cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦ በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
71 206
Suscriptores
-10724 horas
-3927 días
+23230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
• ሳሊባ ስለ አርቴታ፦ ውሰቴን ጨርሼ ወደ አርሰናል ስመለስ አርቴታ ወደ ከፍተኛ ደረጃ አመጣኝ። አርቴታ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ነው። ለእያንዳንዱ ዝርዝር ሁኔታ ትኩረት ይሰጣል እና ሽንፈትን በጣም ይጠላል። ለ እያንዳንዱ ጨዋታ ቀድሞ ይዘጋጃል ጥሩ አመለካከት እንዲኖረኝም አስተምሮኛል። አንዳንድ ጊዜ በልምምድ ላይ ትንሽ ሳሳ በዬ ስሰራ የበለጠ ጠንክሬ እንድሰራ ይነግረኛል።
Mostrar todo...
21👍 5🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቤን ዋይት የ2023/24 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተከላካይ ነው። Benny Blanco 😍 #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
38👍 4😁 2💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሜሰን ግሪንውድ የ2023/24 መጠናቀቅን ተከትሎ የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ ተካቷል። እንደሚታወቀው የግሪንውድ ኮንትራት በ2025 የሚያበቃ ይሆናል። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
💰በCIES_Football መሸረት የአለማችን ውዱ ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ: 1️⃣ ጁድ ቤሊንግሀም: €280M 2️⃣ ሀላንድ: €255M 3️⃣ ቪኒሽየስ: €241M 4️⃣ ሮድሪጎ: €221M 5️⃣ ፎደን: €204M 6️⃣ ሳካ: €195M 7️⃣ አልቫሬዝ: €168M 8️⃣ ላሚን ያማል: €141M 9️⃣ ኦዴጋርድ: €136M 🔟 ዊርትዝ: €134M #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 21👎 11😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶፈር ንኩንኩን ለማስፈረም የተለያዩ ጥያቄዎች እንደደረሱት ክለቡ ቼልሲ አረጋግጧል ነገር ግን ተጫዋቹ አስቸጋሪ የመጀመሪያ አመት ካሳለፈ ቡሀላ እራሱን ዳግም ባለበት ክለብ ማሳየት እንደሚፈልግ ተገልጿል ። ምንጭ:- ዴይሊ ኤክስፕረስ ⚪️ @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቤነፊካ ማሰን ግሪንውድን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም አጥብቀው እየፈለጉ ይገኛል።ፔድሮ ሩዚ (የቤነፊካው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር) ወደ ማድሪድ አቅንቷል እናም ግሪንውድን አናግሮታል። [ #RECORD_PORTUGAL ] ⚪️ @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ የተከላካያቸውን ጆኒ ኢቫንስ ኮንትራት ለማደስ ከተጫዋቹ ጋር ተነጋግረዋል። #MANCHESTER EVENING NEWS ⚪️ @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
😁 32👎 10👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ዌስትሀም ዩናይትድ ሊውስ ጉልምሄርን ከፓልሜይራስ ለማስፈረም በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል። ስምምነቱ በቀጣይ ሰዐታት ውስጥ ይፈፀማል እና ተጫዋቹ በቀጣይ ሳምንት በለንደን የሜዲካል ምርመራውን የሚያደርግ ይሆናል። { DAVID ORNEISTEN } #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 25 3🍾 3💯 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ጋር የተለያየው ብራይተን የጀርመኑ ክለብ ሴንት ፓውሊውን አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜሌርን ለመሾም ማነጋገራቸው ተገልጿል። የ 31ዓመቱ ጀርመናዊ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜሌርን የአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ ተተኪ ለመሆን የብራይተን የመጀመሪያ ተመራጭ መሆኑ ተዘግቧል።
Mostrar todo...
👍 20 2💯 2🍾 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶምኒክ ሶቦዝላይ ከእስራኤል ጋር እያደረገ በነበረው ጨዋታ ላይ 57ኛው ደቂቃ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ ወቷል።
Mostrar todo...
👍 27😢 15 4😁 3💔 3🍾 2😭 1