MA Tech
Ir al canal en Telegram
ይህ ቻናል ስለ Crypto ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች ይወራበታል። Group: https://t.me/matech2 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔹 Social media management 🔹 Website development 🔹 Any video editing 🔹 Logo design 🔹 Banner Design 🔹 Business card design Contact @Abeni_tech
Mostrar más2 281
Suscriptores
Sin datos24 horas
-97 días
-4830 días
Archivo de publicaciones
2 281
Repost from PAWS Community
PAWS: STRIVE TO WIN ARC 🐶
Monday is the final day to update your badge and grab wPAWS!
Also, next week, Activity Check is gonna be live on the PAWS website (no donation ofc.)
Make sure you’re staying on top of the updates.
And just a reminder: all official updates and details will only come from these trusted sources below:
https://x.com/airmin_agent
https://x.com/1024_0x
https://x.com/renb0hn
🚫 ONLY THESE X ACCOUNTS BROADCAST OFFICIAL INFORMATION ABOUT THE PROJECT // DON'T FALL FOR SCAMS 🚫
2 281
ዛሬ ነው የተጀመረው ለ 8ቀን ይቆያል!
ለስምንት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው ምንም መረጃ አልተነገረም። ከስምንት ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል ነውም የተባለው። countdown ጀምሯል፡፡
DurovCaps Airdrop 🧢
The countdown has begun - 8 days left
Join Caps 🧢 ✅
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=363368116
ከባድ ነገር የለውም።
✅Start Bot 🧢
✅Complete All Task
✅Done
2 281
Trump family time
ያለፉት 3 ቀናት crypto world ፊቱን ወደ Trump family አዙሯል። ሌሊት የTrump ባለቤት የሆነችው MELANIA የራሷን memecoin launch አድርጋለች በዚህም ምክንያት ያለውን ሁሉ ሽጦ $Trump እንዳልገዛ አሁን ደግሞ $trumpን ሽጠው MELANIAን በመግዛት ተጠምደዋል። የሷ coin launch እንደተደረገ bitcoin ጨምሮ ብዙ coins dramatically ቀንሰዋል።
ስለ MELANIA ምን ታስባላቹ?
2 281
+1
PAWS New Task Added
How to complete
- Click Start & Open web
- Click 3Line "☰"
- Click Pre-Market
- Refresh bot & Claim
- Done
2 281
+1
Paws አዲስ ታስክ ገብታቹ ስሩ
ቦቱ ውስጥ ግቡ
1. ከዛ ወደ ዌብሳይቱ ግቡ
2. በመቀጠል Claim
3. ከዛም የpaws ምስሉ ላይ ምልክት የተደረገባቸውን ክሊክ አድርጓቸው
4. ከዛ ቦቱ ውስጥ ተመልሳቹ Refresh አድርጉት ይሰጣቹሃል
2 281
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
+1
በኢትዮጵያ በይፋ የአክሲዮን ግብይት ተጀመረ።
የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ዛሬ ዓርብ የአክሲዮን ሽያጭና ግዢ ግብይቱን በይፋ መጀመሩን አስታውቋል።
የአክሲዮን ገበያ ሥራውን በይፋ ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ፤ " በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ግብይት በዛሬው ዕለት ጥር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የመጀመሪያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ደወል ደውለናል " ብለዋል።
የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያው ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን ካሳሁን በቀጣዮቹ ዓመታት ውስጥ 50 ያህል ኩባንያዎች በዚህ ገበያ ላይ የአክሲዮን ድርሻዎችን ለግብይት እንደሚያቀርቡ ገልጸዋል።
በተለምዶ ክፍት ገበያ በመባል የሚታወቀው የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ የተማከለ የፋይናንሺያል ገበያን የሚያመለክት ሲሆን የተዘረዘሩ ኩባንያዎችን የዋስትና ሰነዶች፣ኮሞዲቲዎች ጨምሮ በአክሲዮን ሻጮች እና ገዥዎች መካከል የሚገዙበት እና የሚሸጡበት ማዕከል መሆኑ ይታወቃል።
የመረጃው ባለቤት ካፒታል ጋዜጣ ነው።
@tikvahethiopia
