቹ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብርን በድል ፈፅመዋል ፋሲል ከነማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን 64' ታምራት ኢያሱ
⭕️ዓፄዎቹ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብርን በድል ፈፅመዋል ፋሲል ከነማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን 64' ታምራት ኢያሱ

⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
+3
⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

#Kickoff# የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ - ኢትዮጵያ መድን
#Kickoff# የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ - ኢትዮጵያ መድን

የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ የቦታ እና የቀን ለውጥ ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ/ማ ቅዳሜ ሰኔ 27 አዲስ አበባ ላይ ሊያከናውን የነበረውን የ2018 የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር እና የሊጉ የመ
የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ የቦታ እና የቀን  ለውጥ ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ/ማ ቅዳሜ ሰኔ 27 አዲስ አበባ ላይ ሊያከናውን የነበረውን የ2018 የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር እና የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በዝናብ ስጋት ምክንያት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ለእሁድ ሰኔ 28/2018 ማዘዋወሩን ያሳውቃል

⭕️አንጋፋው አማካዮን መስዑድ መሐመድ ጫማ መስቀሉን ይፋ ካደረገ በኃላ ከክብር ከሜዳ የሸኘው እና ከሊጉ የወረደው ድሬደዋ የመጨረሻ ጨዋታውን አሸንፏል! ውጤት ድሬዳዋ ከተማ 2 - 1 አርባ ምንጭ ከተ
+4
⭕️አንጋፋው አማካዮን መስዑድ መሐመድ ጫማ መስቀሉን ይፋ ካደረገ በኃላ ከክብር ከሜዳ የሸኘው እና ከሊጉ የወረደው ድሬደዋ የመጨረሻ ጨዋታውን አሸንፏል! ውጤት ድሬዳዋ ከተማ 2 - 1 አርባ ምንጭ ከተማ 57' አስራት ቱንጆ 36' መሪሁን መስቀለ 82' አብዲሳ ጀማል

⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ የሙሉ ሰአት ውጤት መቐለ 70 እንደርታ 3-0 ነገሌ አርሲ 18' መሀሪ አምሀ 27' ብርሀኑ አዳሙ (ፍ) 59' ፍ
+3
⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ የሙሉ ሰአት ውጤት መቐለ 70 እንደርታ 3-0 ነገሌ አርሲ 18' መሀሪ አምሀ 27' ብርሀኑ አዳሙ (ፍ) 59' ፍሬዘር ካሳ

🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች ቻምፒዮን መሆናቸው ቀድሞ የታወቀበት ሳምንት - የዚህ ሳምንት ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ37ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ
🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች ቻምፒዮን መሆናቸው ቀድሞ የታወቀበት ሳምንት - የዚህ ሳምንት ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ37ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ ተጨዋች/ምርጥ ጎል ? 2.🔛 የ37ኛው ሳምንት ምርጥ ቡድን የሚሉት? 3🔛 የ37ኛው ሳምንት ምርጥ ጨዋታ በእርሶ እይታ ? 4.🔛 የ37ኛው ሳምንት የጨዋታ ሂደቱን የተቆጣጠረና ውጤታማ የነበረ አሰልጣኝ ? 5 🔛 የ37ኛው ሳምንት አወዛጋቢ ዳኝነትን እና በብቃት የተወጣች/የተወጣ አርቢትር (በየትኛው ጨዋታ) ? 6🔛የ37ኛው ሳምንት አስገራሚ ትዕይንት የሚሉት ? 👇 መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick 🔛ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com