cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
14 635
Suscriptores
+4524 horas
+2107 días
+1 12230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

😭 4
👍 7😭 3
መዝሙር 42 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ³ ዘወትር፦ አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ። ⁴ ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፤ በዓል የሚያደርጉ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።
Mostrar todo...
ዛሬም እንደተለመደው ውስጣቹ የሞላውን ነገር አካፍሉን መዝሙር ፀሎት ቃል ግጥም ባርኳት
Mostrar todo...
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ውሎ እንዴት ነበር
Mostrar todo...
👍 12
.......ዕድል ስጦታ ነው ዕድል ሳይታሰብ ድንገት ለተገባ ሳይሆን ላልተገባ ባለበት ማንም ሳያውቀው ሰጪው ብቻ አውቆ ግን ለማን እንደሆነ እድልን ጠብቆ ድንገት ካለበት ከማይታሰብ ቦታ ላንተ ነው ላንቺ ነው የእድል ስጦታ ብዙዎች እያሉ የተገባቸው ድሮ ሊታደሉ ሳይሆን ሊሆናቸው ተቆጥሮ ግና እድል መጣ ለኔ ለሀጠረያተኛ በነፃ ተሰጠኝ አረንዲሆን መዳኛ በበደሌ ምክንያት የቁጣ ልጅ ሳለሁ ሞት የተገባኝ ከአብ የተጣላሁ በምህረቱ እጅግ ባለጠጋ የሆነ በፅድቅ ሀጥያቴን በፀጋ ከደነ መፃተኛ ሳለሁ በባርነት ቀንበር የልጁን ደም አድሎ ሰበረ የዕዳዬን ቀንበር እድል ነው ይህ ለኔ የዳንኩበት መንገድ በኔ አባት ተብሎ ሊጠራ ሲወደድ አዎን እድል ነው ይሄ ብርሃን ዛሬ እስሬን በጠሰው እንዳል ቀር ታስሬ ዛሬ ታድያለሁ ሞቴ ተሽሮልኛል በክርስቶስ በኩል ሰማይ ተፈቅዶልኛል በመጋረጃ በማይከደን ብርሃን እዛ ታድያለሆ ልቀመጥ ከፃድቃን ከዚህ በላይ ደስታ ከዚህ በላይ እድል የትም አይገኝም ከዚህ የላቀ ድል ለዘላም ኪዳን በደሙ ዋጅቶኛል በክርስቶስ ስራ ሰማይ ተገብቶኛል Like Share Comment 👇👇👇 https://t.me/kegetemku_leyesus
Mostrar todo...
ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Mostrar todo...
👍 2🔥 1
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬