cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

PinealAcademy.com

✅ የተለያዩ ኮርሶችን በቪድዮ ኦንላይን ይማሩ፣ ራስዎን በማስተማር ህይወትዎን ይቀይሩ። 📚 ጠቃሚ የሆኑ የቴክኖሎጂ፣ የጤናና የጠቅላላ እውቀት ኮርሶችን በቀላሉ ባሉበት ስፍራ ማግኘትና መማር እንዲችሉ የተዘጋጀ ድህረ ገጽ ነው። ✍️✍️ኮርሶቹን በዚህ ዌብሳይት ላይ የጎብኙ : www.PinealAcademy.com ↗️መርጠው ይዘዙ:- ለበለጠ መረጃ ያግኙን @MelkamAcademy_Bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የማህበራዊ ሚዲያው ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተደራሽነትን እና ፍጥነትን በመስጠት ለጥላቻ ንግግር ምቹ ሜዳ ሆኗል " - ቮልከር ተርክ ነገ እሁድ ሰኔ 11 / June 18 የዓለም አቀፍ የጸረ-ጥላቻ ንግግር መከላከል ቀን ይከበራል። ቀኑን አስመልክቶ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) የጥላቻ ንግግርና አደገኛ መልዕክቶችን " ሰፊ ስርጭት " መከላከልን ጨምሮ ለመቆጣጠር የተቀናጀ ዓለም አቀፍ ጥረቶች እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል። የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ቀኑን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። ቮልከር ተርክ ፦ " ትልቅ ግብዓት ያለው ጥረት ዓለምን ከመከራ ሊያጸዳው ይችላል። የጥላቻ መስፋፋት መለያየትን ለመዝራት፣ ለማፍረስ እና ከትክክለኛ ጉዳዮች ለማዘናጋት በሚፈልጉ አካላት እንደሚሰራጭ እናውቃለን። የማህበራዊ ሚዲያው በተለይም ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተደራሽነትን እና ፍጥነትን በመስጠት ለጥላቻ ንግግር ምቹ ሜዳ ሆኗል። ጥላቻ ትምክህተኝነትን ፣ አድልዎንና አመጽን ያነሳሳል፤ ዓለማችንን ከጥላቻ የሚያጸዳው ጥይት፣ ማብሪያ ማጥፊያ የለውም።ነገር ግን የታለሙ እርምጃዎች ላይ ቢሰራ የጥላቻ ንግግሮችን ስርጭት መገደብ እና የሚያሰራጩትን ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል። በተጨማሪ ኩባንያዎች የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ለሚሰሩት እና ላልሰሩ ነገር ተጠያቂ መሆን አለባቸው። ጥላቻን የሚያቋርጡ አውታረ መረቦችን መገንባት እና ድምጾችን ማጉላት አለብን። ለአብነትም የኃይማኖት መሪዎች ለጥላቻ እና ለአመጽ ማነሳሳት ምላሽ እንዲሰጡ ማድረግ አንዱ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ በጋዜጠኞች እና በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ያለአግባብ ጥቅም ላይ የሚውሉት ከጥላቻ ንግግር ጋር የተገናኙ ህጎች መስፋፋታቸውም የጥላቻ ንግግርን ከማስፋፋት ባልተናነሰ ጉዳት ያለው ነው። " Credit : #አልአይን @tikvahethiopia
Mostrar todo...
በጥልቀት ቆፍር! 💐💐💐💐💐💐 "አሸናፊዎች እስኬት ይጓዛሉ?" ብለህ ብትጠይቅ "እስከ አሸናፊነታቸው" ትባላለህ፤ "ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መዳረሻቸው የት ነው?" ብትል "በገነቡት ማንነት ተፅዕኖ መፍጠር የጀመሩበት ቦታ" ትባላለህ፤ "መሪዎች መጨረሻቸው የት ነው?" ብትል "የሚመሩትን አካል መርተው የሚያደርሱበት ከፍታ" ትባላለህ፤ "ጠንካራ ተማሪዎች እስኬት ይማራሉ?" ብለህ ብትጠይቅ "የሚያኮራቸው የእውቀት ደረጃ እስኪደርሱ" ትባላለህ። ያንተስ ጉዞ እስኬት ነው? ለምን ጀመርክ? ለምንስ በዚህ ልክ ትፋለማለህ? ለምን በዚህ ልክ ዋጋ ትከፍላለህ? ውስጥህ እንዳታቆም እየገፋህ፣ ደጋግሞ እየታገለህ፣ እንቅልፍ እየነሳህ፣ ዋጋ እያስከፈለህ ከሆነ በእርግጥም ብርቱ የማይበገር ሃይል አግኝተሃል፤ ፅኑ የማይናወፅ ድጋፍ ተሰጥቶሃል። አዎ! ጀግናዬ..! ውስጣዊ ድጋፍ ካለህ፣ ስሜት የሚሰጥህን ተግባር ከጀመርክ፣ የምታገኘው ገቢ ካላሳሰበህ፣ ተቀባይነት ማግኘትህ ካላስጨነቀህ ያለምን ፍረሃት፣ ያለምንም መሳቀቅና ድካም በጥልቀት አርቀህ ቆፍር፤ እስከጥግ ተፋለም፤ እስከመጨረሻው ታገል። ተስፋ መቁረጥ፣ ወደኋላ መመልከት፣ በታሪክ መታሰር፣ በቀድሞ ማንነት መታቀብ የሚባሉ ነገሮችን እርሳቸው። ድሮ በዚህ ማንነት ላትታወቅ ትችላለህ፣ አሁን ግን መታወቅ ትጀምራለህ፤ ቀድሞ ለፍረሃት እንደ ምሳሌ ልትታይ ትችላለህ፣ ዛሬ ግን በድፍረትህ እስከመወደስ ትደርሳለህ፤ በፊት በተጠራህበት ቦታ ሁሉ ትገኝ ይሆናል፣ አሁን ግን ውድነትህ ለብዙዎች እየገባቸው ይመጣል። ዋጋ መክፈል ካለብህ ከላይ ከላይ፣ ለነገሩ፣ እንዳይቀር የሚባል ነገር የለም። በጅማሬህ ከተማመንክ ጉዞህ እስከ ፍፃሜው ነው፤ በሃሳብህ ትልቅነት ጥርጣሬ ከሌለህ ተግባርህ ጥም ቆራጭ፣ አንጀት አርስ መሆን ይኖርበታል። አዎ! ትልቅ ህልም ኖሮት የሚተኛ ሰው የለም፤ ከእራሱ በላይ ለሰዎች መኖርን ግቡ አድርጎ በቀላሉ ተስፋ የሚቆርጥ አይኖርም፤ የተፈጠረለት አላማ ኖሮ መሞት ብቻ እንዳልሆነ የተገነዘበ ሰው በፍፁም አላማውን ሳይኖር ማለፍ አይችልም። እውቀቱ ወደ ተግባር ይገፋዋል፤ ተነሳሽነቱ ለአላማው ያቀርበዋል፤ እያንዳንዱን ቀኑን በሙላት እንዲኖር ያደርገዋል። የውልደትህ ምክንያት ታላቅነት እንደሆነ አስታውስ፤ ወደ ምድር የመጣሀው ለእራስህ ብቻ ኖረህ ለማለፍ እንዳልሆነ አስታውስ፤ በህይወት መኖርህ ሸክም ሳይሆን በረከት እንደሆነ እወቅ። እግዚአብሔር ዋጋ ያለው የተለየ ድንቅ የሰው ልጅ አድርጎ ፈጥሮሃል፤ አምላክህ በሚያምር ማንነት፣ በሚገርም ክብር፣ እጅግ በሚወደድ ጥበብ አበጅቶሃል። ክብርህን ማስጠበቅ፤ ለላቀ ደረጃ መብቃት ያንተ ድርሻ ነው። በጥልቀት መቆፈርህን እንዳታቆም፤ እራስህን ከመፈለግ እንዳትገታ፤ በምክንያት ተፈጥረሃልና ለምክንያትህ፣ ለህይወት አላማህ እስከመጨረሻው ተፋለም። 💐💐💐💐🗝🗝🗝🗝🚘🚘🚘🚘 https://t.me/MelkamAcademy
Mostrar todo...
መልካም አካዳሚ.com

✅ የተለያዩ ኮርሶችን በቪድዮ ኦንላይን ይማሩ፣ ራስዎን በማስተማር ህይወትዎን ይቀይሩ። 📚 ጠቃሚ የሆኑ የቴክኖሎጂ፣ የጤናና የጠቅላላ እውቀት ኮርሶችን በቀላሉ ባሉበት ስፍራ ማግኘትና መማር እንዲችሉ የተዘጋጀ ድህረ ገጽ ነው። ✍️✍️ኮርሶቹን በዚህ ዌብሳይት ላይ የጎብኙ : www.MelkamAcademy.com ↗️መርጠው ይዘዙ:- ለበለጠ መረጃ ያግኙን @MelkamAcademy_Bot

Repost from Shega Media
Photo unavailableShow in Telegram
Mark your calendars for Monday, May 29, and don't miss this month's EdTech Mondays Ethiopia radio show! Ethiopia may have high hopes for technology-based education, but the reality of inadequate ICT infrastructure has been disillusioning. Join us as we explore "Widening access to ICT infrastructure and connectivity." Be sure to tune into Fana FM 98.1 at 8.10 PM Monday. @shegahq
Mostrar todo...
በእይታህ ብለጥ! 💐💐💐💐💐💐💐 የሁለት አለም ሰዎች፦ አንደኞቹ የሚፈልጉትን ነገር እንዳያደርጉ የጋረዳቸውን ነገር አብዝተው የመመልከት አባዜ አለባቸው። ገንዘብ እንደሌላቸው፣ እውቀት እንዳጠራቸው፣ ረዳት እንዳጡ። ጉብዝናቸው የሌላቸውን መቁጠር ላይ እንጂ የሚያገኙበትን መንገድ መፈለግ ላይ አይደለም። ሁለተኞቹ ደግሞ የሚፈልጉት ነገር ማድረግ እንዲችሉ የሚያደርጋቸውን ነገር የመመልከት ልማድ አለቸው። ብርታታቸውን፣ ጥንካሬያቸውን፣ የውስጥ ፍላጎታቸውን፣ ስኬታማነታቸውን። ሁለቱም ተመሳሳይ የእይታ አቅም ቢኖራቸውም የሚያዩት ግን ሁለት እጅጉን የተለያየ ነገር ነው። በእይታቸው ምክንያት ሙሉ ህይወታቸው ይለያያል። አንደኛው የዛሬ ፍረሃቱን ሲያይ ሌላኛው የነገ ድሉን ይመለከታል፤ አንደኛው የዛሬ መሰናክሉን ሲያይ ሌላኛው የነገ ነፃነቱን ይመለከታል። አዎ! ጀግናዬ..! በእይታህ ብለጥ፤ በእጅህ ላይ ካለው ችግር በላይ መጪውን መፍትሔ ተመልከት፤ ካስጨነቀህ ጉዳይ በተሻለ በሚያሳርፍህ ተግባር ላይ አተኩር፤ ከሚያሰናክልህ አቀበት በላይ የሚያሻግርህን መሰላል ተመልከት። ህመም ውስጥ ሆኖ ፈውስን መመልከት፣ በሃዘን ተውጦ ደስታን ማለም፣ በብሶት ተጎድቶ፣ በክህደት ተሰብሮ በተደላደለ ህይወት ውስጥ እራስን ማየት ከባድ ሊመስል ይችላል። የተሻለውና ሁነኛው መፍትሔ ግን እርሱ ነው። በሃዘን ላለመሰቃየት የሚያስደስትህን ነገር መፈለግ ይኖርብሃል፤ ከድብርትህ ለመላቀቀ ዘና የሚያደርግ ነገር መመልከት ይጠበቅብሃል። ችግር ከመፍትሔ ውጪ በምንም አይፈታም። መፍትሔውም እይታዎችህ ውስጥ ነው። አዎ! እንድትችል የሚያደርግህን፣ የሚያጠነክርህን፣ የሚበረታህን፣ የሚያሳድግህን መርጠህ መመልከት ጀምር። ብዙ የሚያማርር፣ የሚያናድድ፣ የሚያበሳጭ፣ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር አለ። አንተ ግን ስላለ ብቻ ሳይሆን የሚጠቅምህ ሲሆን ብቻ ትመለከተዋለህ፣ ከዐላማና ግብህ ጋር ሲገናኝ ብቻ ትኩረት ትሰጠዋለህ፣ የሚያሻግርህ፣ ወደፊት የሚያቀናህ፣ ጉዞህን የሚያፈጥን ሲሆን ብቻ ጆሮ ተሰጠዋለህ። የማያልቁ ችግሮች አሉብን የማይፈቱ ግን አይደሉም፤ የማያባሩ ጉዳዮች ይኖሩብናል የማይቋጩ ግን አይደሉም። የምታየው የሚያሻግርህን እንጂ የሚጥልህን አይሁን፤ ትኩረት የምትሰጠው የተመረጠውን እንጂ ምራጩን አይሁን። በእይታህ ብለጥ፣ ያየሀውን ጨብጥ፣ በስኬትህም ልቀህ ተገኝ።💐💐💐💐🗝🗝🗝🗝🚘🚘🚘🚘
Mostrar todo...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE " የትምህርት ሥርአቱን አሁን ባለበት ሁኔታ ይዞ መቀጠል አይቻልም " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ውጤትና የቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ጥራትና ውጤት የጥናት ውጤት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚሁ መድረክ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በትምህርት ዘርፉ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ የለውጥ ስራዎች እየተሠሩ ነው ፤ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጥኖ ማረም ይገባል " ብለዋል። " የትምህርት ሥርአቱን አሁን ባለበት ሁኔታ ይዞ መቀጠል አይቻልም " ያሉት ሚኒስትሩ " በሚታዩት ውጤቶች ሳንደናገጥ ዘርፉን ለመለወጥ ጠንክሮ መሥራት ይገባል " ሲሉ ተናግረዋል። 👉 የተማሪዎች የትምህርት ፍላጎት ማነስ ፣ 👉 ተስፋ መቁረጥ፣ 👉 የመምህራን እጥረትና ተነሳሽነት አለመኖር፣ 👉 የትምህርት ቤቶች መሠረተልማት መጓደልና ለመማር ማስተማር ምቹ ያለመሆን 👉 የትምህርት ቤቶች አመራር መጓደል #ለውጤቱ_መውደቅ ምክኒያቶች መሆናቸው በጥናቱ ተመላክቷል። የትምህርት ጥራቱን ለማረጋገጥም የትምህርት ዘርፍ ችግሮችን ፈጥኖ  ማረም እንደሚገባም ተገልጿል። የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል በቀጣይ ወር የሚጀመር ሀገራዊ  ንቅናቄ እንደሚኖር እና ማህበረሰቡን በማስተባበር ትምህርት ቤቶችን የማሻሻል ሥራ እንደሚሰራ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በዚህ ሂደት ወላጆች የትምህርት ቤቶች ባለቤቶች መሆናቸውን እያረጋገጡ መሄድ እንደሚገባቸውና  ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል። በመድረኩ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ውጤት(NLA)  እና የቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ጥራትና ውጤት በባለሙያዎች ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል። ምንጭ፦ የትምህርት ሚኒስቴር @tikvahethiopia
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው ወርልድ ትራቭል አዋርድ በአራት ዘርፎች ማለትም፦ በምርጥ ‘Africa’s leading Airlines 2023’ ‘Africa’s Leading Airlines Brand 2023’ ‘Africa’s Leading Airline -Business Class 2023’ እና ‘Africa’s Leading Airline-Economy class 2023’ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ከታች በተቀመጡት ሊንኮች ድምፅዎን ይስጡን! https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-2023 https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-brand-2023 https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-business-class-2023 https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-economy-class-2023 #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Mostrar todo...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE #ExitExam የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በመጪው ሀምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች #በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን አሳውቋል። ሚኒስቴሩ ፤ ከ240 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጿል።  በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የማያልፉ ተማሪዎች ድግሪ የማይሰጣቸው በመሆኑ ተማሪዎች ለሚሰጠው ፈተና ራሳቸውን አንዲያዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። በሀምሌ ወር ከሚሰጠው ፈተና በፊት በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ ፤ በኦንላይን ፈተናው መሰጠቱ ኩረጃን ለማስቀረት፣ የወረቀት ወጪና ማጓጓዣን ለመቀነስ ይረዳል ብሏል። ለፈተናው በአጠቃላይ ከ15 በላይ ኮርሶች በየትምህርት መስኩ ተወጣጥተው ዝግጁ መሆናቸውን የገለፀው ሚኒስቴሩ " የፈተናው ውጤት በኦንላይን ይፋ የሚደረግና ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ይሆናል " ብሏል። ፈተናውን የማያልፉ ተማሪዎች ያለገደብ በተደጋጋሚ የመፈተን እድል እንደሚኖራቸው በመመሪያ መቀመጡን ያስታወሰው ትምህርት ሚኒስቴር " የመውጫ ፈተናው የተለየ ዓላማ የሌለው እና የተማሩትን ብቻ የሚመዝን በመሆኑ ተማሪዎች ሳይደናገጡ እንዲዘጋጁ ለተማሪዎች ጥሪ አቅርቧል። ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመፈተኛ ጣቢያ እንደሚሆኑ ይፋ ተደርጓል። #ኢብኮ @tikvahethiopia
Mostrar todo...
Apple co-founder Steve Jobs was known for many things. For believing in the power of asking. For trusting that no plan can ever be perfect, and you can only connect the dots in hindsight.  For believing that challenging the people around you, and yourself, to work smarter, longer, and harder was the only way to accomplish what to others might seem impossible.
Mostrar todo...
22 Years Ago, Steve Jobs Said 1 Thing Separates People Who Achieve From Those Who Only Dream

While this sentence is one you might not expect from Steve Jobs, it is one that all of us can -- and should -- say.

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.