cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

4-3-3 ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ

❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦ በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። ለማስታወቂያ @kai_kaleb

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
71 435
Suscriptores
+7624 horas
-837 días
+63030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አል-ኢትሀድ የማን ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ሞራይስን ማስፈረም ይፈልጋሉ #Daily_Mail #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ባርሴሎና የሉዊስ ዲያዝ ፈላጊ ሆነዋል ! ➛ የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ የሊቨርፑሉን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረም እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል። ➛ ነገርግን ፊርማውን ስኬታማ ለማድረግ የክንፋቸውን ራፊንሀ መሸጥ አለባቸው። #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Mostrar todo...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስፒድ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር 📸 #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 📸@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 17 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ የአርሰናልን ሪከርድ ለመስበር 1 ዋንጫ ነዉ የቀረዉ #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 18🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
ግራኒት ዣካ ከአርሰናል ጋር ከተለያየ በኋላ ትላንት ምሽት ሁለተኛ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል! #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 17😁 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ኤዳ ሀው ከአሮን ራምስዴል ጋር በድጋሜ መስራት ይፈልጋል። እንደሚታወቀው ኤዳ ሀው እና አሮን ራምስዴል በበርንማውዝ አብረው መስራታቸው ይታወቃል። እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳየው ከሆነ አርሰናል ለራምስዴል £30 ( ፖውንድ) ይፈልጋል። በውሰት ወደ ኒውካስትል የማምራት እድልም ሊኖረው ይችላል። #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
👍 8 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኤርሊንግ ሀላንድ ለማን ሲቲ ዘጠኝ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ያደረገ ሲሆን አንድም ጎል ወይም አሲስት አላስመዘገበም #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #EPL
Mostrar todo...
🤣 42👍 15 1 1🍾 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙| ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፦ 🗣" በ ማንችስተር ዩናይትድ ቤት መቆየት እፈልጋለሁ ፣ ፍላጎቴን ያቃሉ እናም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ዋንጫዎችንም ማንሳት እፈልጋለሁ " ሲል ለ SporttvPortugal ገልጿል #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Mostrar todo...
33😁 16👍 6🏆 1🍾 1😭 1
🎙|ፖል ስኮልስ በ ኮቢ ማይኖ ላይ፡- 🗣"እሱን ከእኛ ጋር በማወዳደር ጊዜህን አታባክን እሱ በ19 አመቴ ከነበርኩበት ተጫዋች(አጨዋውት) 10 እጥፍ ይበልጣል..."
Mostrar todo...
👍 52 14😭 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
• ሮድሪ ከተከታታይ 75 ያለመሸነፍ ጉዞ ቡሀላ በማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Mostrar todo...
👍 27😭 6 4 3😁 1😱 1🤩 1