es
Feedback
Höna Lïyat😇

Höna Lïyat😇

Ir al canal en Telegram

🍃 Join This Channel To Get Entertained With.. #Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1

Mostrar más
467
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1630 días
Archivo de publicaciones
ውሀን ወይን ያረገ አምላክ የኛን ህይወት ማጣፈጥ አያቅተውም ። #Trust him #Believe in him #let him do his side✋

ቃና ዘገሊላ🤍

የዮሐንስ ራእይ 18:1 ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። ሚካኤል 🖤🖤
የዮሐንስ ራእይ 18:1 ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። ሚካኤል 🖤🖤

Repost from N/a
ንፅህት የሠርግ ቤት የሠርግን ሙላት እና ጉድለት ታውቃለች ፤በእርሷ ትስብእት(ስጋ)  ከመለኮት አንድ ሆነባት ስለዓለም ጉድለት ታላቅ ሙላት ከእርሷ ተገኘ ፤ አሁንም ጓዳው የጎደለውን የቃናውን ሠርግ ሙላት ይሆንለት ዘንድ ለልጇ አሳሰበች ፥ የእናትን ጥሪ መስማት ያውቃልና የቀደመውን የወይን ጠጅ መናኛ ያሰኘ ፥ አገልጋዩች ያቀረቡትን ውሃ ወደ ወይን የቀየረ ልዩ ሙላትን አደረገ ፤ ወዳጄ  ስለኑሮህ ጉድለት ሙላትን ታለብስህ ዘንድ እመብርሃንን በህይወት ሁሉ  በጐጆህ ጥላ ስር ያዛት ፤ መልካሙን ልጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ልጄን ተመልከት ብላ መጉደልህን ሳታውቅ  ሙሉ ታደርግሃለች ምክንያቱም እርሷ እመብዙሃን (የብዙዎች እናት) ናትና ። መጋቤወንጌል አቤንኤዘር ሲሳይ 12/05/2017 ፈለገ ጳውሎስ

ካህናቱየአምላካችሁን የእግዚአብሔርን የቃልኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ፣ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ታቦታቱን ተከተሉ። ኢያሱ 3:3 መልካም የከተራ በዓል

photo content

photo content

photo content

ሥላሴ ያፅናናሉ፣ ሥላሴ ያበረታሉ፣ ሥላሴ ያስታግሳሉ✝️ 7 🕯️❤️‍ ሥሉስ ቅዱስ✝️

አንድ ሲሆኑ ሦስት ሦስት ሲሆኑ አንድ በአካል ሶስት ሲሆኑ በመለኮት አንድ ለሚሆኑ አምላክ እሰግዳለሁ።

የ ሰው ልብ ለይ ምትቀልዱ ስዎች እባካቹን ተዉ...ያ ሰው እንዴት እንደሚጎዳ ብታውቁ ጥሩ ነበር 🤕🤒 ሰው ላይ አትደበሩ በውሸት ውድሀለው/ውድሻለው አትበሉ 🙏 ለዛ ሰው በጣም ጎጂው እና አሰቃቂው ነገር ይውደኛል በሎ ያሰበው ሰው እንደማይወደው ማውቁ ነው 😓😓

ከልብ የእውነት ተዋዶ በተክሊል እንደ መጋባት መታደል እና ክብር የታለ🤍

እንኳን ለፍቁረ እግዚዕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል አደረሰን። ጥር 4 ቀን በሞት ፈንታ እንደ አባቶቹ ሄኖክና ኤልያስ የተሰወረበት ዓብይ በዓሉ ነው፡፡

photo content

"የቻልኩትን አድርጊያለው" እንደማለት ዕረፍት ሚሰጥ ነገር የለም

photo content

photo content

#new_challenge ለኦርቶዶክሳውያን በመሉ ለሚመለከተው አካል አድርሱልን ሼር ሼር ይደረግ ይህ የተዋበ የደመቀ እጅግ አስገራሚው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በዩኔስኮ
+8
#new_challenge ለኦርቶዶክሳውያን በመሉ ለሚመለከተው አካል አድርሱልን ሼር ሼር ይደረግ ይህ የተዋበ የደመቀ እጅግ አስገራሚው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በዩኔስኮ እንዲመዘገብ የበኩላችንን እናድርግ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ቲክቶክ ፌስቡክ ኢንስታግራም ላይ ስቶሪ ፖስት በማድረግ ለአለም እናስተጋባ እርሶ እንዲመዘገብ ይፈልጋሉ ሼር ይደረግ

ድንግል ፈጣንሪዋን ወለደችው❤️‍🩹