es
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Ir al canal en Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Mostrar más
455
Suscriptores
-124 horas
+47 días
+830 días
Archivo de publicaciones
@mexim177623 አንተ ሰው አልተቻልክም 👏👏👏👏በቃ ዘፈን ልጋብዝክ

እመቤቴ ኑሪልኝ አፈቅርሻለው በትግርኛ ሚነግረኝ

መዓረይ ማሬ ፅብቅተይ ቆንጅዬ ሽኮረይ ስኳር ስየ ሸበላ ክሳድ ብርለ ባለ ረዥም አንገት ለይለይ መዓንጣ ችቦ የማይሞላ ወገብ ፍንጃል አዒንቲ ሲኒ መሳይ ዐይኖች ተሪር ኣፍንጫ ሰልካካ አፍንጫ እንጆሪ ከናፍር እንጆሪ መሳይ ከንፈር

ከመይ አምሲኹም ሽኮራት ደቂ ዓደይ እንዴት አመሻችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባዕለይ - እኔ እራሴ ባዕልኺ- አንቺ ራስሽ ባዕልኻ -አንተ ራስህ ባዕልና- እኛ እራሳችን ባዕሎም/ባዕላቶም- እነሱ ራሳቸው/ወንዶች/ ባዕለን/ባዕላተን- እነሱ ራሳቸው/ሴቶች/

ንዑናይ ናብ ትግራይ ክወስደኩም❤️❤️❤️

1. ስለዝተፋለጥና ደስ ኢሉኒ/ ብምርኻብና ብጣእሚ ደስ ይብል= ስለተዋወቅን በጣም ደስ ብሎኛል= It is nice to meet you/ Pleased to meet you 2 ሎሚ ሃሩር እዩ = ዛሬ ይሞቃል=  it is hot 3 እቲ ዘይልሙድ እዩ = ያ ያልተለመደ ነው= That would be weird 4 ኣነ ባዕለይ= እኔ እራሴም= Me too 5 ደስ ዝብል እዩ = ደስ ይላል= it is pleasant 6 ብሎሚ ጊዜ ዝሑል እዩ = ዛሬ ይበርዳል= it is very cold today 7 እንታይ ጸገም ኣሎ? = ምን ችግር አ? = Whats the problem? 8 ክሳብ ሐዚ ጽቡቕ ኣሎ = እስካሁን ደና ነኝ = its so far so good

ነበርያ ነበረ እንታይ ነበረ ተረት ተረት የላም በረት

ስረ-ሱሪ ቁምጣ-ቁምጣ ካናቴራ-ቲሸርት ሻርፒ- ሻርፕ ቀምሽ-ቀሚስ ጉርዲ-ጉርድ ካልሲ-ካልሲ ጫማ-ጫማ ቱታ-ቱታ ጡብ መትሓዚ -ጡት መያዣ ብጃማ-ፒጃማ https://t.me/tigrignaye

#ዒድ_አልፈጥር  ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ዒድ ሙባረክ ! በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። በዓሉን ስታከብሩ የተቸገሩት ፣ ያጡትን ፣ በችግር ላይ የወደቁትን ፤ በሰላም እጦት የሚሰቃዩትን ፣ በጦርነት እና በግጭት ወገን ዘመዶቻቸውን ከጎናቸው የተነጠቁትን ፣  ከሞቀው ቄያቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የቀሩ ወገኖቻችን በማሰብ ይሆን ዘንድ አደራ እንላለን። መልካም በዓል !

ንመላእ ተከተልቲ እምነት ክርስትና ርሑስ በዓል ፋሲካ ክኾነልኩም ይምነ። ብሩኽ ኣውደአመት ይግበረልና ይግበረልኩም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። ከወዲሁ መልካም በዓል ይሆን ዘንድ ተመኘው Happy easter everyone... ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ናበይ ትኸዱ ኣለኹም_ የት እየሄዳቹ ነው ናበይ ይኸዱ ኣለው_የት እየሄዱ ነው ናበይ ይኸዱ ነይሮም_የት እየሄዱ ነበር ናበይ ክኸዱ እዮም _የት ሊሄዱ ነው https://t.me/tigrignaye

ናበይ ትኸይድ አለኻ_ የት እየሄድክ ነው ናበይ ይኸይድ ኣሎ_የት እየሄደ ነው ናበይ ትኸዲ ኣለኺ_የት እየሄድሽ ነው ናበይ ይኸይድ ነይሩ_የት እየሄደ ነበር ናበይ ትኸይድ አላ_ የት እየሄደች ነው ናበይ ትኸይድ ነይራ_የት እየሄደች ነበር ናበይ ክትከይድ እያ _የት ልትሄድ ነው (እሷ) ናበይ ክኸይድ እዩ _የት ሊሄድ ነው(እሱ) https://t.me/tigrignaye

እንማማር ውኻርያ ቀበሮ አድጊ አህያ ኸልቢ ውሻ ድሙ ድመት አንጭዋ አይጥ ግመል ግመል ፃፀ ጉንዳን ዱዱዕ በረሮ