The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY
Ir al canal en Telegram
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.
Mostrar más3 516
Suscriptores
+324 horas
+147 días
+4030 días
Archivo de publicaciones
ከአዳዲስ የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች ከመጡ የሴቶች አገልግሎት ክፍል መሪዎች ጋር የምክክር ጊዜ ተካሄደ
× × ×
በቤተክርስቲያኒቱ የሴቶች አገልግሎት ዲፓርትመንት በተዘጋጀው የአንድ ቀን ምክክር በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ የ2023 ዓ.ም ከተቋቋሙ አዳዲስ ሲኖዶሶች እና ለመጀመሪያ ጊዜ ከተመረጡ የነባር ሲኖዶስ የሴቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች ጋር የማስገዘቢያ ምክክር በጉዲና ቱምሳ ሁለንተናዊ የስልጠና ማዕከል ተካሂዷል።
የምክክሩም አላማ በዋነኛነት የቤተክርስቲያኒቱን የሴቶች አገልግሎት አላማን ማስገንዘብ እና ከአገልግሎቱ ጋር አዳዲስ የሆኑትን መሪዎች ማስተዋወቅ እንደነበር አስተባባሪዎች ለመረዳት ተችላል። በተጨማሪም በቀጣይም የአገልግሎት ክፍሉን የአምስት ዓመታት ስልታዊ ዕቅድ ለማሳካት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መምከራቸውን ተሳታፊዎች ገልጸዋል።
❕️❗️❕️ለበለጠ የአገልግሎት ክፍሉ መረጃ ይህንን ፔጅ ይከታተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ። https://www.facebook.com/profile.php?id=61554089157646&mibextid=JRoKGi
Under the overarching theme of "Mission of the church," two days of training is given for pastors and evangelists from three synods.
× × ×
The training was mainly focused on enabling the ministers to bring new people and anchor and strengthen those who are in the church. Within the three training venues, 650 trainees have participated.
In the training given in the month of November, ministers from Horo Guduru, Ambericho Blate, and Amaro & and its surrounding Synod have partaken. According to the Department of Mission and Theology, minister's holistic growth division, such kinds of training will be given for the remaining Synods based on the schedule made for the given year.
"የቤተክርስቲያን ተልዕኮ" በሚል መሪ ሀሳብ በሶስት የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች ለሚገኙ ቄሶችና ወንጌላዊያን የሁለት ቀናት ስልጠና ተሰጠ።
× × ×
ስልጠናው በዋነኛነት የወንጌል አገልጋዮችን አዳዲስ ሰዎችን ወደ ቤተክርስቲያን ማምጣት፣ የመጡትን መትከልና ማነጽ ማስቻል ላይ ያተኮረ ነበር። በሶስቱ የስልጠና ስፍራዎችም በድምሩ 650 ሰልጣኞች ተሳታፊ እንዲሆኑ ማስቻል ተችሏል።
በህዳር ወር በሶስት ከተሞች በተሰጠው ስልጠና የሆሮ ጉዱሩ ሲኖዶስ፣ አምበሪቾ ብላቴ ሲኖዶስ እና አማሮ እና አከባቢው ሲኖዶስ አገልጋዮች ተካፍለዋል። በቀጣይም ተመሳሳይ ይዘት ያለው ስልጠና በቀሩት የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንደሚሰጥ የቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ተልዕኮ እና ቲኦሎጂ ዲፓርትመንት ፣ የአገልጋዮች ሁለንተናዊ እድገት ክፍል አሳውቋል።
* * * * * * * *
በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የነቀምቴ ማህበረ ምዕመናን 100ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በድምቀት ተካሄደ
ማህበረ ምዕመኑ ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግበት የቆየው 100ኛው ዓመት የምስረታ እና የአገልግሎት ቆይታን የሚዘክረው ክቡረ በዓል ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር፣ ማህበረ ምዕመኑ ስድስት ሺህ ሰዎችን እንዲያስተናግድ ባስገነባው አዲሱ የአምላክ አዳራሽ ታህሳስ 7/2016 ዓ.ም ተካሂዷል።
ከማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ አንድ ቀን አስቀድሞ የማህበሩ ምዕመናን በነቀምቄ ከተማ በነቂስ በመውጣት የከተማ ፅዳት እና የጎዳና ላይ የወንጌል ስርጭት አድርገዋል።
በዓሉንም ለመካፈል ከመላው ኢትዮጵያ በርካታ እንግዶች፣ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ የማኅበረ ምዕመኑ ልጆች እና ማህበረ ምዕመኗን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉ ሚሲዮናዊያን ተገኝተዋል። በዕለቱም በአፋን ኦሮሞ፣ በአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ እና የማህበረ ምዕመኑን የ100 ዓመታት አገልግሎት የዳሰሰ መጽሐፍ ተመርቋል።
በዓሉም በተለያዩ መርሀ ግብሮች እስከ ታህሳስ 21/2016 ዓ.ም የሚከበር ይሆናል።
- - - - -
Ayyaanni Hundeeffama waggaa 100ffaa Waldaa Amantoota Naqamtee inni Hawwii Guddaadhaan eegamaa ture sirna ho'aadhaan eegaleera.
Waldaan Amantootaa kun Ayyaana Hundeeffama waggaa 100ffaa ishee fi tajaajajila ishee baroota kana hundaa leellisu kabajuudhaaf galma Waldattii isa namoota kuma ja'a (6,000) akka keessummeessuuf ijaarte keessatti sirna baniinsaa isaa Muddee 7, bara 2016 geggeessiteetti.
Jalqabbii sagantaa kanaa guyyaa tokko dursuudhaan Waldattiin amantoota hundaa bobbooftee hojii qulqullina magaalaa Naqamtee fi dhuga ba'iinsa Wangeelaa karaa irratti geggeesiteetti.
Ayyanicha irratti hirmaachuudhaaf keessumootni hedduun guutummaa biyyattii keessaa, Amantoota ishee warra waggaa dheeraadhaaf Waldattii tajaajilaa turanii yeroo ammaa biyya Alaa jiraatanii fi Misiyoonota garaa garaa sirna baniinsaa kana irratti argamaniiru. Guyyaa kanattis barreeffamni tajaajila Waldattiin waggootta 100 darban kana keessaatti kennite ibsu Afaan Oromootiin, Afaan Amaaraatii fi Afaan Ingiliffaatiin dhiyaateera.
Ayyaanichis Hanga Muddee 21, 2016 tti sirnoota garaa garaatiin geggeeffama.
_ _ _
EECMY-Nekemte
📸 - Nekemte Congregation Media Team
Yaa'iin Hundeeffama waggaa lammaffaa Kadhimamaa Sinoodosii Finfinnè- Awwaash geggeeffame.
Akka murtoo Kaawonsilii Waldattii (Isa 19ffaa) tti Waldaan Kiristiyaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Kaadhimamaan Sinoodosii Finfinner-Awaash gaafa Muddee 6 bara 2016 Magaalaa Finfinneetti hundeeffameera. Sinoodosiin kun Waldoota Amantootaa 86 fi Buufata Lallabaa hedduu kan of keessatti qabatee dha.
Itti Aanaan Pirezedaantii Waldatti Lubni Dr. Taarikuu Tolosaa Yaa'icha irratti argamanii Nagaa gaafachuudhaan haasaa baniinsaa godhaniiru. Yaa'icha irratti Daarakteerri Dippaartimentii Waldattii Lubni Dr. Lalisaa Daani'eelii fi keessumootni waamichi isaaniif godhames argamaniiru.
Waldattiin Sinoodosii hundeeffamaa jiru kana fakkeenya hojii Misiyoonummaa isa dinqisiisaatti gootee fudhatteetti.
- - - - -
የፊንፊኔ-አዋሽ ቤቴል እጩ ሲኖዶስ ሁለተኛው የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ
በቤተክርስቲያኒቱ ውሳኔ (19ኛው ካውንስል) መሰረት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ - የፊንፊኔ አዋሽ እጩ ሲኖዶስ ታህሳስ 6/2016 ዓ.ም በፊንፊኔ (አዲስ አበባ) ከተማ ተመስርቷል። አጩ ሲኖዶሱ 86 ማኀበራነ ምዕመናን እና በርካታ ስብከት ጣቢያዎችን ያቀፈ ነው።
መስራች ጉባኤው በሙሉ ድምፅ ቄስ ጫሊ ዮሴፍን እጩ ሲኖዶሱን እንዲመሩ የመረጠ ሲሆን እጩ ሲኖዶሱን የሚያገለግል ካውንስልም ሰይሟል። ቄስ ጫሊ እና የካውንስሉ አባላት ያልተገደበ አስተዋጽኦ ለማድረግ እና ለጥሪው በቂ ምላሽ ለመስጠት ያረጋገጡበትን ቃለ-መሃላ ለቤተክርስቲያኒቱ የገብተዋል።
የቤተክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶሎሳ ለጉባኤው ሰላምታ ሰጥተው ኦፊሴላዊ ንግግር አድርገዋል። በጉኤውም የቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ተልዕኮ እና ቲኦሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ቄስ ዶ/ር ለሊሳ ዳንኤልን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንገዶች ተገኝተዋል።
ቤተክርስቲያን የሚሲዮናዊ ሲኖዶሱን ተዓምራዊ ምስረታ ምስክር በመሆኗ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች።
- - - - -
The 2nd constitutive convention of Finfine-Awash Betel Candidate Synod was held
As per the decision of the Church (19th Church Council) the EECMY-Finifine Awash Bethel Candidate Synod was established on December 16, 2023 at Finfine (Addis Ababa). The candidate synod comprises 86 congregations and number of outreach places.
The assembly unanimously elected Rev. Chali Yoseph to lead the candidate synod. The assembly also appointed council members to serve in the Finfine-Awash Bethel Synod council. Both Rev. Chali and council members took an oath of allegiance to the church and affirmed their unreserved comittment to live and deliver upto the call.
The EECMY vice president Rev. Dr. Tariku Tolesa officially greeted the assembly members offered an official remark. The Church's, Department of Mission and Theology director, Rev Dr Lalisa Daniel and other invited guests attended the constitutive convention.
The EECMY is thankful to God to witness the miraculous emergence and growth of this missional candidate synod.
📸 Watch this video on Facebook
https://www.facebook.com/eecmynekemte/videos/1440606603548344/?mibextid=NnVzG8
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን በአገሪቱ ከሚያካሂዳቸው ከ280 በላይ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ለሆነው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ማዕከል የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ታህሳስ 5/ 2016 በጉዲና ቱምሳ ሁለገብ ማሰልጠኛ ማዕከል አካሂዷል።
በእለቱም የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች (CSO) ተወካይ፣ የአዋሽ ባንክ፣ የኦሮምያ ባንክ፣ የኦሮምያ የህብረት ሥራ ባንክ፣ የግሎባል ባንክ፣ የተማሪ ወላጆች ተወካይ ተገኝተዋል። በዚህም ተጋባዥ እንግዶች ማዕከሉን ከጎበኙ በኋላ የማዕከሉ ተማሪዎች ዝማሬ እና የፋሽን ሾው አቅርበዋል።
ኮሚሽኑም ስለ ኮሚሽኑ ስራ በተጨማሪም ስለ ማዕከሉ አጭር ገለጻ ሰጥቶ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የማህበራዊ ሀላፊነቱን በመወጣት ይህንን ማዕከል እንዲደግፍ ጥሪ በማድረግ የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል።
* * * * * *
EECMY-DASSC conducted a fund raising event for one of its long serving center namely, Center for Mentally Challenged Children (CMCC) at Gudina Tumsa Wholstic &Training Center.
On the event representative of Authority for Civil Society Organization, representatives of Awash Bank, Oromia International Bank, Cooperation Bank of Oromia, Global Bank and representative of parents have attended the event. presentation about the Commisions work especially about the CMCC center was presented. At the session Participants visited the Center and Children of the Center conducted songs and fashion show on the event.
At last all stakeholders were called to contribute their Social Responsibilities and support the Center.
Mekane Yesus Church Development Commission. EECMY DASSC
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አዲስ አበባ ሲኖዶስ መካኒሳ ማህበረ ምዕመናን “ሀ” መዘምራን አገልግሎት የጀመረበትን 52ኛ ዓመት ክብረ በዓል በምስጋና፣ በዝማሬ እና ልዩ ልዩ መርሐ-ግብሮች አከበረ።
በክብረ በአሉም ላይ ኳየሩ ተወዳጅ እና ቀደም ያሉ ዝማሬዎቹን ያቀረበ ሲሆን የኳየሩንም የአገልግሎት ታሪክ የሚዘክ አጠር ያለ ፅሁፍ ቀርቧል። ማህበረ ምዕመኑም ለኳየሩና በኳየሩ ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ ላገለገሉ አባላት እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።
በዕለቱም እንደ ልደታ መካነ ኢየሱስ ፣ ምስራቅ መሰረተ ክርሰቶስ አጥቢያ እና ቤተል መካነ ኢየሱስ ያሉ አንጋፋ "ሀ" ኳየሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋው በዓሉን ተካፍለዋል።
* * *
Waldaa Kiristiyaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Sinoodosii Addis Ababaa Waldaan Amantoota Makkannisaatti Faarfattootni Gurmuu "A" waggaa 52ffaa tajaajila jalqabuu isaanii ilaalichisuudhaan ayyaana galataa faarfannaadhaa fi sirnoota garaa garaatiin ayyaaneeffataniiru.
Ayyaana kana irrattis faarfannoota baayyee jaallatamoo fi eebbifamoo ta'anii farfattoota kanaan dur faarfatamaa turan irra deebiidhaan kan dhiyaatan yammuu ta'u; seenaan gurmuu faarfattoota kanaas kan leellisu barreeffamni dhiyaateera. Waldattiinis gurmuu kanaa fi namoota gurmuu kana keessa waggaa 30 ol turaniif badhaasa kenniteetti.
Guyyaa kanattis faarfattoota durii keessaa kan akka faarfattoota Waldaa Amantoota Lidataa, Waldaa Amantoota Beetelii fi Waldaa Masarata Kiristoos kan argaman yammuu ta' u; keessumootni kabajaa waamichi isaaniif godhamees argamaniiru.
