cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦ በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። ለማስታወቂያ @kai_kaleb

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
71 609
Suscriptores
-8324 horas
+7107 días
+1 50430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
• ቭላድሚር ኩፋል በዚህ ሳምንት መጨረሻ ዌስትሃም ማንቸስተር ሲቲን ዋንጫ ማግኘቱን ካስቆመ ለህይወት ዘመኑ ነፃ ቡና በአገሩ ካፌ እንደሚሰጠው ቃል ተገብቶለታል። 😂 #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Mostrar todo...
😁 20👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ቤን ሚ ከብሬንተፎርድ ጋር ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል! #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 6🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዌስትሀሙ የመሀል ተከላካይ ቲሎ ኬሄሬር ለ5 አመት በሚቆይ ኮንትራት ሞናኮን ተቀላቅሏል ዌስትሀም ከዝውውሩ €11 ሚልየን ያገኛል! #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የብሬንትፎርዱ አማካይ ጆሽ ዴሲልቫ ከክለቡ ጋር ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 5🍾 2
Photo unavailableShow in Telegram
▪️|ካልቪን ፊሊፕስ በዌስትሃም ባለመቆየቱ እና ክለቡ በ2024/25 የአማካይ ክፍል ላይ የተለያዩ እቅዶች ስላሉት በሰኔ ወር ወደ ማን ሲቲ ይመለሳል፤ማን ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለካልቪን አዲስ መፍትሄ ለማግኘት በንቃት ይሰራል። #Fabrizio Romano #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 13 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶኒ ቫንድቤክ በውድድር አመቱ መጨረሻ የውሰት ውሉ ሲያበቃ ወደ ማን ዩናይትድ የሚመለስ ይሆናል #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
🔴|አርሰናል የራቢ ሊብዚንጉን አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ ለማስፈረም ተመራጩ ክለብ ነው። #SUN SPORT #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 39🏆 7🤩 2👌 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ የ 23/24 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንቱን በይፋ ተረክቧል። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 63🏆 19 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም በምረጥ አቋሞቸው ላይ ሆነው ከቫንፐርሲ, ቶሬዝ, ድሮግባ አንዱን ቋሚ አንዱን ቤንች አንዱን መሸጥ የናንተ ምርጫ ምን ይሆን? 🗳️ #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 21🤔 4 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
😳.....ማክሰኞ ዕለት ኦሊ ዋትኪንስ ማን ሲቲ ቶተንሃምን ሲያሸንፍ ደስታዉን አልገለፀም። -  ምንም እንኳን ውጤቱ የአስቶን ቪላ ሻምፒዮንስ ሊግ መብቃቱን ያረጋገጠ ቢሆንም። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
Mostrar todo...
👍 40 7 2