es
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Ir al canal en Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Mostrar más
7 412
Suscriptores
-824 horas
-317 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
✞ ቅዱስ ሩፋኤል ✞ ምስጢረ መለኮት አድራሽ ነህ ለእስራኤል መድኃኒት ነው ስምህ ቅዱስ ሩፋኤል (፪) የሱሳኑ ነቢይ በእጆችህ ተዳስሶ አይኖቹ በርተዋል ምህረትን ለብሶ እኔ ራሴን ማየት ተስኖኛልና ከኔ አልፎ አምላኬን ልየው በጽሞና እረፍትህ ምስጋና ነውና አታርፍም ችግር የምትጋርድ በያዝከው በእሳት ፍም በሳት ሰረገላ በሚፋጠን እግርህ ፈጥነህ ድረስልኝ የልቤን ስነግርህ ከአህዛብ እርሾ ደግሜ እንዳልበላ እንደ ጦቢት ጋርደኝ በክንፎችህ ጥላ እግዚአብሔርን ላስብ በፍፁም ልቦና አንተን እንደሚልክ አምነዋለሁና ሰናክሬም በክፋት ቆሞብኝ ከፊቴ ናልኝ እልሃለሁ ሩፋኤል አባቴ የሰራብኝን ግፍ በአንተ ረስቻለሁ በመድኃኒት እጅህ ደስታን አግኝቻለሁ             መዝሙር ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ። ጦቢት፲፪፥፲፭ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

እግዚአብሔር ፈዋሽ እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ግሩም ለአንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና/2/    ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር/2/ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘህ ከንፋስ ይልቅ ትፈጥናለህ መራሄ ፍኖት ናልኝ ወደኔ ጦቢት ነኝ ይብራልኝ አይኔ/2/ ተሾምክ በኃይላት አለቃ ሆነህ ሰሚነህ ሩፋኤል ላለህ ሲወልዱ እናቶች እንዳይጨንቃቸው ማህጸን ከፋች ሆንካቸው/2/ እኔ ያንተ ልጅ ላንተ ልዘምር ስላየሁ ያንተን ልዩ ፍቅር በደረስኩበት የማትለየኝ ስላንተ ምለው ብዙ አለኝ ስላንተ ገና ብዙ አለኝ                       መዝሙር           በዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ

_ገና_እንዘምራለን_Gena_Enzemeralen_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_mXhG_RkQf44_140.mp38.13 MB

መሐረኒ ድንግል .mp34.56 MB

ቀ-1.m4a5.11 MB

ነይ ነይ ሡላማጢስ ቸርነት (2).mp35.19 MB

✝️ነይ ነይ ሱላማጢስ✝️ ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ ሰላምን ፀንሰሽ ሰላምን ወልደሻል ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል ሁለንተናሽ ግሩም ማማ ሰገነቴ የመስቀሉ ግርጌ ገፀ በረከቴ አንባ መሸሸጊያ ክብሬ ነሽ ገንዘቤ ሁሌም ትኖሪያለሽ ታትመሽ በልቤ(2)               ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ               ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ ግርማ ሞገሴ ሆይ ነይ ነይ ሱላማጢስ ከሆድሽ ከተማ ተወልዷል ኢየሱስ ብራናው ሲገለጥ ማርያም ማርያም አለ ታምርሽን ስሰማ ጭንቀቴ ቀለለ(2)                 ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ                 ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                 ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                 ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ አለምን በሙሉ ዙርያውን አሻቶ የምድርን ዳርቻ ሁሉን ተመልክቶ ፍፁም አላገኘም አንችን የመሰለ ካንች ንፅህና የተስተካከለ(2)                   ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ                   ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                   ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                   ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ           ዘማሪ ሊቀልሳናት ቸርነት ሰናይ            ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ                        ሼር  // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄      https://t.me/OrtoMezmur21      https://t.me/OrtoMezmur21      https://t.me/OrtoMezmur21

ነይ ነይ ሡላማጢስ ቸርነት (2).mp35.19 MB

✝️ነይ ነይ ሱላማጢስ✝️ ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ ሰላምን ፀንሰሽ ሰላምን ወልደሻል ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል ሁለንተናሽ ግሩም ማማ ሰገነቴ የመስቀሉ ግርጌ ገፀ በረከቴ አንባ መሸሸጊያ ክብሬ ነሽ ገንዘቤ ሁሌም ትኖሪያለሽ ታትመሽ በልቤ(2)                  ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ                  ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                   ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                   ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ ግርማ ሞገሴ ሆይ ነይ ነይ ሱላማጢስ ከሆድሽ ከተማ ተወልዷል ኢየሱስ ብራናው ሲገለጥ ማርያም ማርያም አለ ታምርሽን ስሰማ ጭንቀቴ ቀለለ(2)                    ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ                    ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                    ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                    ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ አለምን በሙሉ ዙርያውን አሻቶ የምድርን ዳርቻ ሁሉን ተመልክቶ ፍፁም አላገኘም አንችን የመሰለ ካንች ንፅህና የተስተካከለ(2)                   ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ                   ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ                   ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ                   ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ           ዘማሪ ሊቀልሳናት ቸርነት ሰናይ            ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ                        ሼር  // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄      https://t.me/OrtoMezmur21      https://t.me/OrtoMezmur21      https://t.me/OrtoMezmur21

ዐረገች በስብሐት (1).mp36.67 MB

ዐረገች በስብሐት ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ በስብሐት በእልልታ አረገች አረገች በእልልታ የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ ብታርፍም እመ አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ዐረገች ተነስታ ድንግል የኛ እናት እልል በሉላት እልል በሉላት ሰማያት ተደንቀው በአዲሲቷ ሰማይ ያልቻሉትን ጌታ ወስናው ብትታይ ሊቀበሏት ወጡ በሀሴት በሙሉ ነዪ ነዪ እያሉ ነዪ ነዪ እያሉ ዘመኗን በሙሉ ስለ ልጇ አልቅሳ የመከራ ሰይፍን አሳልፋ ነፍሷ በቀኙ ልትቆም ንግሥት እየተባለች ይኸው ዐርጋለች ይኸው ዐርጋለች በሐዋርያት አበው ትምሕርት የጸናችሁ የልጇ ምሥክር ከዘሯ የቀራችሁ ከሞት ተነሥታለች ቅድስት እናታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እጅሽ በዳሰሰው በነካው ሰበን እንደ ባረክሻቸው ሐዋርያቱን ማርያም ማርያም ስንል ደጅሽ ላይ ቆመን እኛንም ባርኪን እኛንም ባርኪን             መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አማን ኡርጌሳ

እንዳያመልጣችሁ የ 25 ቀን ኤርድሮፕ ነው Referal cod AD0VEC

✅ Join NEAR Mobile referral campaign and receive $NPRO today. Download https://nearmobile.app on Android or iOS for free and use this referral code to earn some $NPRO now! 👇 AD0VEC

“ማርያም_ዐርጋለች_Mariam_Aregalech_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ128k.m4a5.40 MB

“ማርያም_ዐርጋለች_Mariam_Aregalech_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ720p.mp415.03 MB

ማርያም አርጋለች ወደገነት

​​​​#ቡሄ ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ ወቅቱ የክረምት ፤ጨለማ አልፎ የብርሃን የሚወጣበት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “#ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡ #ጅራፍ በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር፤ በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ(መጥለፍ) እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር የያዘ ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡ የመጀመሪያው ግርፋቱንና ሞቱን እናስብበታለን፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ፤ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል፤ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡ የጅራፍ ትውፊታዊነት /ውርስ/፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ጅራፍን #በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኅበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡     #ችቦ      ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በመሆኑም ችቦ ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡ የዚህ ትውፊታዊ አመጣጥ በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አርአያ፣ ምሳሌ፣ ብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡ በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡ ከዚህ ጋርም ተያይዘዞ ችቦ በ13 ምሽት ይበራል ፣ብርሃኑ የተገለጠው በዚችው ዕለት ነውና ፡፡ #ሙልሙል በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን “ ቡሄ ” እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም፤ ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ ልጆችም ዘምረው፣ አመስግነው፣ መርቀው “ውለዱ ክበዱ፣ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ ….” ይላሉ፡፡ በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ ምሥጢር ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ሊቀጥል ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ ፌዝና ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ፡፡ ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ “ከሰጡን እንነሣ ከነሱን እናርዳ” ብለው ይጀምሩታል፡፡ ከሰጡን እንመርቃለን ካልሰጡን እንራገማለን በማለት፡፡ አሳሳቢው ነገር ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው ነው፡፡ ዳቦ /ሙልሙል/ ትምህርቱንም፣ ምስጢሩንም፣ ትውፊቱንም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል። ከዚም ጋር ተያይዞ ሰንበት ት/ት ቤታችን ለበረካታ ዓመታት ሲወርድ የመጣውን የዝማሬ ሥርዓት ለአጥብያው ምእምን በየቤቱ በመሄድ የብሄን ዝማሬ ከነሥርዓቱ በመዘመር አገልግሎት ይሰጣል ፤የደብር ታቦርን በዓል በተመለከትም የወረቀት ጽሑፎችን ይበትናል በዝማሬ መኃል ያድላል፡፡ ቤተክርስቲያን የምሥጢር ግምጃ ቤት ናት፤ የምታከናውነውን ሁሉ ከበቂ መረጃ ጋር ነው ተግባራዊ የምታደርገው፡፡ በተለይ ወጣቱ ክፍል ይህንን አውቀን ተረድተን ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፋ እንችል ዘንድ ከክፉ ጠላት ከሰይጣን ፈተና፣ በሽታ ከመሳሰሉት ችግሮች ለመዳን ወደ ተራራዋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመሸሽ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ማምለጥ ይቻላል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር የሚጠለሉ ሁሉ ዕድሜያቸው ይረዝማል፡፡ አስተዋዮችም ይሆናሉ ሁሉን ማየትና የሚጠቅማቸውን መምረጥ ይችላሉ በሥነ-ምግባር የታነፁ አገርንና ወገንን የሚጠቅሙ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመጠጋት ከክፉ ሁሉ የሚያመልጡ ይሆናሉ ለዚህም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡