es
Feedback
SPHMMC Library

SPHMMC Library

Ir al canal en Telegram

St. Paul's Hospital Millennium Medical College Library official Telegram Channel Digital Library address 👉http://10.80.80.90 Institutional Repository Address 👉http://10.80.90.102

Mostrar más
2 594
Suscriptores
+224 horas
+197 días
+13130 días
Archivo de publicaciones
Exit Exam Schedule: Day 6 - Thursday, Sene 11, 2018 👉Round 1 ጠዋት (2:00 - 4:30 ሰዓት) - Computer Science - Operation Theater 👉Round 2 ጠዋት (5:00 - 7:30 ሰዓት) - Neonatal Nursing 👉Round 3 ከሰዓት (8:30 - 11:00 ሰዓት) - Economics (BED) ----Good Luck ---

👉Day 5 - Sene 10, 2018 Round 1 ጠዋት (2:00 - 4:00 ሰዓት) - Emergency & Critical care nursing - Midwifery - Public Health - Pharmacy 👉Day 5 - Round 2 (5:00 - 7:30 ሰዓት) - Surgical Nursing - Arabic language - English Language - Medical Rad Tech - Psychology 👉Day 5 - Round 3 ከሰዓት (8:30 - 11:00 ሰዓት) - Med Lab Science - English Language - Pediatrics & Child health - Psychiatry

Exit Exam 2018 Assigned at St Pauls.xls5.37 KB

Repost from SPHMMC Library
Dear Exit exam takers, Please check your name and your assigned round/session from Exit Exam List attached earlier.

ሰኞ እለት የሚሰጠው የ አካውንቲንግና ፋይናንስ የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በፈተና ማዕከላችን በ 3 ፈረቃ ይሰጣል፡፡   የመውጫ ፈተና የሶስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 8/2018 ዓ.ም) ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:00-4:30 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ጠዋት ከ5:00-7:30 ሰዓት ✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት   ተፈታኞች ከመፈተኛ ሰዓታቸው 30 ደቂቃ ቀድመው በመፈተኛ ክፍላቸው መገኘት ይጠበቅባቸዋል ። መልካም ፈተና!!!  

ትናንት መሰጠት የጀመረው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በዛሬው ውሎ የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እንዲሁም ቢዝነስ ማኔጅመንትና ኢንተርፕሬነርሺፕ ፈተናዎች እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡   የመውጫ ፈተና የሁለተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 05/2018 ዓ.ም) ፈተናው በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦ ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ7:30-10:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ10:15-12:45 ሰዓት   የመውጫ ፈተናው እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለሰባት ቀናት (ቅዳሜ እና እሑድ ሳይጨምር) በኦንላይን ይሰጣል፡፡  

Dear Student, Please check your name and your assigned round/session from Exit Exam List attached earlier.

Dear Students, Today’s Management/ Business Management… Exit Exam Second (2) Session will Start at 7:30 Local Time. Students should arrive at examination room 7:00 LT. Thank you

#ExitExamProtocols የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡ ➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል። ➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡ መልካም ፈተና ይሁንላችህ!!!

Exit Exam List Assigned at St. Paul's with program and Exam Time

Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others... 👉 Thursday Sene 4 (June 11) - Friday, Sene 12 (June 19) EXIT EXAM WEEK የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተና ሳምንት (#1262) - Both DL ------Best of Luck ----

Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others... 👉 Monday - Ginbot 17 (May 25) C2 Minor (#18) - Anesthesia Exam - Morning - Res DL ❌ ❌ ❌ 👉 Friday - Ginbot 21(May 29) Pediatrics R1 Exam - Morning - Res DL 👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Module 3 Exam - Morning - UG DL 👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Gyne R1 Exam - Morning - Res DL ------Best of Luck ----

photo content

Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others... 👉 Monday - Ginbot 17 (May 25) C2 Minor (#18) - Anesthesia Exam - Morning - Res DL ❌ ❌ ❌ 👉 Friday - Ginbot 21(May 29) Pediatrics R1 Exam - Morning - Res DL 👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Module 3 Exam - Morning - UG DL ------Best of Luck ----

photo content
+2

Orientation Residents May 2026.pptx12.17 MB

Orientation for new Resident at SPHMMC
+2
Orientation for new Resident at SPHMMC

photo content
+2

Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others... 👉 Monday - Ginbot 10 (May 18) SPH 3 Exam - Afternoon - UG DL ------Best of Luck ----

photo content
+2