es
Feedback
CryptoAirdrops

CryptoAirdrops

Ir al canal en Telegram

Ab_cryptos

Mostrar más
1 722
Suscriptores
-124 horas
-137 días
-6630 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
🌹🌹መልካም በዓል 🌹🌹 በዓሉ የሰላም 🕊️ የጤና 💥 የመከባበር 💐 የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏 🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻 ## Share family
🌹🌹መልካም በዓል  🌹🌹           በዓሉ የሰላም 🕊️ የጤና 💥               የመከባበር 💐 የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏     🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻      ## Share family

Repost from Free online💸
🌹🌹መልካም በዓል 🌹🌹 በዓሉ የሰላም 🕊️ የጤና 💥 የመከባበር 💐 የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏 🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻 ## Share family
🌹🌹መልካም በዓል 🌹🌹 በዓሉ የሰላም 🕊️ የጤና 💥 የመከባበር 💐 የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏 🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻 ## Share family

Repost from N/a
ስልኬ በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ❓ 1.#በስልክዎ ጌም ከመጫወት ይቆጠቡ 📵 (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ) 2.#background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ። 3.ስልክዎን በማይጠቀሙበት
ስልኬ በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ❓ 1.#በስልክዎ ጌም ከመጫወት ይቆጠቡ 📵 (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ) 2.#background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ። 3.ስልክዎን  በማይጠቀሙበት ጊዜ(አዳር) ➪ #switch_off ያድርጉት። 4.ቢያንስ #በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት። 5.Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት። Share@abetipss                  @abetipss

Repost from N/a
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል የባለ ብዙ ዘርፍ ባለሙያው ነፃነት ወርቅነህ የባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር💔💔

አዲስ የሚከፍል ስራ ቪድዮ በመመልከት ይሰራበታል በጣም ቀላል ነው ለመመዝገብ ✅ በgoogle አካውንት ወይም በEMAIL አካውንት ተመዝገቡ ከዛ ከቻላችሁ ሰው መጋበዝ ከቻላችሁ ቪድዮ መመልከት ነው A
አዲስ የሚከፍል ስራ ቪድዮ በመመልከት ይሰራበታል በጣም ቀላል ነው ለመመዝገብ ✅ በgoogle አካውንት ወይም በEMAIL አካውንት ተመዝገቡ ከዛ ከቻላችሁ ሰው መጋበዝ ከቻላችሁ ቪድዮ መመልከት ነው APP በዚህ አውርዱ 👇👇👇 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs93d4e38393bb44159ddfabba413b0c48 ቪድዮ ከፈለጋችሁ REACTION ያስፈልጋል

360° የጤና ሁኔታን የሚለካው smart Mirror Withings የተባለ ጤና ላይ የሚሰራ የፈረንሳይ የቴክኖሎጂ ድርጅት Omnia የተሰኘ Smart መስታውት አስተዋውቋል። ይህ መስታውት ከእግር ጥፍ
360° የጤና ሁኔታን የሚለካው smart Mirror Withings የተባለ ጤና ላይ የሚሰራ የፈረንሳይ የቴክኖሎጂ ድርጅት Omnia የተሰኘ Smart መስታውት አስተዋውቋል። ይህ መስታውት ከእግር ጥፍራችን እስከ እራስ ፀጉራችን scan ካደረገን በኋላ አጠቃላይ የጤና ሁኔታችንን ፊትለፊት ባለው screen ላይ display ያደርግልናል። የልብና የሳንባ ሁኔታችንን እንዲሁም የአተነፋፈስ፣ የአመጋገብ፣ የእንቅልፍና የሰውነት ቅርፃችንን በሙሉ ለክቶ ውጤቱን ይነግረናል። ይህ smart መስታውት በሙከራ ደረጃ ለህዝብ ይፋ የተደረገ ቢሆንም ለገበያ ግን እስካሁን ድረስ እንዳልቀረበ ታውቋል። አስባችሁታል ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ተነስታችሁ በመስታዎት መልካችሁንም ጤናችሁንም check አድርጋችሁ ወደስራ ስትሄዱ።

Instantly 5$ የምሰጣችሁ ሞባይል App ✅በዚህ link ገብታችሁ አውርዱ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qubepluge.payryzen ✅ በ
Instantly 5$ የምሰጣችሁ ሞባይል App ✅በዚህ link ገብታችሁ አውርዱ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qubepluge.payryzen ✅ በ email sign up አድርጉ ✅ 5$ ለማግኘት ይህን referral code   ተጠቀሙ 👉 1892265210 ✅ national id ተጠቅማችሁ kyc verify አድርጉ

@FaydaHelpBot ይህንን ቴሌግራም bot በመጠቀም 👉 የፋይዳ ቁጥር ማስላክ፣ 👉 የፋይዳ መታወቂያ ህትመት ማዘዝ 👉 ማንኛውንም መረጃ ማስተካከልና መቀየር እንዲሁም ሌሎች ከfayda ጋር የተገናኙ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ። ©

@FaydaHelpBot ይህንን ቴሌግራም bot በመጠቀም ⚫የፋይዳ ቁጥር ማስላክ፣ ⚫የፋይዳ መታወቂያ ህትመት ማዘዝ ⚫ማንኛውንም መረጃ ማስተካከልና መቀየር እንዲሁም ሌሎች ከfayda ጋር የተገናኙ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ። ©@bighabesha_softwares

Google Messages ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው sp
Google Messages ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው spam ስለሚያደርገው ስለሆነ ይህን check ለማድረግ። Profile ላይ ከገባችሁ በኋላ spam and blocked የሚል ምርጫ አለ። እሱን ስትከፍቱ spam ናቸው ያላቸውን ተዘርዝረው ታገኛላችሁ። የምትፈልጉትን መርጣችሁ ከspam ማውጣት ትችላላችሁ።

Create a hyper-realistic blue ink line drawing on a white notebook page. The artwork exactly matches the face and pose from t
Create a hyper-realistic blue ink line drawing on a white notebook page. The artwork exactly matches the face and pose from the reference photo, with all facial features and expressions identical. Use fine blue ink lines with detailed shading and crosshatching. Place a realistic blue pen beside the signature area, as if it was just used to write. At the bottom right corner, include the handwritten text “written by: [Abe Tip]” in blue ink with an artistic, slightly scratched signature style. Keep bright natural lighting and a professional photo look.

WhatsApp ልክ እንደ Telegramና Instagram Username ሊጀምር ነው። በWhatsapp chat ለማድረግ የአንድ ሰው ስልክ ቁጥር ሊኖረን ይገባል። ይህ ደግሞ ከsecurityና ከpriv
WhatsApp ልክ እንደ Telegramና Instagram Username ሊጀምር ነው። በWhatsapp chat ለማድረግ የአንድ ሰው ስልክ ቁጥር ሊኖረን ይገባል። ይህ ደግሞ ከsecurityና ከprivacy አንጻር ብዙዎቹን ደስተኛ ያላደረግ ጉዳይ ነበር። ሜታም ይህን ነገር ለመቀየር እንቅስቃሴ እንደጀመረ ታውቋል። ለጊዜው ለቢዝነስ አካውንቶችና ለተወሰኑ beta testers ይህን ፊቸር የጀመረ ሲሆን ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ለሁሉም የWhatsApp ተጠቃሚ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

$BLESS is up 400% in just a day 💵 Current MCAP: $310M Current FDV: $1.68B Holders + Stakers 🔥
$BLESS is up 400% in just a day 💵 Current MCAP: $310M Current FDV: $1.68B Holders + Stakers 🔥

ዛሬ የ tiktok የ ክፍያ ቀን ነው tiktok እንዴት የሚከፈለው የብዙዎች ጥየቄ በዚህ ርእሰ እንወያያለን 😍
ዛሬ የ tiktok የ ክፍያ ቀን ነው tiktok እንዴት የሚከፈለው የብዙዎች ጥየቄ በዚህ ርእሰ እንወያያለን 😍

💰 Buy ላይ ምንም Order የለም 😁
💰 Buy ላይ ምንም Order የለም 😁

✨ የጎግል ጀሚኒ (Google Gemini) መተግበሪያን የማግኘት መፍትሄ! ✨ ​ሰላም የቻናሌ የተከታታዮች! ​ብዙዎቻችሁ የGoogle Gemini መተግበሪያን (application) ማግኘት እንዳልቻላችሁ ነግራችሁኛል፤ እኔም ለዚህ ችግር መፍትሔውን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ! ​መተግበሪያውን ለማውረድ ሲሞክሩ "የGoogle Gemini መተግበሪያ በአገርዎ አይሰራም" የሚል መልዕክት ካጋጠማችሁ፣ ችግሩ እናንተ ባላችሁበት ሀገር አገልግሎቱ አለመጀመሩ ሊሆን ይችላል። ​📌 መፍትሔው ምንድን ነው? ​መፍትሔው VPN (ቨርቹዋል የግል ኔትወርክ) መጠቀም ነው። ይህንን ችግር ለማለፍ ቀለል ያለና የሚሰራ VPN እነሆ! ​VPN አውርዱ: ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ SuperVPN Free የሚለውን አውርዱና 'Connect' አድርጉት። ​የVPN ማውረጃ ሊንክ 👇: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jrzheng.supervpnfree ሱፐርቭፕንፍረኤ ​ጀሚኒን አውርዱ: VPNን Connect ካደረጋችሁ በኋላ፣ እንደገና ወደ Google Play Store ተመልሳችሁ Google Geminiን በሚከተለው ሊንክ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ! ​የGoogle Gemini ማውረጃ ሊንክ 👇:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard  ባርድ ​

ሁሉም ተማሪ ሊጠቀመው የሚገባው AI - NotebookLM https://youtu.be/1w2PrVF45oY?si=vrmRj3uumKSgDaLV

መልካም አዲስ አመት!
+1
መልካም አዲስ አመት!