Höna Lïyat😇
الذهاب إلى القناة على Telegram
🍃 Join This Channel To Get Entertained With.. #Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1
إظهار المزيد467
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
467
ውሀን ወይን ያረገ አምላክ የኛን ህይወት ማጣፈጥ አያቅተውም ።
#Trust him
#Believe in him
#let him do his side✋
467
የዮሐንስ ራእይ 18:1
ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። ሚካኤል 🖤🖤
467
Repost from N/a
ንፅህት የሠርግ ቤት የሠርግን ሙላት እና ጉድለት ታውቃለች ፤በእርሷ ትስብእት(ስጋ) ከመለኮት አንድ ሆነባት ስለዓለም ጉድለት ታላቅ ሙላት ከእርሷ ተገኘ ፤ አሁንም ጓዳው የጎደለውን የቃናውን ሠርግ ሙላት ይሆንለት ዘንድ ለልጇ አሳሰበች ፥ የእናትን ጥሪ መስማት ያውቃልና የቀደመውን የወይን ጠጅ መናኛ ያሰኘ ፥ አገልጋዩች ያቀረቡትን ውሃ ወደ ወይን የቀየረ ልዩ ሙላትን አደረገ ፤ ወዳጄ ስለኑሮህ ጉድለት ሙላትን ታለብስህ ዘንድ እመብርሃንን በህይወት ሁሉ በጐጆህ ጥላ ስር ያዛት ፤ መልካሙን ልጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ልጄን ተመልከት ብላ መጉደልህን ሳታውቅ ሙሉ ታደርግሃለች ምክንያቱም እርሷ እመብዙሃን (የብዙዎች እናት) ናትና ።
መጋቤወንጌል አቤንኤዘር ሲሳይ
12/05/2017
ፈለገ ጳውሎስ
467
ካህናቱየአምላካችሁን የእግዚአብሔርን የቃልኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ፣ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ታቦታቱን ተከተሉ።
ኢያሱ 3:3
መልካም የከተራ በዓል
467
የ ሰው ልብ ለይ ምትቀልዱ ስዎች
እባካቹን ተዉ...ያ ሰው እንዴት እንደሚጎዳ ብታውቁ ጥሩ ነበር 🤕🤒
ሰው ላይ አትደበሩ በውሸት ውድሀለው/ውድሻለው አትበሉ 🙏
ለዛ ሰው በጣም ጎጂው እና አሰቃቂው ነገር ይውደኛል በሎ ያሰበው ሰው እንደማይወደው ማውቁ ነው 😓😓
467
እንኳን ለፍቁረ እግዚዕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል አደረሰን።
ጥር 4 ቀን በሞት ፈንታ እንደ አባቶቹ ሄኖክና ኤልያስ የተሰወረበት ዓብይ በዓሉ ነው፡፡
467
+8
#new_challenge ለኦርቶዶክሳውያን በመሉ
ለሚመለከተው አካል አድርሱልን ሼር ሼር ይደረግ
ይህ የተዋበ የደመቀ እጅግ አስገራሚው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በዩኔስኮ እንዲመዘገብ የበኩላችንን እናድርግ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ
ቲክቶክ ፌስቡክ ኢንስታግራም ላይ ስቶሪ ፖስት በማድረግ ለአለም እናስተጋባ
እርሶ እንዲመዘገብ ይፈልጋሉ ሼር ይደረግ
