es
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Ir al canal en Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Mostrar más
455
Suscriptores
-124 horas
+47 días
+830 días
Archivo de publicaciones
ከመይ ሓዲርኩም የትግርኛ common ስድቦች አደራ don't use it lol😆😆😆 ዘፍጣጥ-ቦርጫም ሓውላል -ሸውራራ ገልጣም -ማያስተውል ንግግር ሚያስደግም ባህጉ-ኃላ ቀር ማዕጣጥ -በጣም ቀጭን ደንባር-ማያስተዉል ሓንኳል-ወልጋዳ ላሀማም -ፈዛዛ ዓሻ-ጅል

New_Ethiopian_modern_music_by_Solomon_yikunoamlak_"Seb"_human128k.m4a3.52 MB

ሀመይ ያ ኢኹም- እንዴት ናችሁ በ ራያ accent @Lanlay @Numbishh ለምን ነበር የመረጥኳችሁ ተዉ ግን ዝም አትበሉ😐 @astuyeyyyy የቀንየልና ጓል ዓበይቲ ግን እዚ voice ብtext ተትገብርዮ ( voice በ ፅሑፍ ቢሆን)

@Lanlay ን @Numbishh መሪፀ አለኹ ሓደራ ፅቡቅን መምሀሪን ነገር post ግበሩ ብሩኽ ቅንያት እስክመለስ ሀየ ሞቅ ሞቅ አርጉት 😘😘

ሰሞኑን ልጠፋባችሁ ነው እስኪ ማንን ልወክል 😘😘😘😘 በኔ ቦታ አሪፍ content post miyareg manew?

Tigrigna love words for ur favorite contacts 😘😘😘 ❤️ሉለይ ❤️ -ዓለሜ ወለላይ- ወለላዬ ሕንቅቅተይ- የኔ ቀበጥ ሽኮረይ- ስኳሬ ህያበይ- ስጦታዬ ናይ በይነይ- የብቻዬ ብሌነይ- ብሌኔ ዓይነይ- አይኔ ❤️አደዋይ❤️- እናትዬ አሚነይ- የኔዋ ምጭውተይ- የኔ ባለደም ግባት ቆልዓ ሓደራ - የአደራ ልጅ https://t.me/tigrignaye 🤞🤞🤞🤞

  መን ክብል -ማን ልበል ➬አነ ግርማይ ይበሃል(እኔ ግርማይ እባላለሁ ሀጎስ-  ደስታ በጃኺ(በይዛኺ)- እባክሽን በጃኻ(በይዛኻ)- እባክህን የፍቅረኪ(ለሴት) አፈቅርሻለው የፍቀረካ(ለወንድ) አፈቅርሀለው https://t.me/tigrignaye ስልኪ ደዊለ ነይረ- ስልክ ደውዬ ነበር ሓወይ _ወንድሜ ማይ ሰትየ- ውሃ ጠጣው ሰትዩ_ጠጣ ሰትያ_ጠጣች ጥዕናኻ ከመይ- ጤናህ እንዴት ነው ጥዕናኺ " - ጤናሽ " ደሓን ዶ_ደና ነህ/ነሽ ደሓን እየደ ድራር-እራት እወ በሊዐ ( አዎ በልቻለው)

ሕብርታት -ቀለማት ብጫ- ቢጫ🍋 ሰምያዊ- ሰማያዊ💎 ቀይሕ -ቀይ🍎 ፀሊም- ጥቁር🎓 ፃዕዳ -ነጭ🥼 ሊላ -ሃምራዊ🍇 ዓጓ-ቡላ 💊💊💊💊💊💊💊

Imperative,,,,,,,ትዕዛዛዊ The word is "ምሃብ "-መስጠት ሃበኒ -ስጠኝ ሃብኒ-ስጪኝ ሃባ (ይጠብቃል)-ስጣት ሃብዮ(ይላላል)- ስጪው ሃብና-ስጪን ሃብዮም-ስጫቸው ሃባና-ስጡን (ሴቶቹ የሆነ ነገር እንዲሰጡን መጠየቅ) ሃበና- ስጠን ንሃቦ-እንስጠው ንሃባ-እንስጣት ንሃቦም-እንስጣቸው(እኛ ለወንዶቹ የሆነ ነገር እንስጣቸው) ንሃበን-እንስጣቸው(እኛ ለሴቶቹ እንስጣቸው) ንሃብ-እንስጥ!! ወዘተ..... https://t.me/tigrignaye

Mimokr ale translation.....kale ......❤️❤️❤️

በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው በቅርቡ YouTube ላይ translate አድርጌ አደርጋለሁ።