es
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Ir al canal en Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Mostrar más
3 615
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
+1330 días
Archivo de publicaciones
በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸው በሮች ውስጥ-:ሙሉ መስታወት ,ግማሽ መስታወት,ሙሉ ድፍንቦርድ,ግማሽ ድፍን ቦርድ የሆኑ የተለያየ ዲዛይን ያላቸውን በሮች እንዲሁም በሚፈልጉት የቁልፍ አማራጮች ይዘንላቹ
በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸው በሮች ውስጥ-:ሙሉ መስታወት ,ግማሽ መስታወት,ሙሉ ድፍንቦርድ,ግማሽ ድፍን ቦርድ የሆኑ የተለያየ ዲዛይን ያላቸውን በሮች እንዲሁም በሚፈልጉት  የቁልፍ አማራጮች  ይዘንላቹ መጥተናል። ለውጪም ለ ዉስጥም መገጠም ሚችሉ ውሃ የማያበላሻቸው ፣ ድምፅ የሚከላከሉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ upvc በሮች ናቸው።የቤትዎን እና የ ቢሮዎን በሮች ውበት እና ደህንነት በ ደሊና upvc በሮች ይጠብቁ። 📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ 📞 Call us:  0930099146, 0930099145 DELINA UPVC AND ALUMINUM "A modern choice"

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials ☎️ Tel: 0961955555 🔹 Address 1: Signal road, around Dinberwa Hospital 🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of Dani Plaza

የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

▶️ ባለፈው ሳምንት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጀመርያ ጊዜ የቤቶች ፓሊሲ ተቀርፆ ፀድቋል፡፡ እንደ ሀገር ራሱን የቻለ የቤቶች ፓሊሲ ለመጀመርያ ጊዜ የፀደቀ ፓሊሲ ነው፡፡ ይህን ፓሊሲ በተመለከተ ዛሬ ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የሰጡትን ማብራሪያ ተከታተሉ ፡፡ https://t.me/ethioconradio

Ab Con General Waterproofing Works የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!! ◇ በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት  አስተማማኝ ነዉ ። ◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም። ◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ። ◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ። ◇ለመዋኛ ገንዳ ◇ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ። 🤳0913967277      0968966602 🏗ቦሌ ብልብላ

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የህንፃ ወጪ ግምት ምን ማለት ነው? ‎- ግንባታው ከመጀመሩ በፊት ለህንፃ ግንባታ የሚጠበቀውን አጠቃላይ ወጪ የማስላት ሂደት ነው። #የፕሮጀክትን በጀት ማውጣት፣ ማቀድ፣ ማጽደቅ እና ወጪን ለመቆጣጠር ይረዳል። ‎ ‎ ትርጉም:- ‎የግንባታ ወጪ ግምት የግንባታ ፕሮጀክትን በሥዕላዊ መግለጫዎች መሠረት ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉትን የቁሳቁስ፣የጉልበት፣የመሳሪያዎች፣የክፍያ እና የትርፍ ወጪዎች ስልታዊ ስሌት ነው። ‎ ‎የወጪ ግምት ዓላማ#  Purpose of Cost Estimation የወጪ ግምት የሚደረገው ለሚከተሉት ነው። ‎ አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ወጪ ለማወቅ፣ ‎- የፕሮጀክትን በጀት ለማዘጋጀት፣ ‎- የደንበኛ ፍቃድ ለማግኘት፣ ‎- የባንክ ብድር ለማግኘትና ለማመልከት፣ ‎- የግንባታ ወጪዎችን ለመቆጣጠር፣ ‎ BOQ ለማዘጋጀት (የሂሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ ለማዘጋጀት) ‎ የኮንትራክተሮችን ጨረታ ለማወዳደር/Compare contractor bids ‎ የግንባታ ወጪ ግምት ዋና አካላት እነማን ናቸው? 1‎) የቁሳቁስ ዋጋ/Material Cost ‎  -  ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ድምር የብረት ማጠናከሪያ እገዳዎች ፣ ጡቦች ፣ ማጠናቀቂያዎች/ finishing materials፣ መገጣጠሚያዎች/fittings ‎ ‎ 2) የሰራተኛ ዋጋ/Labor Cost ‎   - ግንበኞች    - አናፂዎች/Carpenters   ‎ - የብረት ማስተካከያ/Steel fixers   ‎ - ኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣   ‎ - ቧንቧ ባለሙያዎች ‎ ‎ 3) የመሳሪያ/የማሽን ዋጋ ‎    - Mixers     ‎- Vibrators     ‎- Scaffolding/መወጣጨዎች     - Tools/የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች ‎ ‎4) ኦቨር ሄድ ኮስት ‎    - የ Site ቢሮ     ‎- ውሃ እና ኤሌክትሪክ   ‎  - ክትትል/Supervision    ‎ - መጓጓዣ/Transportation ‎ ትርፍ፡- የኮንትራክተሩ margin (ብዙውን ጊዜ ከ10-20%)ነው:: ‎ ‎ የግንባታ ወጪ ግምት ዓይነቶች ‎1) ቀዳሚ (ሸካራ) ግምት በplinth area or floor area ላይ የተመሰረተ በእቅድ ደረጃ ላይ ጥቅም ላይ ይውላል:: ‎ 2) ዝርዝር ግምት በዝርዝር ስዕሎች ላይ በመመስረት BOQ እና ተመን ትንታኔን ያካትታል በጣም ትክክለኛ የግንባታ ወጪ ግምት አይነት ነው። ‎ 3) የተሻሻለ ግምት ዋጋው ከመጀመሪያው ግምት ሲያልፍ የተዘጋጀ/Revised Estimate Prepared when cost exceeds original estimate. ‎ 4) ተጨማሪ ግምት/Supplementary Estimate. ‎ ‎የግንባታ ወጪ ግምት ዘዴዎች ‎- የፕሊንት አካባቢ ዘዴ/Plinth Area Method - የፎቅ አካባቢ ዘዴ/Floor Area Method ‎- የአሃድ ተመን ዘዴ/Unit Rate Method ‎- ዝርዝር የቁጥር ማንሳት ዘዴ/Detailed Quantity Take-off Method. @consite

👉አፈርን ከሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት ተጠናቀቀ 💫ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን የኢት
👉አፈርን ከሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት ተጠናቀቀ 💫ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ⏺የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታምራት ሙሉ (ኢ/ር) ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተጠናው ይህ ጥናት ትኩረት ያደረገው በሐረሪ፣ በድሬዳዋ እና በጅግጅጋ አካባቢዎች የሚገኘውን አፈር ለቤት ግንባታ በሚውል መልኩ ማዘጋጀት ላይ ነው። ⏺ቴክኖሎጂው የተለመደውን ብሎኬት ከመጠቀም ይልቅ፣ በአካባቢው የሚገኘውን አፈር ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ነው ብለዋል። ⏺በእነዚህ አካባቢዎች ለሚኖሩ ከ6 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ችግርን የሚቀርፍ መፍትሔ ይዞ መቅረቡን ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። ⏺ግንባታዎች ሙሉ በሙሉ በሲሚንቶ ላይ ብቻ የተንጠለጠሉ እንዳይሆኑ በማድረግ የግንባታ ወጪን በእጅጉ እንደሚቀንስም ተገልጿል። ⏺ጥናቱ ሁሉንም የኢንጂነሪንግ መስፈርቶች አሟልቶ በቤተ-ሙከራ የተረጋገጠ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት "ለአካባቢያዊ ችግር አካባቢያዊ መፍትሔ" በሚል ስትራቴጂ ለመጨረሻ ማረጋገጫ ለውይይት ቀርቧል። Via Gazeta +

ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ያላቸው የUPVC ተንሸራታች በሮች ፣ መስኮቶች እንዲሁም የ ሻወር ቤት ቦክሶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በ አስተማማኝ ጥራት አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች
ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ያላቸው የUPVC ተንሸራታች በሮች ፣ መስኮቶች እንዲሁም የ ሻወር ቤት ቦክሶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በ አስተማማኝ ጥራት አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን!  አድራሻ📍ጋዜቦ አደባባይ ከ ሙልሙል አጠገብ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! DELINA uPVC & ALUMINUM 📞 +251930099145/46 Upgrade your bathroom with elegance & durability! 🚿

ጥር 1/2018 የግንባታ ተቋራጮችን የተመለከተው፤ የአዲሱ ደንብ ዝርዝር! https://youtu.be/oABVROslb94?si=Jpwccxa7H9-SxmHX