ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

显示更多
734
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቢሾፍቱ እና አካባቢው የመስቀል ክብረበዓል በዛሬው ዕለት ማለትም በመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ላይ በታላቅ ድምቀት ከየአጥቢያው
+9
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቢሾፍቱ እና አካባቢው የመስቀል ክብረበዓል በዛሬው ዕለት ማለትም በመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ላይ በታላቅ ድምቀት ከየአጥቢያው የተሰባሰብ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ፣ ማህበረ ካህናት ፣ምዕመናን ፣ የወረዳችን ሀላፊዎች እና ከመንግስት አካላት ተጋብዘው በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ያለፈ። ሙሉውን የመርሀግብር ፎቶ ለመመልከት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/felegetibebimage መስከረም 16/2019 ዓ.ም #ከፎቶ_ማህደር #FTM #ከፎቶ_ማህደር ክፍል 1

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት በቢሾፍቱ ደብረመዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት በዛሬው ዕለት ማለትም በዕለተ መስከረም 1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት በቢሾፍቱ ደብረመዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት በዛሬው ዕለት ማለትም በዕለተ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የመልአኩ ቅዱስ ራጉኤል አመታዊ ክብረበዓል እና የዘመን መለወጫ ክብረበዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ። መስከረም 1 /2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ /ቢሾፍቱ #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM