CryptoAirdrops
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 722
المشتركون
-124 ساعات
-137 أيام
-6630 أيام
أرشيف المشاركات
1 722
Repost from N/a
🌹🌹መልካም በዓል 🌹🌹
በዓሉ የሰላም 🕊️
የጤና 💥
የመከባበር 💐
የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏
🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻
## Share family
1 722
Repost from Free online💸
🌹🌹መልካም በዓል 🌹🌹
በዓሉ የሰላም 🕊️
የጤና 💥
የመከባበር 💐
የመረዳዳት በዓል ይሁንልን 🙏
🪻 🍁እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🍁🪻
## Share family
1 722
Repost from N/a
1 722
Repost from N/a
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔
ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔
ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል
የባለ ብዙ ዘርፍ ባለሙያው ነፃነት ወርቅነህ የባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር💔💔
1 722
አዲስ የሚከፍል ስራ ቪድዮ በመመልከት ይሰራበታል በጣም ቀላል ነው ለመመዝገብ
✅ በgoogle አካውንት ወይም በEMAIL አካውንት ተመዝገቡ ከዛ ከቻላችሁ ሰው መጋበዝ ከቻላችሁ ቪድዮ መመልከት ነው
APP በዚህ አውርዱ 👇👇👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs93d4e38393bb44159ddfabba413b0c48
ቪድዮ ከፈለጋችሁ REACTION ያስፈልጋል
1 722
360° የጤና ሁኔታን የሚለካው smart Mirror
Withings የተባለ ጤና ላይ የሚሰራ የፈረንሳይ የቴክኖሎጂ ድርጅት Omnia የተሰኘ Smart መስታውት አስተዋውቋል።
ይህ መስታውት ከእግር ጥፍራችን እስከ እራስ ፀጉራችን scan ካደረገን በኋላ አጠቃላይ የጤና ሁኔታችንን ፊትለፊት ባለው screen ላይ display ያደርግልናል።
የልብና የሳንባ ሁኔታችንን እንዲሁም የአተነፋፈስ፣ የአመጋገብ፣ የእንቅልፍና የሰውነት ቅርፃችንን በሙሉ ለክቶ ውጤቱን ይነግረናል።
ይህ smart መስታውት በሙከራ ደረጃ ለህዝብ ይፋ የተደረገ ቢሆንም ለገበያ ግን እስካሁን ድረስ እንዳልቀረበ ታውቋል።
አስባችሁታል ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ተነስታችሁ በመስታዎት መልካችሁንም ጤናችሁንም check አድርጋችሁ ወደስራ ስትሄዱ።
1 722
Instantly 5$ የምሰጣችሁ ሞባይል App
✅በዚህ link ገብታችሁ አውርዱ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qubepluge.payryzen
✅ በ email sign up አድርጉ
✅ 5$ ለማግኘት ይህን referral code
ተጠቀሙ 👉 1892265210
✅ national id ተጠቅማችሁ kyc verify አድርጉ
1 722
@FaydaHelpBot
ይህንን ቴሌግራም bot በመጠቀም
👉 የፋይዳ ቁጥር ማስላክ፣
👉 የፋይዳ መታወቂያ ህትመት ማዘዝ
👉 ማንኛውንም መረጃ ማስተካከልና መቀየር እንዲሁም ሌሎች ከfayda ጋር የተገናኙ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ።
©
1 722
@FaydaHelpBot
ይህንን ቴሌግራም bot በመጠቀም
⚫የፋይዳ ቁጥር ማስላክ፣
⚫የፋይዳ መታወቂያ ህትመት ማዘዝ
⚫ማንኛውንም መረጃ ማስተካከልና መቀየር እንዲሁም ሌሎች ከfayda ጋር የተገናኙ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ።
©@bighabesha_softwares
1 722
Google Messages
ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው spam ስለሚያደርገው ስለሆነ ይህን check ለማድረግ።
Profile ላይ ከገባችሁ በኋላ spam and blocked የሚል ምርጫ አለ። እሱን ስትከፍቱ spam ናቸው ያላቸውን ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።
የምትፈልጉትን መርጣችሁ ከspam ማውጣት ትችላላችሁ።
1 722
Create a hyper-realistic blue ink line drawing on a white notebook page. The artwork exactly matches the face and pose from the reference photo, with all facial features and expressions identical. Use fine blue ink lines with detailed shading and crosshatching. Place a realistic blue pen beside the signature area, as if it was just used to write. At the bottom right corner, include the handwritten text “written by: [Abe Tip]” in blue ink with an artistic, slightly scratched signature style. Keep bright natural lighting and a professional photo look.
1 722
Create a hyper-realistic blue ink line drawing on a white notebook page. The artwork exactly matches the face and pose from the reference photo, with all facial features and expressions identical. Use fine blue ink lines with detailed shading and crosshatching. Place a realistic blue pen beside the signature area, as if it was just used to write. At the bottom right corner, include the handwritten text “written by: [Abe Tip]” in blue ink with an artistic, slightly scratched signature style. Keep bright natural lighting and a professional photo look.
1 722
WhatsApp ልክ እንደ Telegramና Instagram Username ሊጀምር ነው።
በWhatsapp chat ለማድረግ የአንድ ሰው ስልክ ቁጥር ሊኖረን ይገባል። ይህ ደግሞ ከsecurityና ከprivacy አንጻር ብዙዎቹን ደስተኛ ያላደረግ ጉዳይ ነበር።
ሜታም ይህን ነገር ለመቀየር እንቅስቃሴ እንደጀመረ ታውቋል።
ለጊዜው ለቢዝነስ አካውንቶችና ለተወሰኑ beta testers ይህን ፊቸር የጀመረ ሲሆን ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ለሁሉም የWhatsApp ተጠቃሚ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
1 722
$BLESS is up 400% in just a day 💵
Current MCAP: $310M
Current FDV: $1.68B
Holders + Stakers 🔥
1 722
✨ የጎግል ጀሚኒ (Google Gemini) መተግበሪያን የማግኘት መፍትሄ! ✨
ሰላም የቻናሌ የተከታታዮች!
ብዙዎቻችሁ የGoogle Gemini መተግበሪያን (application) ማግኘት እንዳልቻላችሁ ነግራችሁኛል፤ እኔም ለዚህ ችግር መፍትሔውን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ!
መተግበሪያውን ለማውረድ ሲሞክሩ "የGoogle Gemini መተግበሪያ በአገርዎ አይሰራም" የሚል መልዕክት ካጋጠማችሁ፣ ችግሩ እናንተ ባላችሁበት ሀገር አገልግሎቱ አለመጀመሩ ሊሆን ይችላል።
📌 መፍትሔው ምንድን ነው?
መፍትሔው VPN (ቨርቹዋል የግል ኔትወርክ) መጠቀም ነው። ይህንን ችግር ለማለፍ ቀለል ያለና የሚሰራ VPN እነሆ!
VPN አውርዱ: ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ SuperVPN Free የሚለውን አውርዱና 'Connect' አድርጉት።
የVPN ማውረጃ ሊንክ 👇:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jrzheng.supervpnfree
ሱፐርቭፕንፍረኤ
ጀሚኒን አውርዱ: VPNን Connect ካደረጋችሁ በኋላ፣ እንደገና ወደ Google Play Store ተመልሳችሁ Google Geminiን በሚከተለው ሊንክ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ!
የGoogle Gemini ማውረጃ ሊንክ 👇:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard ባርድ
1 722
ሁሉም ተማሪ ሊጠቀመው የሚገባው AI - NotebookLM
https://youtu.be/1w2PrVF45oY?si=vrmRj3uumKSgDaLV
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
