es
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Ir al canal en Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ʜᴀʟᴀʟ™

El canal ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 055 suscriptores, ocupando la posición 8 283 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 022 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 055 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -202, y en las últimas 24 horas de -13, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 9.02%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 6.24% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 997 visualizaciones. En el primer día suele acumular 690 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 21.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

11 055
Suscriptores
-1324 horas
-417 días
-20230 días
Archivo de publicaciones
አንድ የ አክሱም አባት የተናገሩት 😢 ግን ለምን ?💔
አንድ የ አክሱም አባት የተናገሩት 😢 ግን ለምን ?💔

📚 አረበኛን በቀላሉ መማር ትፈልጋለህ❔ 💐እንግዲ ይህን ቻናል ለንታ ነው👇 ⭐በዚህ ቻናል ውስጥ የሚገኙ ትምህርቶች🕐 📝 የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPxDY47J7nyxAwkFj7XzBK8 ✍️የአረበኛ ፊደላት አነባበብ 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO5wC_lzGE3RiyjmiKyFrE6 ✍️ ሶርፍ (متن البناء في علم التصريف) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gMOYGTWABT0yni8gGch3sCb ✍️ ነህው (متن الآجرومية) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO2CsWpseTLssktsnyVTdVm ✍️ የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPRAAjGMFzBzaqodtYTxmBs ✍️ ተጅዊድ (تيسير أحكام التجويد) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO0FUCmQU5ppeqHKNXePBMv ✍️ ቁረአን (القرآن الكريم) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gP0st7RergYAt1aZixQ2CKP 💠 ሁሉንም በደረጃ ለመማር ▶️ https://youtube.com/@abdellahali-w2w ✅ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔️ ▶️https://t.me/arabicmedia1 😀 ለተጨማሪ መረጃ 😀 @AbuMuzemeil | 0946349279 💠 አረበኛን ከዛሬ ጀምር!CLICK JOIN 👇 💻For any Advertising /Promotion⬇️ ☑Dm: @HudHud_waver

ፍቅርሽ ፋራ አድርጎኛል🖤..!

.​እውነተኛው ክብር! ​ይህች ምስል በ1883 እ.ኤ.አ የተነሳች የአንድ ዐረብ ግለሰብ ምስል ናት። ምስሉ የሚያሳየው ባዶ እግሩን እየተጓዘ ያለ አንድ (ኋላ ቀር ተብሎ የሚታሰብ) ወንድን ነው፤ ሚስቱ
.​እውነተኛው ክብር! ​ይህች ምስል በ1883 እ.ኤ.አ የተነሳች የአንድ ዐረብ ግለሰብ ምስል ናት። ምስሉ የሚያሳየው ባዶ እግሩን እየተጓዘ ያለ አንድ (ኋላ ቀር ተብሎ የሚታሰብ) ወንድን ነው፤ ሚስቱና ልጁ ግን በሁለቱም እግሮቻቸው ጫማ አድርገው በፈረስ ላይ ተቀምጠዋል። እሱ ግን በራሱ እየተተማመነና ክብሩን ጠብቆ ከፊታቸው ይጓዛል። ​እሱ ስለ "#ሴቶች_መብት" ወይም "ስለ ጾታ እኩልነት" ትምህርት አልወሰደም፤ የሚያውቀው የታላቁን ነቢይ ንግግር ብቻ ነው:- "(استوصوا بالنساء خيراً) "
"ስለ ሴቶች መልካምን አደራ እላችኋለሁ
​ለዚህም ነው ምንም ነገር ባይኖረውም እንኳ ሚስቱ እንደ ንግሥት እንድትሆን የፈለገው። በአንጻሩ "#ሰልጥነናል" የሚሉ ዘመናዊያን ግን ሴቷ ከእሱ ጋር እኩል እንድትሆን፣ የሥራውን ድካምና የቤቱን ወጪ እንድትጋራው ይፈልጋሉ። ​እነዚህ "#ሰልጣኞች" አረቦች ስለ አንዲት ሴት ክብር ሲሉ ሙሉ ጎሳን እንዳጠፉ አያውቁም! ስለ አንዲት ሴት ግመል ሲሉ ደም አፋሳሽ ጦርነት እንደለኮሱና አንዲትን ሴት ለማዳን ታላላቅ ሠራዊቶችን እንዳንቀሳቀሱ አያውቁም። □​እነዚህ ሰዎች ስለ ሴቶች መብት የሚያውቁት ነገር ቢኖር እርቃኗን ማስቀረትና ሽያጭን ለመጨመር እንደ ርካሽ ዕቃ ምስሏን በሻምፖ እና በመኪና ማሳያ ቦታዎች ላይ መለጠፍን ብቻ ነው። استوصوا بالنساء خيراً🤌
@Halal_post❤️‍🩹

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

<<...አለም ላይ ያሉትን ወንዞች በጠቅላላ ብጠጣ ....በልቤ ውስጥ የሚነደውን የፍቅርሽን እሳት አያጠፋውም ...»   ~ኤርቱግሩል ጋዚ ...ኡፍ🖤
<<...አለም ላይ ያሉትን ወንዞች በጠቅላላ ብጠጣ ....በልቤ ውስጥ የሚነደውን የፍቅርሽን እሳት አያጠፋውም ...»   ~ኤርቱግሩል ጋዚ ...ኡፍ🖤

እዉነት 😭
እዉነት 😭

(ለራስህን ምትወደዉን ለወንድምህ ዉደድ) 😌

ያላገባ አግባ ብሎ ሚመክርበት ክፉ ዘመን 💔

. 🧕 ያንን የስደት መጠለያን ታውቀዋለህ?" 👳‍♀️ "የትኛውን ስደት?!" 🧕"ቀናት እኛን ባገናኙን ጊዜ #የጠፋሁበትን ያንን መጠለያ ነዋ።" 👳‍♀️"አሃ..." 🧕 "ስለ እስር ቤቱስ ታውቃለህ?" 👳‍♀️"የትኛው እስር ቤት?" 🧕 "በደረቶችህ መሃል የሚገኘውን ነዋ።" 👳‍♀️— "ልቤን ማለትሽ ነው? ለመሆኑ እሱ ለምን እስር ቤት ሆነ?" 🧕 "ምክንያቱም እኔ በእሱ ውስጥ ተገዝቼ (ታስሬ) ስለምኖር ነው፤ እሱም የወደድኩት ብቸኛው #እስር_ቤቴ ስለሆነ"🫠

እንደውም ስትፈልግ በካሬ ሽጠው 😁
እንደውም ስትፈልግ በካሬ ሽጠው 😁

ጁመዐ ኢማሙ አረፈዱና አንድ እብድ ሚምበር ላይ ወጣ ሰላምታውን አስቀድሞ ኹጥባውን ጀመረ "አልሀምዱሊላህ" አለ አልሀምዱሊላህ ሁለት አድርጎ ፈጠራቹ ሀብታምና ደህ አድርጎ ለሁለት ከፈላችሁ እንድትታገሱ ድህነትን እንድታመሰግኑ ሀብትን ሰጣችሁ.. ¤ ሀብታሞች አመስጋኝ አልሆናችሁ ወይ ደሀዎቹ ሰብር የላችሁ ልባችሁ በቂምና ጥላቻ የተሞላችሁ አላህ ላዕናውን ያውርድባቹ ¤ ተነሱ ስገዱ ብሎ ኹጥባውን አኽተመ ጁመዐ ሙባረካ ለማለት ነው🖤

አንድ እህት ነበረች ልክ ኻሚስ ማታ ሲሆን ሱረቱል ካህፍ በ timer ለጁሙዓ ታስቀምጥ ነበር እሷን ለምጄ በዚ ሁለት ጁምዓ ስገባ አጣሁ የሆነ ሀጃ አለባት በዱዓ አግዟት 🤍

አንድ ወጣት መስጂድ ገብቶ አራት ረክዓ በፍጥነት ሰግዶ ሊወጣ ሲል ሸይኹ ያዙትና ይሄን ሰላት እንኳን ሀብታሙ / ታላቁ አላህ እኔ አልቀበለዉም ደግመህ ስገድ አሉት 😭 እና ምን ልልህ ነዉ ሰላት ከአላህ ፊት መቆም መሆኑን አትዘንጋ ጊዜን ለፈጠረዉ ጌታህ ጊዜ አትጣ 🤍✌️

ይኼ ፅሁፍ ካስከፋችሁ sorry —ግን የገባኝ ላጫውትህ ነው። ሰው ቡና ጠጥቶ እንደሚዝናናው  ፣ ወክ እያደረገ እንደሚዝናናው ፣  ሙዚቃ እየሰማ እንደሚዝናናው - ጫትም እየቃመ ሊዝናና ፣ሊያነብ ፣ ሊፅፍ  ይችላል። My brother  ግን የጫት ሱስ ያለበትን ሰው ሁሌም በጥርጣሬ ነው የማየው።  በመጀመርያ በጫት ውስጥ ያሉት substances Mental illness'ን Evoke ከማድረግ በላይ  ለብዙ ስነ ልቦና ቀውስ  ያጋልጣሉ።  አማኑኤል ሆስፒታል በአዕምሮ ህመም ከሚሰቃዩ አስር ሰዎች ሰባቱ የጫት ሱሰኞች ናቸው። በጫት ሱስ ውስጥ ለእረጅም አመት የኖረ ሰው አስቀድሞ የሚያጣው በእራስ መተማመኑን እና Mental stability'ውን ነው።   በመቀጠል ከጫት ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ አይችልም።  የብዙ ጊዜ የጫት ሱሰኛ ህይወት ውስጥ ሆኖ ህይወትን መርሳት ይጀምራል። ህልም ፣ ግብ የለውም። illusion ይፈጥርብሃል።  የመቃሚያ ገንዘብ ለማግኘት ማንኛውን ክፉ ስራ ይሰራል። ልብ በል ክፉ ሰው ሆኖ አይደለም መጥፎ ነገር ያደረገው - የመቃሚያ ላለማጣት ብቻ ነው። በጫት ሱስ ብቻ ሶስት ቤት የሸጠ ሰው አውቃለሁ። አወዳደቁ መጥፎ ሆኖ ሰው ሁሉ ጀርባውን ነው የሰጠው።  ለዚህ የዳረጉት የሱስ ጀማዎች በወደቀ ጊዜ ዞር ብለው አላዩትም። እና ወንድሜ! ለመዝናናት ትንሽ ብትቅም it's okay። የጫት  ሱሰኛ ግን በፍፁም እንዳትሆን።  ህይወትህን እንዲቆጣጠር ፍፁም አትፍቀድ። ሱሰኛ ከሆንክም ለመውጣት መክፈል ያለብህን ሁሉ ክፈል። ልብ በል እንደቀልድ ሱሰኛ የሚያደርጉህ በየጫት ቤት ተኮልኩለው "ና ቃም" እያሉ የሚደውሉልህ የሱስ ማህብርተኞች ናቸው።  መልካም ምሽት🖤

ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ሲወሰዱ ካለቀሱ ልጆች በቀር ፤ ሁላችንም አስመሳይ ነን ። ከምንወደው ሠው ከመነጠልና ፥ ወደማናውቀው ቦታ ከመጋዝ በላይ የሚያስለቅስ ነገር አለ?

When married man expressing his Love: እኔ 'ዐይን' (ع) ነኝ፤ አንቺ ደግሞ #በላይዋ ላይ ያለችው ነጥብ ነሽ። ሁሌም ከእኔ በላይ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ትኖሪያለሽ፤ ያለ አንቺ እኔ ሌላ ትርጉም ያለኝ ሰው ነኝ።" But u....😭

ወንዱ ጫት እየቃመ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ ያረብ ይላል ሷሊህ የሆነች ሴት ደግሞ ከጫት ቃሚ ወንድ ጠብቀኝ .. ሃቢቢ አትገናኙም😭