cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦ በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
71 468
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+68330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ፦             04:00 🇩🇪 ዶርትሙንድ ከ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸 🏟️ ዌምብሌይ
Mostrar todo...
👍 11 6
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የውድድር አመት በአውሮፓ 7ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ Through ballኦችን በማቃበል ኦደጋርድ ቀዳሚው ተጫዋች ነው። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 47 12 4🍾 4
📺 የtiktok ገፃችን በሚለቀው ተአማኝነት ባለው እና ጥራት ባለው ዜናዎቹ በ3 ቀን ብቻ ከ1000 በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል። Follow ያላደረጋችሁ follow በማድረግ የEPL ETHIOPIA tiktok ገፅ የመጀመሪያ አባል ይሁኑ 👇 https://www.tiktok.com/@eplethiopia?_t=8mlMA44ToKE&_r=1
Mostrar todo...
👍 6 4 2👎 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔻||ሊቨርፑል በ YOU TUBE ገፁ ከአስር ሚልዮን በላይ ተከታዮች ያገኝ በታሪክ የመጀመሪያው የፕርሚየር ሊግ ክለብ በመሆን አዲስ ታሪክ ጽፈዋል። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #epl
Mostrar todo...
👍 17 10🍾 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት 13 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።
Mostrar todo...
19👍 9 2🏆 1🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ከ2013 ጀምሮ ያሳኩት ዋን ጫ እኩል 8 ነው። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 23 2 1💯 1🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስትያል ፓላስ ጥሩ የሚባል የውድድር አመትን ማሳለፍ ችለዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ 4 ተጫዋቾችን ለዩሮ 2024 መጠራት ችለዋል ኤዜ፣ ጉኢህ፣ ሄንደርሰን ዋርቶን ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 19 2💯 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
በwin win ደስታዉ መቼም አይቆምም። የኛን የጉርሻ ትርፍ ይቀላቀሉ እና ጨዋታዎን ወደ ላቀ ደረጃ በሚያሳድጉ ልዩ ስምምነቶች እና ቅናሾች ያግኙ። ምን ይጠብቃሉ?የእርስዎን የዉርርድ ልምድ ለማሳደግ ጊዜዉ አሁን ነዉ ። 🤑👉 ተጨማሪ ይወቁ https://t.betwinwins.net/bdfj2m94 💙 t.me/betwinwinset
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኬቨን ደ ብሩይን(1.54) በፕሪሚየር ሊጉ በዚህ ሲዝን ማንቸስተር ዩናይትድ(1.53) በየ 90 ደቂቃ ከፈጠሩት ትልልቅ የጎል እድሎች በላይ መፍጠር ችሏል።😳 #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ሲቲ በርናንዶ ሲልቫ በዚህ ክረምት በክለቡ ይቆያል የሚለው ተስፋቸው እየጨመረ ነው #ESPN ⚪️@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 24👎 10 2🍾 1