️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Ir al canal en Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Mostrar más734
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
+9
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቢሾፍቱ እና አካባቢው የመስቀል ክብረበዓል በዛሬው ዕለት ማለትም በመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ላይ በታላቅ ድምቀት ከየአጥቢያው የተሰባሰብ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ፣ ማህበረ ካህናት ፣ምዕመናን ፣ የወረዳችን ሀላፊዎች እና ከመንግስት አካላት ተጋብዘው በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ያለፈ።
ሙሉውን የመርሀግብር ፎቶ ለመመልከት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/felegetibebimage
መስከረም 16/2019 ዓ.ም
#ከፎቶ_ማህደር
#FTM
#ከፎቶ_ማህደር
ክፍል 1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት በቢሾፍቱ ደብረመዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት በዛሬው ዕለት ማለትም በዕለተ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የመልአኩ ቅዱስ ራጉኤል አመታዊ ክብረበዓል እና የዘመን መለወጫ ክብረበዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
መስከረም 1 /2019 ዓ.ም
ኢትዮጵያ /ቢሾፍቱ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ