es
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ስልክ መግዣና መሸጫ

El canal ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 52 069 suscriptores, ocupando la posición 2 552 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 604 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 52 069 suscriptores.

Según los últimos datos del 01 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 710, y en las últimas 24 horas de -43, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.60%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.18% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 311 visualizaciones. En el primer día suele acumular 96 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 02 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

52 069
Suscriptores
-4324 horas
-3737 días
-1 71030 días
Archivo de publicaciones
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0 https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0 https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ተማሪ ነህ ?

ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

በዚህ በተጧጧፈ ነቆራ እንደ የትሮል ቻናል ያልተቀላቀለ ሰው የተበደለ የለም👌 ምን ትጠብቃለህ ሊንክ ነክተህ ተቀላቀል😁👇👇👇 https://t.me/+j3su9dwjQ_w3Yzc8

Repost from Ei Du 💃
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ተማሪ ነህ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

😌ፎንቃ MOOD🥰

sticker.webp0.26 KB

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

አእምሮዬ ከሷ ውጪ ሌላን ነገር ማሰብ ተሳነው ፍቅር ሌሊቱን ሙሉ የወደድከውን ሰው ቁጭ ብለህ እንድታስቡlብ የሚያደርግ ነው እንቅልፍ ሲወስድህም እንኳ የወደድከውን ሰው በህልምህ የምታይበት ነው። ከመተኛቴ በፊት ለማርቲ ቴክስት ለማስቀመጥ አወጣሁኝ ከፊት የነበረው የተደወለው ስልክ የወይዘሮ ስንዱ ስለ ነበር አይቼው አለፍኩኝ። ማርቲ ምድር ላይ ደግሜ የመኖር እድል ቢሠጠኝ በተመሳሳይ  የምድግመው አንቺን ማፍቀር  እና የዛሬውን ምሽት ነው ከልቤ አፈቅርሻለው ብያት ደክሞኝ ስለነበር መልሷን እየጠበቅኩኝ ብዙ ሳይቆይ እንቅልፍ አሸለበኝ፡፡ በጠዋቱ ተነስቼ ስልኬን ስመለከት ማርቲ ቴክስት አስቀምጣልኝ ነበር። የምፈልገው ሁሉ ከምፈልገውም በላይ አንተ ጋ አለ ፍለጋዬ አብቅቷል እኔም አፈቅርሃለው ደሞ ደክሞሃል ተኛ ነገ በጠዋት ተነስ ቁርስ አብረን እንበላለን። ሻወር ወሰድኩና ማርታን እንድትወጣ ለመጥራት ወደ መደወያው ስገባ፡፡ 12 ሚስድኮል ይላል የማርታ እናት ብቻ ይህን ሁላ ጊዜ እንደማይደውሉ ስላወቅኩ በጣም ተደናግጬ ስከፍተው እማዬ ናት፡፡ በፍቅር ሀይቅ ውስጥ ሰጥሜ እናቴን አጉላላሁዋት ብዬ ክፉኛ ተፀፀትኩ  ደጋግሜ ብደውልም ስልኩ አይነሳም፡፡ አእምርዬ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው መደወሌን ግን አላቆምኩም ስልኩ ተነሳ ፡፡ ሄሎ እማዬ አስጨነቅሽኝ እኮ ሰላም አይደለም? ማታኮ ሳይለንት ሆኖ አላየሁትም እያልኩ መልስ ሳልጠብቅ ላይ በላይ የተፈጠረውን ማስረዳት ጀመርኩኝ ያነሳችው ግን እናቴ ሳትሆን ትንሹ ወንድሜ ነበር፡፡ "አሮማ ናቲ ነኝ እማዬ ..." #ይቀጥላል@Sweet_Fikir @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 17 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ "አሮማዬ?" አለችኝ በምድር ላይ ውዱ እና ንፁህ የብዙዎች ምኞት እና ፍላጐት የሆነው እጇ እኔ ላይ ሲያረፍ ያለፉትን አመታት መከራና ስቃይ የማስራሳት አቅምን የተቸርኩ ያህል አንዳች የደስታ ስሜት ሰውነቴን ወረረኝ። ስሜቷን አልፎ የመጣ አንዳች ኃይል እንጂ የእርሷ ትእዛዝ እንዳልሆነ የገባኝ እጄን በያዘችበት ቅፅበት ስትለቀው ነው። ዛሬም እንደ እራት ግብዛዎቿ በምንም እንድትቀድመኝ ስላልፈለኩ እጇን እኔው እራሴ መልሼ አፈፍ አድርጌ ይዤ በድፍረት ፍቅሬን ልገልፅላት ወሰንኩ፡፡ ማርቲ?  አፈቅርሻለሁ አፈቅርሻለው ስልሽ እየቀለድኩ ወይም እየተጫወትኩ አይደለም፤ ቃሉ የውስጥ ማንነቴ ግልባጭ ነው። ለኔ ካንቺ በላይ መልካም ሴት  የለም ህልሜም ስኬቴም አንቺ ነሽ ከጎኔ ሆነሽ ዛሬዬ ላይ እንድደሰት ለነገዬን ደግሞ ይበልጥ እንድጥር አድርገሽኛል፡፡ የሴትነት ተምሳሌት የስነ-ስርዐት ቁንጮ የውበት ድካ እና የአስተዋይነትን ጥግ ጠቅልሎ የያዘን የንግስና ካባ ፈጣሪ በታላቅ ጥበቡ ያላበሰሽ ድንቅ እንስት ነሽ ከማንምና ከምንም በላይ ታስፈልጊኛለሽ፡፡ የኔ ፍቅር? እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አትጠይቂኝ ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ  ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ  አደረግሽው። አውቃለው ምን አልባት አንቺ እንደ ወንድም ይሆናል ምትወጂኝ የእኔ ግን ስሜት ከዛ አለፈ ልብሽ ሁለመናዬን ገዛኝ አባቢ እና ማሚ ምን ሊሉ እንደሚችሉ አላቅም ብቻ ግን አፍቅሬሻለው በመጀመርያ ቀን እይታዬ ነበር ልቤ ላይ ያስቀመጥኩሽ ያ ድህነት ያጠቆረው ማጣት ያገረጣው ማንነቴ ለአንቺ ክብር አይመጥንም ብዬ ነበር ዝም ማለቴ ልቤን ተው እያልኩ ማስተኛቴ አፍቅርያታለው ሲለኝ ዋሽተሀል ድሃ አያፈቅርም ብዬ ነበር የመለስኩት። ይህን ስላት እጆቿ እየተንቀጠቀጡ ቢሆንም ይበልጥ ጭምቅ አድርጋ ያዘችኝ፡፡ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴሽ ውስጥ አብሬሽ ብሆንና አንቺን ከኔ ሊነጥቀኝ የሚችልን አካል ብከላከለው ብዬ ተመኝቻለሁ፡፡ ከቀጠርሽኝ ቦታ ላይ ሌላ ወንድ ተቀምጦ ሳይ የተሰማኝ የመቀደም ስሜት ዳግመኛ እንዲሰማኝ አልፈቅድም ህይወቴን ካንቺ ውጪ ማሰብ አልፈልግም፡፡ የኔ ውድ ለኔ ብዙ ሁነሻል ብዙ አድርገሽልኛል ከእያንዳንዱ የህይወት ገፄ ጀርባ የአንቺ አስተዋፆ በጉልህ ተፅፎ ይገኛል። ለውድ እና ውብ አንገቷ ማረፍያ ይሆን ብዬ አስቤ የገዛሁላትን ሀብል ከቀኝ ኪሴ አውጥቼ ቀና ስል እነዛ ጨረቃን የሚያስንቁ ከከዋክብት የደመቁ አይኖቿ በእምባ ተሞልተዋል መናገር ፈልጋ ውስጧ ያለውን ስሜት እምባ ቀደመው፡፡ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ፍቃዷን ሳልጠይቅ  እሷ ካለችበት ወንበር ኋላ ተሰየምኩ እጆቼን በትከሻዋ ላይ አሳልፌ ሀብሉን አሰርኩላት፡፡ ከተቀመጠችበት ቀስ እያለች ተነሳችና ወደኔ ዞረች፡፡ የፀዳው ማንነቷ በእንባ የረጠቡ አይኖቿን አልፎ ውስጥ አጥንቴ ድረስ ተሰማኝ  ሰው እንዴት እያለቀሰ እንዲህ ውብ ይሆናል?? የማናውቀው ሀይል ጎትቶ ይበልጥ አቀራረበን የሚያውድ ጠረኗን አለፍ አለፍ እያለ ሽው ሚለው ንፋስ ያስምገኝ ጀመር፡፡ ልቤ ምቱ ጨመረ እየፈራሁም ቢሆን ወደከንፈሮቿ ተጠጋሁ የትንፋሿ ሙቀት እኔን ብቻ ሳይሆን አለምን ሁሉ በእጇ የማስገባት ያህል ሀይል አለው ....አይኖቿን ጨፍና ውብ ከናፍሮቿን በከንፈሬ ግዛት ስር አኖረቻቸው፡፡ ምድር ላይ ከሁለታችን ውጪ ሌላ ሰው ያልተፈጠረ እስኪመስለን ድረስ ታላቅ በሆነ የመፈላለግ ግለት ውስጥ ሆነን አለምን ረሳናት፡፡ በመሀል ስልኬ በተደጋጋሚ እየጠራ እንደሆነ ባስተውልም ከስሜቱ መውጣት ስላልፈለኩ ዝም አልኩት ማርታ ቀና ብላ ሳታየኝ እቅፌ ውስጥ ተሸጎጠች፡፡ አዎ ዛሬ ላይ ከትናንት የተሻልኩ ሰው ነኝ  ጥሩ ገቢ አለኝ በስራዬም ከእለት ወደእለት እድገትን እያገኘሁ ነው  ከእቅዴ ቀድሜ እናቴን ማስደሰት ችያለሁ፡፡ እኔን ለማኖር ስትል ስትለፋና ስትደክም በጭስ የተጎሳቆለ መልኳን በመጠኑም ቢሆን መመለስ ችያለሁ፡፡ ከሁለት ሳምንታት በፊት ደሴ የሄደው አጎቴ በቤተሰቡ ለውጥ እጅግ መገረሙንና እናቴም ከምንግዜውም በበለጠ ሙሉ ጤንነት ላይ መሆኗን ስለነገረኝ ያለሁበት የደስታ ስሜት እጥፍ ድርብ ሆኗል፡፡ ማርቲ ትናንትም ዛሬም አብራኝ ነች ትናንት በነተበ በቆሸሸ ልብሴ ሆኜ በፈገግታ እጇን ዘርግታ ተቀብላኛለች  ዛሬም ስኬቴ በጣሙን ወደኔ በተጠጋ ሰዐት አብራኝ ነች ነገ ደግሞ ከሷ ጋር ሆኜ ትልቅ ከፍታ ላይ እንደምደርስ አልጠራጠርም፡፡ ከሹክሹክታ ትንሽ ከፍ ባለ ድምፅ "አሮማዬ እኔም ከልቤ አፈቅርሀለው የነበረኝን ማንነት እንድቀይር አድርገከኛል ባንተ የእናትነት ክብር ቦታውን ሲያገኝ አይቻለሁ፡፡ ሴትነት ከፍ ያለ ማንነት እንደሆነ አውርተህ ብቻ ሳይሆን በታላቅ አክብሮትህ በተግባር የምታሳይ ነህ አንተ ማለት የልጆቼ አባት እንዲሆን ለዘመናት ሳልመው የነበረው ሰው ነህ፡፡ በምንም ምክንያት ላጣህ አልፈልግም፡፡ የዛኔ  "ሰላም" በምሽት ስትደውልልህ ሳይ ርስቴን የወሰደችብኝ መሰለኝ ውስጤ አብዝቶ ጠላት፡፡ ከሩቅ ያለምኩት የፍቅር ብርሃኔ ሲጨልም ታየኝ የኔ መሆንክን ቀድሜ ለራሴ ነግሬው ስለነበር እንጡራ ሀብቱ በሙሉ እንደተዘረፈበት ሰው ባዶነት ተሰማኝ፡፡ እንደማትርቀኝ ቃል ግባልኝ?" አለችና ከእቅፌ ወጥታ ሽቅብ ትመለከተኝ ጀመር፡፡ ቃል እገባልሻለሁ የኔ ውድ ሁሉ ነገሬ ያንቺ ነው ከንግዲህ ቀረ ምለው ነገር የለኝም አይዞሽ ሰላም'ም ደሞ ቀን ቀን ብቻ እንድትደወል እንግራታለው ብዬ አሾፍኩባት፡፡ ፍልቅልቅ ሳቋን ለቀቀችው ራታችንን በልተን በሰጠሗት ስጦታ በመገረም እና ለስጦታው ደጋግማ በማመስግን ለረዥም አመት ተፈላልጐ እንዳልተገናኝ ሰው በናፍቆት እቅፌያት  ከሆቴሉ ወጣን። ወክ እያደረግን ቤት ደረስን ገና ከበሩ ስንደርስ ወይዘሮ ስንዱ ለምን አመሻቹ በሚል እይታ አንድም በየደስታ ስሜት ባጀበው ፈገግታ ተቀበሉን፡፡ "እንዴት አመሸሽ ማሚ" አለች ማርታ እኔም አስከትዬ ደህና አመሸሽ ማሚ አልኩኝ፡፡ ወይዘሮ ስንዱ አንቱታውን ተወኝ እንደ ማርታ ጥራኝ ቢሉኝም አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን እንዴት እንደሆነ በማላውቀው ስሜት ማሚ አልኳት። ወይዘሮ ስንዱም "እኔማ ከቤቴ ሆኜ ምን እሆናለሁ ብላችሁ ነው  እናንተ ሀሳብ አስገባችሁኝ እንጂ እንደው ስልካቹንም አታዩ?" አሉን፡፡ ሁለታችንም በሀፍረት አንገታችንን ደፋን ፤  ሲደውሉ የነበሩት እሳቸው እንደሆኑ ገባኝ፡፡ ማርታ ቀበል አድርጋ "ስልኬ ሳይለንት ላይ ሆኖ እኮ ነው ማሚዬ አስጨነቅኩሽ ኣ" ብላ ጥምጥም አለችባቸው፡፡  እየተሳሳቁ ወደ ቤት ሊገቡ ሲሉ ደህና እደሩ ማሚ ደክሞኛል አረፍ ልበል አልኩ በማስፈቀድ ዘዬ ፤ ወይዘሮ ስንዱም በል ና አባትህን ሰላም ብለህው ትገባለህ ምን ነው ረሳህ ዛሬ ልጄ አለች ማሚ። እኔ ረስቼው አልነበረም ጋሼ ያደረግነውን ሁሉ ያወቁብን ስለመሰለኝ ሀፍረት ይዞኝ እንጂ። ልብስ ሳልቀይር ገብቼ ጋሼን ሰላም ብዬው ብዙም ሳልቆይ ወደክፍሌ አቀናሁ ማርታም በአይኗ ሰላምታን ሰጠችኝ ፡፡ ክፍሌ እንደገባሁ የዛሬ ውሎዬን እያሰብኩ ልቤ ሀሴት አደረገ እሷም እንደምትወደኝ ባምንም በዚህ ደረጃ ግን ታፈቅረኛለች ብዬ አላሰብኩም ነበር ከተናገረቻቸው ቃላት በላይ አይኗ በፍቅር ትኩሳት እኔን መመልከቱ  የሚንቀጠቀጡ እጆቿ እና የትንፋሿ ፍጥነት እውነተኛ ስሜቷን ያሳብቁ ነበር፡፡ በምትወዱት ሰው ከመወደድ የበለጠ ደስታ ለምድር አልተሰጣም ብል ማጋነን አይሆንም፡፡