cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Hadra+

The way to Ruh The way to Love 🥰𝖆𝖑𝖑𝖆𝖍🥰 ሟቹ: — @muachu2

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 050
Suscriptores
+2624 horas
+1137 días
+46430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ዓሹራእ አቢ ሓቲም ከሙሐመድ ቢን ሐምዛ ቢን ዩሱፍ ቢን ዐብደላህ ቢን ሰላም ይዘው ባስተላለፉት ዘገባ ሰይድና ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) አምባገነኑ ፊርዓውንና ጭፍሮቹ ከኋላቸው ተከትለዋቸው በመጡና ባሕሩ ዳርቻ ላይ ሲፋጠጡ እንዲህ ሲሉ ጌታቸውን ተማጸኑ፦ « ሁሉም ነገር ከመሆኑ በፊት የነበርክ ጌታዬ ሆይ፣ ሁሉንም ነገር ያስገኘህ ጌታ ሆይ፣ ከሁሉም ነገር በኋላ ያሻህን የምትሰራ ጌታ ሆይ! መውጪያን መንገድ አድርግልን።» ከዚያም አላህ (ሱወ) ለሰይድና ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) እንዲህ ሲል መለኮትን አወረደላቸው፦ « ባሕሩን በበትርህ ምታው!» ባሕሩን መታው ሕዝቦቹ ቀጥ ብሎ በቆሞላቸው ውሃ መካከል በተሰራላቸው ደረቁ የብስ ላይ ተሻገሩ። ሁሉም ነገር በፈቃዱ ይከናወናል፤ ያለፈቃዱ የሚከናወን ነገር የለም። የሆነውን ነገር መቀበል ከኢማን ነው። የሚኾመውን ነገር ከርሱ መጠበቅም ከተወኩል ነው። በእጃችን ያሉ ሰበቦችን በልኩ ማድረስ የታዘዝንበት ጉዳይ ነው፣ ሰበቦችን በቅጡ አለማድረስ ወንጀል ነው። ሰበብ ያድነኛል ማለት በአላህ ላይ ማጋራት ነው። አላህ ያለምንም ሰበብ ፍጡራኑን እንደሚረዳም ማመን የቂን ነው። አላህ ነው የሚረዳኝ ብለው ሰበብ ማድረሳቸውን ቀጠሉ አላህ የፈለገውን ሰበብ ፈጠረና ከአምባገነናት ተንኮል አዳናቸው። ይኸው ነው! አላህ በእርሱ ላይ መጠጋትን፣ በእርሱ መተማመንን ይለግሰና መልካም የዓሹራ ውሎ ተመኘሁ ♥ ©Best kereem
Mostrar todo...
🌊💪🌊💪🌊"ዐሹራ" አሸናፊነት🌊💪🌊💪🌊 የአሹራ ፆም 10ኛው  ቀን ነገ ማክሰኞ ስለሆነ  በመፆም እንበርታ!!! “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” ነቢዩ (ሰ•ዐ•ወ) 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🤲አላህ አሹራን ፆመው ወንጀላቸውን ከሚምርላቸው ሰዎች ያድርገን!!! በመልካም ዱዐቹ አስታውሱኝ🥺🙏 @quetation
Mostrar todo...
ዓሹራእ.mp3 ✍የዓሹራእ ቀን ከሌላው ቀን የተለየ የምግብ ዝግጅት ማድረግና ቤተሰብን ማንበሻበሽ ከሰለፎች የመጣ ተግባር መሆኑን ❌ ይህን ጉዳይ በተለመከተ ኢብኑ ተይሚያ ክልክልና ቢድአ መሆኑን የሰጡት ፈትዋ ውድቅ መሆኑን በማስረጃ የተረጋገጠበት 🎤 አል ፈቂር አብዱልገኒይ https://t.me/sufiyahlesuna
Mostrar todo...
file_328521.mp3_m2vbot_681800947.opus4.70 MB
Medresa ፈርሶ ምንድነው ሚገነባው? @quetation
Mostrar todo...
🤔 1
Hadra + reached 1k subscribers 🎂 Dear subscribers with a premium please boost our channel using this link https://t.me/quetation?boost
Mostrar todo...
Hadra+

Boost this channel to help it unlock additional features.

🔥 1
"The Sufi is like the sun, which rises above everyone, like the earth, on which everything walks, like the water, which everything drinks, and like the fire, by which everything is illumined." - Imam Abd al-Rahman al-Sulami ✨
Mostrar todo...
🔥 1
መልዕክተኛው ሰዐወ ተቀምጠው ንግግር ያደርጋሉ። ዙርያቸውን ከበው የተቀመጡ የመልዕክተኛው ሰዐወ ባልደረቦች በተመስጦ እና በስስት የመልዕክተኛውን ንግግር እያዳመጡ ነው። ፍፁም እርጋታ ፍፁም ስክነት ስፍራው ላይ ሰፍኗል። ድንገት ከየት መጣ ያልተባለ አንድ አይሁድ ዘሎ ወደ መሀል በመግባት ነቢን ሰዐወ በሀይል አናቃቸው። ‹‹ሙሀመድ ሆይ! ገንዘቤን መልስልኝ፤ ድሮም ገንዘብ ተበድሮ መጥፋት የዘራችሁ ነው ›› ብሎ ጮኸባቸው። ይህ ሰው በርግጥ ብድር ለነቢ ሰዐወ አብድሮ ነበር፤ ግና መክፈያ ግዜው አልደረሰም። ሰሀባው የነቢን መታነቅ ሲመለከት በጥድፍያ ሰይፉን መዘዘ፦‹‹ነቢ እባክዎን ይህን አንገት ልቀንጥሰው ይፍቀዱልኝ›› አለም። ነቢ ሰዐወ ሰከኑ፣ ታገሱ፣ ንዴታቸውን ዋጡ፣ እንዲህም አሉ፦‹‹በስርዐት ብሩን እንዲጠይቀኝ ለርሱ ንገረው፤ ለኔ ደግሞ ብድሬን እንድመልስ ምከረኝ እንጂ አንገት መቁረጥን ምን አመጣው!›› የሁዲው ተናገረ፦‹‹በዝያ በዕውነት በላከህ ጌታ እምላለሁ፤ ብድሬን ልጠይቅህ አልመጣሁም። መክፈያ ግዜውም አልደረሰም። ብዙ ሰለልኩህ፣ ብዙ ፈተንኩህ ግና ያ በኦሪት ይወራለት የነበረው ነቢይ አንተ ሁነህ አገኘሁህ። ትዕግስተኛ ስለመሆንህ ኦሪት ነገረኝ።  ዛሬ ልፈትንህ ሽቼ በአክባሪዎችህ ፊት አነቅኩህ ትዕግስትህን ተመለከትኩ። እነሆ! የአላህ መልዕክተኛ መሆንህን እመሰክራለሁ። የነበረብህንም እዳ ለነዳያን ትመፀውተው ዘንድም ይቅር ብያለሁ ›› ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ©
Mostrar todo...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የድሮና የዘንድሮው ሙፍቲ መስፈርቶች
Mostrar todo...
የሀዲሱ ሊቅ ማሊክ ኮከቡ 💫 👞ጫማ ተጫምተው መዲና አይገቡ እነካ ብለው ከነኩት ውዱ ❤( ᴡᴇsᴇʟɪᴍ ᴀʟᴇʏʜ❤ @quetation
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.