cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
15 187
Suscriptores
+224 horas
+417 días
+64730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
https://t.me/kegetemku_leyesus
1190Loading...
02
                  እስክንድር/መንፈሳዊ ልብወለድ                                      ክፍል 1 ዛሬ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን (ሰብሊ ናት ምታወራው....ሰብሊ በጣም ድንቅ ሴት ነች ፣ለጌታ ያላት ፍቅር ለሰው ያላት አክብሮት አመለካከቷ እና ባህሪዋ የአንድ ሀያዎቹ አመት ወጣት ሳትሆን የሆነ ትልቅ ሴትዮ ያስብላታል))ጌታ መልካም ነው ሁልጊዜ በመገኘቱ ያስደንቀኛል።...እያለች እያለ እስክንድር መጣና👀 ፣ድሮስ እኔ የቆምኩበት መድረክ መች የዋዛ ይሆንና ፣እስክንድር እኮ ነኝ ፣..አለ ((ወዳጆች እስክንድርን ላስተዋውቃችሁ፣...በዘመናችን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ሰው አስነሳ ከተባለ የመጀመሪያው ሰው እሱ ነው፣. እርሱ የቆመበት መድረክ ብዙ ተአምራት ብዙ መፈታት ብዙ ብዙ እጅግ ብዙ ድንቆች ይታያሉ ጌታ በሀይል እና በስልጣን ይሰራበታል፣፣አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መስራትን ይችላል ነገር ግን እንደ እስክንድር ያለ የጌታ እጅ የሚታይበትን አገልጋይ ምን አልባት በቅዱስ መጽሐፍ ካልሆነ በቀር ለማለት እደፍራለሁ🙄የሚያሳዝነው አንድ ደካማ ጎን አለው ፣..መቼም ሰው ሁሉ ደካማ ነው ልትሉ ትችላላችሁ፣ የሱ ድካም ግን የግል ባህሪው፣ትዕቢቱ ከመድረክ ባሻገር ያለው ማንነቱ ፣ደንዳና ልቡ  ፣የሚሰብከውን ስብከት የሚናገረውን ቃል ለመኖር የሚቸገር አይነት፣የእግዚአብሔርን ድንቅ ስጦታ ከራሱ ያመጣ እስኪመስለው ድረስ በድፍረት ለማውራት የማያመነታ ፣አጋንንትን ሲያስወጣ፣ ደዌያንን ሲፈውስ፣እውራንን ሲያበራ እግዚአብሔር በታላቅ ማዳኑ ክብሩን እና መንፈሱን በእርሱ አሳርፎ እንደሚያደርግ ሳይሆን በግልነጥረቱና በችሎታው የሚያደርግ ነው የሚመስለው፣...ምን??አትመክሩትም ወይ??😃😃አይይይ እናንትዬ 😳🙄😃እስክንድርን እራሱ እግዚአብሔር ይምከረው እንጂ... ሆሆሆሆሆ እሱኮ መምከር እንጂ ለመመከር መች ይፈልግና፣ለመገሰፅ እንጂ ለመገሰስ(አጥብቃችሁ አንብቡት)((መች ይፈልግና፣ልክ የሆነ ነገር ለመናገር ገና ስትጀምሩ!!🙉😳😳አይ አይ መቼም እኔን የመምከር አቅም አለኝ እያልሽ ባልሆነ ?!ይልና .....ብቻ በትንሹ እስክንድር ይሄንን ይመስላል፣የቀረውን ወደፊት እየተገለጠ ስለሚሄድ አብረን እናለን))...ታውቂ የለ የኔ አገልግሎት እንደማንም መድረክ ላይ ወጥቶ ጮሆ መውረድ ፣አንድን ቃል በተለያየ ማጣቀሻ እየመነዘሩ ጉባኤውን ማሰልቸት አይደልም😳እኔ ስቆም ወንበሩ ይነቀጠቀጣል ሰው እንደተለመደው አይቀመጥም፣...እኔ እስክንድር ነኝ።..       ሰብሊ:-   ተው እስኬ ተው በራስህ አትደገፍ ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው በአንተ ላይ በተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ የፀጋውን ባለቤት አመስግን ተው .....🙏🙏 እስክንድር:-   አረ ባክሽ😄😄😄ተይይይ እንጂ እኔ ባልኖር በምን ነበረ የሚገልጠው ፣ታውቂያለሽ ሰብሊ እንደውም በደንብ ሊጠብቀኝ ይገባል እንደኔ ቃሉን በትክክል ያለ ስህተት የሚያስተምር፣እንደኔ የፈውስ ፀጋ ያለው እንደኔ....ብሎ ሳይጨርስ ይሰሐቅ መጣ((ይሰሀቅ ሙዚቀኛ ነው የዳዊት መንፈስ አለበት በገናን ሲደረድር የሆነ ሀይል አለ።ሁል ጊዜ መድረክ ላይ ከእስኬ ጋር አይግባቡም...እስክንድር የሚፈልገው በቦታውም ያለቦታውም ፒያኖ እንዲጫወትለት፣..ለምሳሌ ገና እስክንድር መድረክ ላይ ሊወጣ እንደሆነ አውቆ ቀድሞ በሙዚቃ ጋጋታ አጅቦ አንዲቀበለው ይፈልጋል፣ይሴ ደግሞ ይሄ አግባብ አይደልም እያለ ይሞግተዋል፣... ይስሐቅ:-እንዴት ናችሁ ሰብሊ ፣ዛሬ በጣም ድንቅ አምልኮ ነበረን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በተለይ ሁለተኛው መዝሙርሽን እየሰማው መጫወት አቃተኝ እህቴ አንቺን ለእኛ በረከት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እስክንድር:-እና የኔ።አገልግሎት ጥሩ አልነበረም እያልክ ነው...😠?? ..............ክፍል 2 ይቀጥላል Like 👍React ❤😍&Forward  ↪በማድረግ ለሌሎች አዳርሱ https://t.me/kegetemku_leyesus
3873Loading...
03
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1890Loading...
04
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባቴ ብሩካን
4200Loading...
05
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
5023Loading...
06
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5020Loading...
07
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ። ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው? ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው። ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች። ⁴⁵ አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
7402Loading...
08
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ። ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው? ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው። ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች።
7121Loading...
09
ቤተሰብ ሰው ሁሉ የት ገባ
2200Loading...
10
ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ በቅርቡ የሚጀምረውን ለመከታተል?? እስቲ እጃችሁን ልየው😳
2300Loading...
11
ውዶች ላይቭ ኢየገባን ስላሎነ ከልብ ይቅርታ🥹🥹 እና ዛሬ ቸርች የተባረካቹበትን አምልኮ አካፍሉን።
4420Loading...
12
ሰላም ሃያላን
4570Loading...
13
ያባቴ ብሩካን እንዴት ዋላቹ እሁድ እንዴት እያለፈ ነው
7230Loading...
14
Media files
1 1455Loading...
15
ሌላ ቻናል እንዳለኝ ስንቶቻችሁ ታውቃላቹ? ሁለተኛው ቻናሌ ነው ተቀላቀሉ ከ 20 ደቂቃ በኃላ ላይቭ እገባለው ስለ #ፀሎት እንማማራለን እንፀልያለን ንኩት👇👇👇👇👇👇 @Yaltayu_srawoch
9141Loading...
16
ሰላም ቤተሰቦች
9000Loading...
17
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ፊት😭😭🧖‍♂️🧖‍♂️
1 24010Loading...
18
1ኛ ቆሮንቶስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን። ¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
1 1453Loading...
19
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
2550Loading...
20
https://t.me/kegetemku_leyesus https://t.me/kegetemku_leyesus
10Loading...
21
Media files
1 24415Loading...
22
pls add አድርጉ ቤተሰቦች
1 1310Loading...
23
Media files
10Loading...
24
በውሎዓችሁ ጌታ ምን አላቹ? የተረዳችሁት ቃል ካለ አካፍሉን
1 1600Loading...
25
ያባቴ ብሩካን እንዴት ዋላቹ
1 1720Loading...
26
ዕብራውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
2763Loading...
27
1ኛ ሳሙኤል 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እግዚአብሔር ሳሙኤልን ጠራው፤ እርሱም፦ እነሆኝ አለ። ⁵ ወደ ዔሊም ሮጠ፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለው። እርሱም፦ አልጠራሁህም ተመልሰህ ተኛ አለው። ሄዶም ተኛ። ⁶ እግዚአብሔርም ደግሞ፦ ሳሙኤል ሆይ ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ ዔሊ ሄደና፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለው። እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ አልጠራሁህም ተመልሰህ ተኛ ብሎ መለሰ። ⁷ ሳሙኤል ግን ገና እግዚአብሔርን አላወቀም ነበር፥ የእግዚአብሔርም ቃል ገና አልተገለጠለትም ነበር። ⁸ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን እንደ ገና ሦስተኛ ጊዜ ጠራው። እርሱም ተነሥቶ ወደ ዔሊ ሄደና፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለ። ዔሊም እግዚአብሔር ብላቴናውን እንደ ጠራው አስተዋለ። ⁹ ዔሊም ሳሙኤልን፦ ሄደህ ተኛ፤ ቢጠራህም፦ አቤቱ፥ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር በለው አለው። ሳሙኤልም ሄዶ በስፍራው ተኛ። ¹⁰ እግዚአብሔርም መጥቶ ቆመ፥ እንደ ቀድሞውም፦ ሳሙኤል ሳሙኤል ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም፦ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር አለው።
3752Loading...
28
live ተጀመረ
3531Loading...
29
ክፍል14 የህይወቴ ትውስታ የልጅነት ጊዜ ምን እንደገጠመኝ ወደዛ ህይወት እንዴት እንደገባሁ ከነገርኩት በኋላ አዝኖ ለደቂቃዎች አንገቱን ደፍቶ እንድወጣ ፈቀደልኝ እኔም በጣም ደስ ብሎኝ ከጣበያ ስወጣ አንዲት ሴትአዳሪ ልብስ እና እራት ይዛ ስትመጣ በመንገድ ተገናኘን መንገድ ላይ ስታየኝ በጣም ደስ ብሏት አንገቴን ስማኝ ወዳንቺ እየመጣሁ ነበረ ስትለኝ ገረመኝ ምክንያቱም እኔ ማንም አይወደኝም ማንም አያስበኝም ተመልሰን ወደ ጣበያ ሄደን ለኔ የመጣው ምግብ ለእስረኞች ሰጥተን ወደ ስራ ተመለስን ለመጀመርያ ጊዜ ሴት ጓደኛ አገኘሁ በጣም ወደድኳት እንደ ወንድ ፍቅረኛ ወደድኳት እሷ አለባበስ የምትችል ከሰው ጋር ተግባቢ ነች እኔ ደግሞ እንደነገርኳቹ ከሷ ጋር ስውል ምን መልበስ እንዳለብኝ ምን ከምን ጋር እንደሚለበስ ደግሞ መልበስ ስጀምር የሰውነት ቅርፅሽ ያምራል እያለች ትነግረኝ ነበረ ታደንቀኝ ነበረ 💔💕❣️😍😍😍😍😍 ከዛ ብዙም ሳልቆይ ፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ሌላ አገር መሄድ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ወደ አንቦ ከተማ ሄድኩ የተጓዝኩት ብቻዬን ነው ከተማው ያስፈራል በዛ ላይ ከልጅቷ ጋር በጣም ተግባብተን ነበረ ናፈቀችኝ ፍቅረኛዬም ናፈቀኝ እያለቀስኩ አመሸሁ የተቀጠርኩበት ቤት ትልቅ ጭፈራ ቤት ነው ባራባራስ ሆቴል ይባላል ሴቶች የሚለብሱት አጫጭር ልብስ ነው እኔ ግን የምለብሰው ሱሪ በሂል ጫማ ነው አጭር ልብስ ከለበስኩ ጠባሳዬ ይታያል አጭር ባለብስም አጭር ከለበሱት ሁሉ እኔ እበልጣቸው ነበረ የሆቴሉ ባለቤት ሴት ሲቀጥር ስለ አለባበስ ይነገራቸዋል አጭር የማትለብስ ሴት አያስገባም ለኔ ግን ብዙም ሳያወራኝ ክፍት ቦታ እንዳለ ነገረኝ ሴቱች ተገረሙ ያገኘሁትን ልብስ ለብሼ ስገባ ያምርብኝ ነበረ ካሉ ሴቶች ሁሉ ተፈላጊ ሆንኩኝ ወንዶች እርስ በራሳቸው በእኔ ምክንያት ይጣሉ ነበረ እኔ ደግሞ ወንድ የሚባል ነገር ባይጠይቀኝ ባያወራኝ ደስ ይለኝ ነበር ቀን መስተንግዶ በሚሰሩ ሴቶች እቀና ነበር ቀን እንደ ማንኛውም ሰው ውዬ 10:00 ሲሆን ያሳስበኝ ነበር በነገራችን ላይ ሴቶች ጫት ሲቅሙ የሚያደርጉት ዱአ ወይም ምርቃት ልንገራቹ ከማታ ሙሽርነት አውጣን ይላሉ እኔ ግን ቀን በሚሰሩ ሲቶች በጣም እቀና ነበረ ግን እኮ እንደነሱ መስራት በጣም ቀላል ነገር ነበር እንደ ማልችል ይሰማኝ ነበረ መንገድ ላይ ቡና በሚያፈሉ ሲቶችም እቀና ነበረ አንዳንዴማ ምናለ ወላጅ አልባ ልጆች የሚወስዱ ሰዎች እኔንም በወሰዱኝ ብዬ እመኝ ነበር ማታ ማታ ለባብሼ ገብቼ ወንዶች እንዳይጠይቁኝ አሞኛል ብዬ ተመልሼ ገብቼ እተኛ ነበር ጠዋት ደግሞ የምበላው ነገር አጣለሁ ምንም ተስፋ የሚባል ነገር አልነበረኝም ቤተሰቦቼ ከነ ጭራሻቸው እረሳኋቸው ሁሉም ነገር አስጠላኝ የሄድኩበት አገር ከማንም ጋር አልተግባባሁም በምሰራው ስራ ደስተኛ አልነበርኩም እንዳልወጣም የምችለው ስራ የለም መብረር እያማራት ክንፏ እንደተሰበረባት ወፍ ሆንኩኝ💔 ወንዶች ጉረኛ እንደሆንኩ ቆጠሩኝ ሴቶችም በኔ ይናደዱብኝ ነበረ ወይ አትጠቀም ወይም አታስጠቅም አይነ ጥላ አለባት ይሉኝ ነበር ደግሞ ትንሽ እንደ ቆየሁ ከዝያ ሀገር ወጥቼ ጊንጪ ከተማ ሄድኩ ይቀጥላል..... ሰለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
1 5245Loading...
30
የጌታ ድምፅ ወደ እኛ ሲመጣ ሀሌሉያ ነገር ይሰራል
1 2080Loading...
31
እዚህ ቃል ዉስጥ ህይወት አለ ሀያላን🎂
1 2110Loading...
Mostrar todo...
Asfaw Melese 06 03 አልሞትም ለጌታ ዘምሬ.mp34.84 MB
                  እስክንድር/መንፈሳዊ ልብወለድ                                      ክፍል 1 ዛሬ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን (ሰብሊ ናት ምታወራው....ሰብሊ በጣም ድንቅ ሴት ነች ፣ለጌታ ያላት ፍቅር ለሰው ያላት አክብሮት አመለካከቷ እና ባህሪዋ የአንድ ሀያዎቹ አመት ወጣት ሳትሆን የሆነ ትልቅ ሴትዮ ያስብላታል))ጌታ መልካም ነው ሁልጊዜ በመገኘቱ ያስደንቀኛል።...እያለች እያለ እስክንድር መጣና👀 ፣ድሮስ እኔ የቆምኩበት መድረክ መች የዋዛ ይሆንና ፣እስክንድር እኮ ነኝ ፣..አለ ((ወዳጆች እስክንድርን ላስተዋውቃችሁ፣...በዘመናችን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ሰው አስነሳ ከተባለ የመጀመሪያው ሰው እሱ ነው፣. እርሱ የቆመበት መድረክ ብዙ ተአምራት ብዙ መፈታት ብዙ ብዙ እጅግ ብዙ ድንቆች ይታያሉ ጌታ በሀይል እና በስልጣን ይሰራበታል፣፣አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መስራትን ይችላል ነገር ግን እንደ እስክንድር ያለ የጌታ እጅ የሚታይበትን አገልጋይ ምን አልባት በቅዱስ መጽሐፍ ካልሆነ በቀር ለማለት እደፍራለሁ🙄የሚያሳዝነው አንድ ደካማ ጎን አለው ፣..መቼም ሰው ሁሉ ደካማ ነው ልትሉ ትችላላችሁ፣ የሱ ድካም ግን የግል ባህሪው፣ትዕቢቱ ከመድረክ ባሻገር ያለው ማንነቱ ፣ደንዳና ልቡ  ፣የሚሰብከውን ስብከት የሚናገረውን ቃል ለመኖር የሚቸገር አይነት፣የእግዚአብሔርን ድንቅ ስጦታ ከራሱ ያመጣ እስኪመስለው ድረስ በድፍረት ለማውራት የማያመነታ ፣አጋንንትን ሲያስወጣ፣ ደዌያንን ሲፈውስ፣እውራንን ሲያበራ እግዚአብሔር በታላቅ ማዳኑ ክብሩን እና መንፈሱን በእርሱ አሳርፎ እንደሚያደርግ ሳይሆን በግልነጥረቱና በችሎታው የሚያደርግ ነው የሚመስለው፣...ምን??አትመክሩትም ወይ??😃😃አይይይ እናንትዬ 😳🙄😃እስክንድርን እራሱ እግዚአብሔር ይምከረው እንጂ... ሆሆሆሆሆ እሱኮ መምከር እንጂ ለመመከር መች ይፈልግና፣ለመገሰፅ እንጂ ለመገሰስ(አጥብቃችሁ አንብቡት)((መች ይፈልግና፣ልክ የሆነ ነገር ለመናገር ገና ስትጀምሩ!!🙉😳😳አይ አይ መቼም እኔን የመምከር አቅም አለኝ እያልሽ ባልሆነ ?!ይልና .....ብቻ በትንሹ እስክንድር ይሄንን ይመስላል፣የቀረውን ወደፊት እየተገለጠ ስለሚሄድ አብረን እናለን))...ታውቂ የለ የኔ አገልግሎት እንደማንም መድረክ ላይ ወጥቶ ጮሆ መውረድ ፣አንድን ቃል በተለያየ ማጣቀሻ እየመነዘሩ ጉባኤውን ማሰልቸት አይደልም😳እኔ ስቆም ወንበሩ ይነቀጠቀጣል ሰው እንደተለመደው አይቀመጥም፣...እኔ እስክንድር ነኝ።..       ሰብሊ:-   ተው እስኬ ተው በራስህ አትደገፍ ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው በአንተ ላይ በተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ የፀጋውን ባለቤት አመስግን ተው .....🙏🙏 እስክንድር:-   አረ ባክሽ😄😄😄ተይይይ እንጂ እኔ ባልኖር በምን ነበረ የሚገልጠው ፣ታውቂያለሽ ሰብሊ እንደውም በደንብ ሊጠብቀኝ ይገባል እንደኔ ቃሉን በትክክል ያለ ስህተት የሚያስተምር፣እንደኔ የፈውስ ፀጋ ያለው እንደኔ....ብሎ ሳይጨርስ ይሰሐቅ መጣ((ይሰሀቅ ሙዚቀኛ ነው የዳዊት መንፈስ አለበት በገናን ሲደረድር የሆነ ሀይል አለ።ሁል ጊዜ መድረክ ላይ ከእስኬ ጋር አይግባቡም...እስክንድር የሚፈልገው በቦታውም ያለቦታውም ፒያኖ እንዲጫወትለት፣..ለምሳሌ ገና እስክንድር መድረክ ላይ ሊወጣ እንደሆነ አውቆ ቀድሞ በሙዚቃ ጋጋታ አጅቦ አንዲቀበለው ይፈልጋል፣ይሴ ደግሞ ይሄ አግባብ አይደልም እያለ ይሞግተዋል፣... ይስሐቅ:-እንዴት ናችሁ ሰብሊ ፣ዛሬ በጣም ድንቅ አምልኮ ነበረን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በተለይ ሁለተኛው መዝሙርሽን እየሰማው መጫወት አቃተኝ እህቴ አንቺን ለእኛ በረከት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እስክንድር:-እና የኔ።አገልግሎት ጥሩ አልነበረም እያልክ ነው...😠?? ..............ክፍል 2 ይቀጥላል Like 👍React ❤😍&Forward  ↪በማድረግ ለሌሎች አዳርሱ https://t.me/kegetemku_leyesus
Mostrar todo...
ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

😍 5
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Mostrar todo...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባቴ ብሩካን
Mostrar todo...
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
Mostrar todo...
❤‍🔥 5 2
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
👍 1
💿ሊሊ ጥላሁን💿
📀አዜብ ሀይሉ📀
💿ሀና ተክሌ💿
💿መስከረም ጌቱ💿
📀አስቴር አበበ📀
📀ዘርፌ ከበደ📀
📀ቤተልሄም ወልዴ📀
💿ቤተልሄም ተዘራ💿
💿ዝናሽ ታያቸው💿
📀ፌናን በፍቃዱ📀
💿ህሊና ዳዊት💿
💿ሶፊያ ሽባባው💿
💿አይዳ አብራሃም💿
📀እየሩሳሌም ነጊያ📀
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ። ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው? ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው። ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች። ⁴⁵ አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
Mostrar todo...
❤‍🔥 8🤩 2
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ። ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው? ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው። ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች።
Mostrar todo...
👍 4

🔥 7🤩 4