cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bole bulbula senior secondary school for students

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 246
Suscriptores
+424 horas
+157 días
+8730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለonline training ስትመጡ ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትመጡ ት/ቤቱ በጥብቅ እያሳሰበ ዩኒፎርም ለብሶ የማይመጣን ት/ቤቱ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን ቀን 27/09/16
50014Loading...
02
Media files
4964Loading...
03
ቀን 26/09/16 ለቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሚከተለው መልኩ የonline ፈተና ልምምድ ከነገ ጀምሮ የምታደርጉ ይሆናል በ27/09/16 ዓ,ም ከ3:00 -4:30 12A ክፍል ተማሪዎች ከ5:00-6:00 12B ክፍል ተማሪዎች ከ7:30_9:00 12C ክፍል ተማሪዎች በ28/09/16 12D,12Eእና12F የሚቀጥል ሲሆን 10G በ29/09/16 ጠዋት ይሆናል ተማሪዎች ስትመጡ አዲሱን ፓስወርድ የምትጠቀሙ ይሆናል
60745Loading...
04
ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ምንጭ፣ ት/ት ሚንስቴር      T.me/ethio_mereja            ኢትዮ-መረጃ
6767Loading...
05
This is for grade 12 exam training channel, please join and practice up to date exam.
8700Loading...
06
Good Morning Every one! Here is our telegram channel. please share it to your students. https://t.me/etemari_net
8481Loading...
07
የሂሳብ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪዎች የነገው ፈተና የተላለፈ ሲሆን እስከዛ ክፍያ ያልከፈላችሁ በባንክ ከፍላችሁ ደረሰኝ እንድትይዙ እናሳስባለን ቀን 23/09/16
9383Loading...
08
ቀን 21/09/16ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በክ/ከተማ የተዘጋጀ የ12ኛ ክፍል በሁለተኛ መንፈቅ 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና
1 2732Loading...
09
Media files
1 2234Loading...
10
Media files
1 1751Loading...
11
Media files
1 1721Loading...
12
Media files
1 1551Loading...
13
Media files
9801Loading...
14
ነገ ግንቦት 20/2016ዓ.ም ትምህርት የሌለ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
1 2467Loading...
15
የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት የሚጠበቅ ሀላፊነት እና ግዴታዎች ግንቦት /2016ዓ.ም ለ12ኛ ክፍሎች  ፈተና ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በመቅደም በት/ቤት ውስጥ መገኘት  በአግባቡ በክፍል ቁጥራቸው ተሰልፈው ወደ ፈተና ክፍል በመግባት በቦታቸው መቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡  ከ እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ ውጪ ምንም ነገር ይዘው መግባት በተለይ ሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ ከፈተና ያሳግዳል  በፈተና ሰዓት መኮረጅ ወይም ማስኮረጅ ፈተና የሚያሰርዝ በመሆኑ በስርዓት የግል ፈተና ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ መስራት  ለፈተናው የተሰጠውን ሰዓት በአግባቡ መጠቀም 30 ደቂቃ ሳይሞላ ቀድሞ አለመውጣት ከተጀመረ ግማሽ ሰአት ከሞላ ወደ ክፍል መግባት አይቻልም  በፈተና ሰዓት ድምፅ ማሰማት፣ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ አላስፈላጊ ወረቀት(ደብተር) ይዞ መገኘት፣ ረብሻ መፍጠር ከፈተና ያሳግዳል  ተፈታኞች አስፈላጊውን መረጃ፣ ስም፣ ቁጥር የመሳሰሉትን በአግባቡ መሙላትና የፈተናውን መልስ መሟላቱን በማረጋገጥ ለፈታኝ መምህሩ በጠየቀው ሰዓት መመለስ  ተፈታኞች ማንኛውም ጥያቄ ሲጠየቁ በስርዓት እጅ በማውጣት መሆን ይኖርበታል  ተፈታኞች ባግባቡ መፈተናቸውን ማረጋገጫ በሆነው አቴንዳንስ ላይ በዕለቱ በተፈተኑበት ትምህርት ስር መፈረም ይኖርባቸዋል  ተፈታኞች ፈተና ከጨረሱ በኃላ በቀጥታ ሌሎች ተማሪዎች እንዳይረብሹ ከግቢ መውጣት ይኖርባቸዋል
1 2335Loading...
16
Media files
9302Loading...
17
Media files
9502Loading...
18
Media files
10Loading...
19
ቀን 19/09/16 የሂሳብ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ፈተናው በ24/09/16 ሲሆን በባንክ የሚከፈለው ብር 255 ብር ነው
9799Loading...
20
Media files
1 16523Loading...
21
Media files
1 2303Loading...
22
Media files
1 79415Loading...
23
ቀን 15/09//2016 የቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለልዪ ተሰጦ ተወዳዳሪዎች 1- በስዕል 2- በስነፅሁፍ 3- በሙዚቃ ከላይ በተዘረዘሩት መወዳደር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ስራችሁን ይዛችሁ ማክሰኞ 20/09/2016 ዓ/ም በእረፍት ለውድድር እንድትቀርቡ ። አዘጋጅ ፦ የልዪ ፍላጎትና የማበልፀጊያ ማዕከል ክፍል
1 2651Loading...
24
Media files
1 1690Loading...
25
Media files
1 2331Loading...
26
በቀን 14/09/16 በመምህራን ማህበር ሲካሄ የነበረው የመምህራን የቮሊቮል ጨዋታ ትምህርት ቤታችን ከ22 ት/ቤቶች መካከል ውድድሩን በድል እያሸነፈ መጥቶ ለዋንጫ የተዘጋጀ ቡድን ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቶ በዛሬው ዕለት አዲስ ራዕይ 1ኛ ደረጃን በማሸነፍ ውድድሩን በ3ኛ ደረጃ አጠናቋል ::ይህ በቀላል የመጣ ድል ስላልሆነ የትምህርት ቤታችን አጠቃላይ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ::
1 0910Loading...
27
9E"ክፍሎች14/09/2016 መምህር በሌለበት እርስ በእርስ ሲማማሩ
1 5434Loading...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለonline training ስትመጡ ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትመጡ ት/ቤቱ በጥብቅ እያሳሰበ ዩኒፎርም ለብሶ የማይመጣን ት/ቤቱ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን ቀን 27/09/16
Mostrar todo...
Grade 12 ENGLISH MAY MODEL ANSWER KEY.pdf1.61 KB
Grade_12_Mathematic_Model_2016_answer_key_for_Natural_and_Social.pdf1.93 KB
SAT MODEL GINBOT 2016 KEY ANSWER.pdf0.12 KB
Grade 12 CHEMISTRY MODEL ANSWER-3.docx0.16 KB
PHYSICS MODEL 2 ANSWER KEY.docx0.15 KB
grade 12 HISTORY answer.xlsx0.11 KB
Grade 12 answer bio.docx0.16 KB
Grade 12 GEOGRAPHY MODEL EXAM ANSWER.pdf0.69 KB
ECONOMICS GRADE 12 ANSWER SHEET.docx0.15 KB
ቀን 26/09/16 ለቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሚከተለው መልኩ የonline ፈተና ልምምድ ከነገ ጀምሮ የምታደርጉ ይሆናል በ27/09/16 ዓ,ም ከ3:00 -4:30 12A ክፍል ተማሪዎች ከ5:00-6:00 12B ክፍል ተማሪዎች ከ7:30_9:00 12C ክፍል ተማሪዎች በ28/09/16 12D,12Eእና12F የሚቀጥል ሲሆን 10G በ29/09/16 ጠዋት ይሆናል ተማሪዎች ስትመጡ አዲሱን ፓስወርድ የምትጠቀሙ ይሆናል
Mostrar todo...
Repost from ETHIO-MEREJA®
ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ምንጭ፣ ት/ት ሚንስቴር      T.me/ethio_mereja            ኢትዮ-መረጃ
Mostrar todo...
This is for grade 12 exam training channel, please join and practice up to date exam.
Mostrar todo...
Good Morning Every one! Here is our telegram channel. please share it to your students. https://t.me/etemari_net
Mostrar todo...
etemari

This is the official channel of etemari.net