cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

أبو فوزان عبدالسلام

የቻናሉ ዋና አላማ፡- 1. ተውሒድን ከዳር እስከ ዳር ማስፋፋት 2. ቁርአንና ሐድስን በሰለፎች አረዳድ ማስተላለፍ 3. ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ -በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው። •ሀይማኖታችንን ምንወስደው 1 ከቁርኣን 2 ከሀድስ 3. በሰለፎች ግንዛቤ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 520
Suscriptores
-124 horas
-67 días
-1730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

➴➴➴➴➴ ==================== إن لم تستعد لنفسك لم يستعد لها غيرك..! ➴➴➴➴➴ ==================== لفضيلة الشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر  حفظه الله ووفقه ➴➴➴➴➴ ==================== المدة: 00:02:03 قناة منبع السلفيين بِعزازڨة ➴➴➴➴➴ ==================== نسأل الله أن يوفقنا ويسددنا ويجعل هذا العمل خالصاً لوجهه الكريم ➴➴➴➴➴ ==================== (المنهج السلفي الصحيح هو العصمة من الفتن) ➴➴➴➴➴ ==================== ለቀጣዬ ዓለም/ለአኼራህ/ለሞት/ ምን አዘጋጅተሃል??? ➴➴➴➴➴ ==================== እራስህን ካላዘጋጀህ ሌላ ማንም አይዘጋጅለትም..! ➴➴➴➴➴ ==================== በታላቁ ሸይኽ አብዱል ራዛቅ ቢን አብዱል ሞህሰን አል በድር አሏህ ይጠብቀውና። ➴➴➴➴➴ ==================== የሚፈጀው ጊዜ: 00:02:03ደቂቃ ➴➴➴➴➴ ==================== የፍጥረተ ዓለሙ ፈጣሪ፣አስተናባሪ የሆነው ብቸኛ አምላክ አሏህ ላቅ ያለ ጥራት ይገባውና ስኬትን እንዲሰጠን፣ እንዲመራን እና ይህን ስራ ለክቡር ፊቱ ቅን እንዲያደርግልን እንለምነዋለን (ትክክለኛው የሰለፊ አካሄድ ከፈተና አለመሳሳት ነው)። ➴➴➴➴➴ ==================== https://t.me/azazgaasalfiyoun
Mostrar todo...
إن_لم_تستعد_لنفسك_لم_يستعد_لها_غيرك_!فضيلة_الشيخ_د_عبدالرزاق_البدر.mp37.23 KB
لا يتكلم في الفتن إلا أهل العلم والبصيرة ➴➴➴➴➴ ==================== لبقية السلف فضيلة الشيخ الوالد صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله ➴➴➴➴➴ ==================== المدة: 00:00:35 قناة منبع السلفيين بِعزازڨة نسأل الله أن يوفقنا ويسددنا ويجعل هذا العمل خالصاً لوجهه الكريم (المنهج السلفي الصحيح هو العصمة من الفتن) ➴➴➴➴➴ ==================== ስለ ፈተናዎች የሚናገሩት እውቀትና ማስተዋል ያላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው። ➴➴➴➴➴ ==================== በተከመሩ:-ሸይኽ ሳላህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው። ➴➴➴➴➴ ==================== የሚፈጀው ጊዜ: 00:00:35minutes ➴➴➴➴➴ ==================== በአዛዛ ውስጥ የሳላፊዎች ምንጭ ቻናል ጥራት የተገባው አምላካችን አሏህ ስኬትን እንዲሰጠን፣ እንዲመራን እና ይህን ስራ ለክቡር ፊቱ ቅን እንዲያደርግልን እንለምነዋለን (ትክክለኛው የሰለፊ አካሄድ ከፈተና አለመሳሳት ነው)። ➴➴➴➴➴ ==================== https://t.me/abufewuzanabduselam
Mostrar todo...
لايتكلم_في_الفتن_إلا_أهل_العلم_والبصيرة_بقيةالسلف_فضيلة_الشيخ_الوالد.mp35.56 KB
👍 1
الرد على جماعة الانكار العلني الذين فتحوا أبواب الشر على الناس ولما وقعت الفتن في زمن عثمان قال بعض الناس لأسامة بن زيد رضي الله عنه، ألا تنكر على عثمان (رضي الله عنه) ؟ قال أأرد عليه يعني بين الناس؟ (لا)، بل أدعوا له،  وأنكر عليه وأقول له بيني وبينه، ولا أفتح باب الشر على الناس. ولما فتحوا باب الشر في زمن عثمان رضي الله عنه، وأنكروا على عثمان رضي الله عنه جهرةً تمت الفتنة والقتال والفساد الذي لا يزال الناس في آثاره الى اليوم، حتى صارت الفتنة بين علي ومعاوية حتى قتل عثمان رضي الله عنهم، وقتل علي رضي الله عنه بأسباب ذلك، وقتل جمع غفير من الصحابة رضي الله عنهم وغيرهم بأسباب الانكار العلني، وذكر العيوب علنا، حتى أبغض الناس (ولي أمرهم)، وحتى قاتلوه، والله أعلم. لفضيلة الشيخ الوالد الامام عبد العزيز ابن باز رحمه الله برحمته الواسعة المدة: 00:00:51 قناة منبع السلفيين بِعزازڨة نسأل الله أن يوفقنا ويسددنا ويجعل هذا العمل خالصاً لوجهه الكريم (المنهج السلفي الصحيح هو العصمة من الفتن) https://t.me/abufewuzanabduselam
Mostrar todo...
الرد_على_جماعة_الانكار_العلني_وفتح_باب_الشر_لفضيلة_الشيخ_الإمام.mp38.11 KB
👉   የማንም ብሄር ሆኖ መፈጠር ወንጀል አይደለም ።     ይድረስ በሳውዲና በየትኛውም የዐለማችን ክፍል ለምትኖሩ ኢትዮዽያዊያን ሙስሊሞችየትም ኑሩ የትም ተፈጠሩ የየትኛውም ብሄር ወይም ጎሳ አባል ሁኑ ይህ በማናችሁም ላይ ወንጀል ሊሆን አይገባም ። ምክንያቱም ማንም ከዚህ ብሄር ( ጎሳ ) መፈጠር እፈልጋለሁ ብሎ አላህ ዘንድ ማመልከቻ አስገብቶ የተፈጠረ የለም ። ለምን ኦሮሞ ሆንክ ለምን አማራ ሆንክ ብሎ ሰውን መግደል ፣ አካል ማጉደል ፣ ደም ማፍሰስ የተከበረውን የሰው ልጅ ከፈጠረው አምላክ ጋር መዋጋት ነው ። በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ነብዩ ከመላካቸው በፊት የነበሩት የመሀይማን ህዝቦች ተግባር ነው ።       እንደዚህ አይነቱ ተግባር በተለይ በሙስሊሞች ሲፈፀም በጣም ያሳዝናል ። በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሙስሊም ፣ ነገ ራቁቱን አላህ ፊት የሚቆም መሆኑን ያመነ ሙስሊም ። እንዴት ወንድሙን ከዚህ ብሄር ነው የተፈጠርከው ስለዚህ ሞት ይገባሀል ብሎ ይገድላል ? ‼ አሳፋሪ ነው ።      ኢስላም አላህ የሰውን ልጅ በብሄርና በጎሳ ከፋፍሎ የፈጠረው ሊተዋወቁበት እንጂ ሊፎካከሩበት ፣ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሊባባሉበት እንዳልሆነ በሑጅራት ምእራፍ 13ኛው አንቀፅ እንዲህ በማለት ይነግረናል : – « يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ » " እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው ፡፡"      በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል አላህ የሰውን ልጅ ከወንድና ከሴት በጎሳና በነገድ ከፋፍሎ የፈጠረው ለመተዋወቅ እንደሆነና ከዚህ ውጪ ትርጉም የሌለው መሆኑን ነው ። በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል የሚያምን ሙስሊም በምን መመዘኛ አንዱን ከዚህ ጎሳ መፈጠር አልነበረብህም ወይም ሆነህ በመፈጠርህ ወንጀለኛ ያደርግሀል ብሎ አባሮ አድኖ ይገድለዋል ? ‼ እስኪ መልሱን ይንገሩን ። ይህ ማለት ጦርነቱ ከአላህ ጋር ነው ማለት ነው ። እንዴት እገሌን አማራ ወይም ኦሮሞ አድርገህ ፈጠርክ ብሎ ጠርነት መክፈት ነው ።     በጣም አሳፋሪ ተግባር መሆኑ ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ጥፋት እንዲሰፍን መቅሰፍት እንዲመጣ የሚያደርግ ነው ። የዚህ አይነቱን ተግባር የማያወግዝ ትውልድ መቆሚያ የሌለው በላእ ለመቀበል ራሱን ያዘጋጅ ። እንዲህ አይነቱን ድርጊት ማስቆም የማይችል መንግስት በመከራና ሰቆቃ የሚኖር ሀገርን ለመምራት ራሱን ያዘጋጅ ።     አላህ የሰው ልጆች የሚሰሩት ሀጢያት በምድር ላይ ጥፋት እንዲንሰራፋ ምክንያት የሚሆን መሆኑን ሲነግረን በሩም ምእራፍ በ41 ኛው አንቀፅ እንዲህ ይለናል : –      « ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ » " የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ ፤ (ተሰራጨ) ፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና ፡፡ "     በዚህ አንቀፅ አላህ እንደሚነግረን የሰው ልጆች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት በምድርና በባህር ላይ መከራ እንደሚንሰራፋ ( አላህ መቅሰፍት የሚያመጣ ) መሆኑን የመቅሰፍቱ መምጣት ሰዎቹ ከግፋቸውና ከበደላቸው ይመለሱ ዘንድ ተፈልጎ መሆኑን ነው ። ይህ ማለት ሰዎች በሰው ሲመከሩ አሻፈረኝ ካሉ የሚመክራቸው መከራ መምጣቱን ነው ። ነገር ግን መከራም መጥቶ ላይመከሩ ይችላሉ ።       እንከን የሌለው የኢስላም አስተምሮ አንድ ሰው ሌላውን ያለ ወንጀሉ በግፍ ከገደለ የሰውን ዘር በሙሉ እንደገደለ መሆኑን በተቃራኒው አንዲትን ነፍስ ከሞት ለመትትረፍ ምክንያት የሆነም የሰውን ዘር ባጠቃላይ ከሞት ለመትረፍ ሰበብ እነደሆነ ነው የሚነግረን ። ይህ የመጠቀ መርህ በማኢዳ ምእራፍ በ32 ኛው አንቀፅ አላህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – « مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا ۚ وَلَقَدْ جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا بِالْبَيِّنَاتِ ثُمَّ إِنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم بَعْدَ ذَٰلِكَ فِي الْأَرْضِ لَمُسْرِفُونَ » " በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው ፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን ፡፡ መልክተኞቻችንም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጡዋቸው ፡፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ናቸው ፡፡ "         የእነዚህ ረቂቅ መርሆችና አስተምሮዎች ባለቤት የሆነ ሙስሊም ወንድሙን በግፍ እንዴት እንደ ከብት አስተኝቶ ያርዳል ?‼ ነው ወይስ ለሸይጣናዊ አመለካከት ዲኑን ሽጦ ከአላህ ጋር መገናኘት የሚባል ነገር የለም ብሎ በመጪው ዐለም ክዶ ነው ? ይከብዳል ።!!!!!      እባካችሁ ሙስሊሞች ከእንቅልፋችሁ ንቁ አኼራን አስታውሱ ካልነበራችሁበት ያስገኛችሁን እሱ ፊት ራቁታችሁ የምትቆሙት አላህን ፍሩ ። ወደራሳችሁ ተመለሱ ሀገራችሁንና ህዝባችሁን ከመከራ አድኑ ። በሰው ልጆች ደምና መከራ ለሚከብሩ በሰው አምሳል ለተፈጠሩ ሰው በላ አውሬዮች ሸቀጥ አትሁኑ ።     በጣም የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው በአሁኑ ጊዜ ቁርኣን በወረደበት ፣ ጅብሪል በተመላለሰበት ፣ ነብዩ አውስና ኸዝረጅን ከ50 አመት የእርስ በርስ የመሀይምነት እልቂት በኋላ በላ ኢላሃ ኢልለላህ ( በኢስላም)  አንድ ባደረጉበት ሀገር ሳውዲ ላይ የዚህ አይነቱ አሳፋሪ ተግባር በሀገራችን ሙስሊሞች መካከል መፈፀሙ ነው ።     ውድ በሳውዲ የምትኖሩ የሀገራች ሙስሊሞች ዛሬ ነገ ሳትሉ ካላችሁበት የዘረኝት ስካር ወጥታችሁ ወደ አላህ ተመልሳችሁ ተውበት አድርጉ ። ውድ የኦሮሞና አማራ መሻኢኽና ዑለሞች እንዲሁም ዱዓቶች አላህ የጣለባችሁን አደራ ከምን ጊዜውም በላይ የምትወጡበት ጊዜ አሁን ነውና በመልካም በማዘዝና ከመጥፎ በመከልከል ድርሻችሁን ተወጡ ካልሆነ የሚመጣውን ፊትና ለመቀበለደ ተዘጋጁ ። ‼       አላህ በምድር ላይ ጥፋት ተንሰራፍቶ ግፍ ሲበዛ ግፈኞቹን ብቻ ለይቶ የማይነካ ፈተና የሚመጣ መሆኑንና እንድንጠነቀቅ በአንፋል ምእራፍ በ25ኛው አንቀፅ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – « وَاتَّقُوا فِتْنَةً لَّا تُصِيبَنَّ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنكُمْ خَاصَّةً ۖ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ »
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

" ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡፡ "    የአላህ መልእክተኛ የዘረኝነት አስከፊነትና የከረፋ ጥንብ መሆኑን እንዲሁም አንዱ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነና መግደሉ ኩፍር መስደቡ ፊስቅ መሆኑን የተናገራባቸው ሐዲሶች አንድ መፅሀፍ ይወጣቸዋል ። ነገር ግን የሰው ልጅ ልቦና በወንጀል ከታወረ ማየትም መስማትም አይችልምና ከልቦና መታወር ጠብቀኝ ብሎ አላህን መለመን ያስፈልጋል ።       አላህ አላዋቂዎች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት ከሚመጣ መቅሰፍትና ፈተና ይጠብቀን ። የሰውም የአጋንንትም ሸይጣኖችን የስራቸውን ሰጥቶ የወንድሞቻችንን ደም ይጠብቅልን ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠው ክብር» በሚል አንገብጋቢ  ወቅታዊ ርዕስ ♻️عنوان" التكريم الإسلام للمرءة " موضوع ملح حاليًا ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙በተከበሩ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(አቡዓብዱልዓዚዝ) ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ يسوف بن آحمد (ابوعبد العزيز) -حفظه الله- 🗓 ሰኔ ‐28  ‐ 10- 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== ሙስሊም አሏህን የምትፈራ ሴት ከባሏ ጋር ሊኖራት የሚገባ ኢስላማዊ ህግጋትን በተመለከተ ሰፋ ያለ ወሳኝ ምክርና ኢስላም ለሴቶች የሰጠው ክብርና ደረጃ ምን እነደሆነ እጅግ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ የተብራራበት ምክር ነው። ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙ሴቶችም ወንዶችም ይህንን ምክር በትክክል በማዳመጥ እየተሰሩ ያሉ ስህተቶችን/ጥፋቶችን ልንርቅ ይገባል፣ ➴➴➴➴➴ ==================== ከዑማው መስተካከል ትልቅ ባለድርሻዋ ሚስት፣እህት፣እናት የሆነችዋ ሴት ናትና እባካችሁ ሴቶች አሏህን ፈርታችሁ ተስተካክላችሁ ዑማውም እንዲስተካከል አሏህ በአዘዛችሁ ላይ ቀጥ በሉ። ➴➴➴➴➴ ==================== ዝርዝሩን ገብታችሁ ይ ደ መ ጥ share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም። ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 09.03MB #length 34:13.58min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Mostrar todo...
AudioCutter_ሼኽ_ዩሱፍ_አህመድ_ጁሙዓ_ኹጥባcompressed_$cutted.mp38.61 MB
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ" ጀነትን የሚገቡት ሰዎች አነማን ናችው ጀነት ብሎ ማለት ምን ማለት ነው ጀሃነም የሚገቡት ሰዎች እነማን ናቸው የጀሃነም ቅጣት ማለት ምን አይነት ነው በውስጡ ስለ ጀነት ፀጋዎችና ስለ ጀሃነም ቅጣቶች በሰፊው ተወስቷል 🎙በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት (ሃፊዘሁሏህ) 🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ 🗓 ሴኔ ቀን/28/10/2016/የጁሙዓ ምክር https://t.me/hussenhas https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Mostrar todo...
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር))).mp35.05 MB
👉 ከነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ውስጥ በጥቂቱ የተዳሰሰበትን ፁሑፍ ወንድሜ አቡ ኢምራን ለአንባቢ እንዲመች አድርጎ ወደ pdf ቀይሮ አቅርበታል ። አላህ ልፋቱን በመልካም ስራ መዝገቡ ላይ ያስፍርለት ። እኔንም እሱንም የሱና ወንድምና እህቶቻችንንም በሐቅ ላይ ፅናቱን ይስጠን ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
የነብዩላህ ኢብራሒም ታሪክ.pdf3.43 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" ያአላህን ድንና የነብዩን መንገድ ጨምድደን እንያዝ ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል> አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነጃ የመውጫ ጣፋጭና አዋጭ ነው ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ስለመሆኑ ከተለያዩ አንጃዎች ያስጠነቀቁበት ወሳኝ ምክር « መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 🎤 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌መስጅደ ፉርቃን  ጎንፎ 🗓ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016E.c https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Mostrar todo...
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጎንፎ.mp38.54 MB
ፋሽን ነው መሰለኝ 🔍🔎🔍🔎🔍🏝 አንድ ቃላት አለ ፋሽን ነው መሰለኝ ከሙብተዲዕ ሙሪድ ምላስ ላይ የሚገኝ ሱኑዮች ተናግረው ሰው ሲያስጠነቅቁ ያልገባቸው መስለው ሆነው ያላወቁ ሰው ያማሉ ብለው ሀቅን ነው ሚርቁ ✅🔍✅🔍✅🔍✅🔍✅🔍 ተዝኪያ ለመስጠት ለመደገፍ ሰውን               ያናግራቸዋል የማይባለውን          ረድ አንሰማም ሀሜት ነው እሱማ ሂስድም ነው ይላሉ አንዱ አንዱን ሊቀማ 📝🎙📝🎙📝🎙📝🎙📝 ሽርክን መሰባበር ተውሂድን ማስፋፋት            ቢድዓን አንቅሮ በሱና መተካት             ውሸትን አዋርዶ ለሀቅ መዋጋት መቼም ሆኖ አያውቅም አንድነትን ማጥፋት           ሊሆንም አይችልም ኡማን መለያየት 🔎🏝🔎🏝🔎🏝🔎🏝🔎🏝 የአንድነት መሰረት የመጥበቂያው ሽቦ     በተውሂድ  ሲኖር  ነው  በሱና ተውቦ ሱናን ለማዳከም የቻለውን ሲጥር ሀቀኛ ለመምሰል ቅጥፈትን ሲደውር ሰውን ለማሳመን ሲቀንስ ሲደምር ሲረማመድ ስታይ በኡለሞች ክብር ምን አርገህ      ቀረፅከው ይህን በእይታህ ስር? 🚦🕌🚦🕌🚦🕌🚦🕌🚦🕌 ሀሚትማ ነው ካልክ ያጠፋን መተቸት ስሙን  እየጠሩ  ቢድዓውን  መግታት ጥፋቱን መናገር  ችግሩ እንዲታወቅ ማንቂያ ደውል መስጠት ሰው እንዲጠነቀቅ ቢድዓን ርቆ ሱናውን እንዲያጠብቅ እስኪ የቱ ጋር ነው አንተ ምታውቀው ሀቅ? ሀሚታ ነው ያልከኝ ካጥፊዎች ማስጠንቀቅ? 📚💡📚💡📚💡📚💡📚💡 ሰው ግራ ሲጋባ ሙዳቸው ሲጠፋው ለባጢል ሲቋምጥ መስሎበት እውነታው የሚነግረው አጥቶ መንገዱን ሲስተው ቢድዓን ሲያደልብ ሀቅ እየመሰለው ለወንድሙ አዝኖለት ሀቅን ቢጠቁመው የዚህ ሰው ጥፋቱ ስህተቱ ምንድን ነው? 🏖💻🏖💻🏖💻🏖💻🏖💻 አይ አትንኩ ሸኬን አትጥሩ ስሙን             ያሻውን ይናገር የፈለገውን              ማለትህ ከሆነ ተናገር በይፋ ሰው ያማሉ ብለህ የሰው ስም አታጥፋ መወገን ለዲን ነው ጥርት ላለው ሀቅ ፍቱን መድኃኒት ነው ቢድዓን ለመራቅ ሰውን ቢያበጃጁት ቢያሸላልሙት ሀቅን እስካልያዘ  ይመራል  ከሬት ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ 📝 በእህታችን ኡሙ ማሂር አላህ ይጠብቃት 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Mostrar todo...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.