ch
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

前往频道在 Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

显示更多
3 591
订阅者
+324 小时
+67
+4430
帖子存档
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
+8
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk& Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

👉ኮንትራክተር  ለመሆን የሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነገሮች! 🚧1. ህጋዊ መዝገቦች እና ፈቃዶች ሀ. የንግድ ምዝገባ (Business Registration) ➣ከፌዴራል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ወይም ከክልል ንግድ ቢሮ የንግድ ስም ማረጋገጫ ማግኘት። ➣ የዕውቅና ማረጋገጫ ማግኘት (ለማኅበር፣ ለኩባንያ፣ ወዘተ)። ➣ ታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማግኘት። ለ. የግንባታ በቂነት ፈቃድ (Contractor's License) ➣ይህ በኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ ነው። ከሚገባው አካል ማግኘት አለቦት። ➣በአሁኑ ጊዜ የግንባታ  ፈቃድ ከ የኢትዮጵያ ግንባታ ኮንትራክተሮች ማኅበር (ECCA) ይሰጣል። ➣ፈቃዱ በደረጃ (Grade) ይሰጣል (ለምሳሌ GC/BC 1-9)፣ ይህም የሚሠራባቸውን ፕሮጀክቶች መጠን እና ዓይነት ይወስናል። 🚧2. የሙያ ብቃት እና ተሞክሮ ሀ. ትምህርት እና ሙያዊ ማረጋገጫ ➣ቢያንስ ዲፕሎማ ወይም ባችለር ዲግሪ በግንባታ፣ ሲቪል ምህንድስና፣ አርክቴክቸር ወይም በተዛማጅ ዘርፍ ማግኘት። ➣ የሙያ ልምድ (ተሞክሮ) ማስረጃ። ለ. የሙያ ማኅበር አባልነት ➣በ የኢትዮጵያ ግንባታ ኮንትራክተሮች ማኅበር (ECCA) አባል መሆን በጣም ጠቃሚ ነው። ➣ ይህ የንግድ ዕድሎችን፣ የስልጠና እድሎችን እና የፕሮጀክት መረጃዎችን ለማግኘት ይረዳል። 🚧3. ፋይናንስ እና ካፒታል ሀ. የፋይናንስ ብቃት ➣የመጀመሪያ ካፒታል (መዋጮ)። ➣የባንክ ማረጋገጫ። ➣ የፋይናንስ መግለጫ (በፕሮጀክት ላይ የሚውል ገንዘብ እንዳለ ለማሳየት)። ለ. የኢንሹራንስ (Insurance) ➣ የሶሻል ኢንሹራንስ። ➣የሥራ አጥነት ኢንሹራንስ (Third Party Insurance)። 🚧4. የሥራ አመራር እና ቡድን ሀ. የሙያ እውቀት ያላቸው ሠራተኞች        ➣  (Forman)       ➣ (Skilled Workers)       ➣(Supervisors) ለ. የሥራ መሳሪያዎች ➣ መሠረታዊ የግንባታ መሳሪያዎች መኖር (ወይም ማቅረብ የሚችል መሆን)። 🚧5. ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ሀ. የግንባታ ሥራ ልምድ (Portfolio) ➣ቀደም ሲል የሠራቸውን ፕሮጀክቶች ማስረጃ (ፎቶ፣ ማመሳከሪያ፣ ወዘተ)። ለ. የግብር አበል (VAT Registration) ➣ለትላልቅ ፕሮጀክቶች የግብር አበል ማድረግ ያስፈልጋል። ሐ. የአካባቢ አስተዳደር ፈቃዶች ➣ከከተማ አስተዳደር ወይም ከቀበሌ ፈቃድ ማግኘት። @infraeng

* የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ
* የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ

Junior Civil Engineering Officer Bunna Insurance S.C Full Time Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter 1s
Junior Civil Engineering Officer Bunna Insurance S.C Full Time Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter 1st floor, Addis Ababa Addis Ababa November 16, 2025 - November 22, 2025 Banking & Insurance - Const. & Architecture - Engineering Job Requirement Educational Qualification: BSc Degree In Civil Engineering or related field of study? Directly Related Experience: 1 year of relevant experience Salary & Benefits: As per the salary scale of the Company with Other benefit packages. Place of work: A.A Head office How to Apply Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements can submit non-returnable application letter, CV and copies of supporting credentials along with the original document in person to Human Capital Management Department located at Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter 1st floor within 5 working days of this announcement. Human Capital Management Department Bunna Insurance S.C Tel. 011 4 70 63 02

Company: Ovid Respan Consult Position: Resident Engineer/Site Engineer Job Qualifications and Skills: ● BSc degree in Civil E
Company: Ovid Respan Consult Position: Resident Engineer/Site Engineer Job Qualifications and Skills: ● BSc degree in Civil Engineering ● 8 years or above relevant site experience  ● AutoCAD and Microsoft Office knowledge  ● A strong understanding of engineering principles, construction methods, and regulations Salary: Negotiation  Application procedure: Please send your complete CV to the email ovidrespan@gmail.com Only selected candidates will be contacted via phone call for an interview

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዛሬ ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ! Vacancy at ERA
+2
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዛሬ ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ! Vacancy at ERA

በመመሪያ ቁጥር 648/2013 መሰረት የሥራ ተቋራጮች የመጫረቻ ዋጋ መጠን ዝርዝር፡-
1.ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ(GC) t.me/consite🏗 - GC-8 እስከ 10,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-7 እስከ 40,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-6 እስከ 70,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-5 እስከ 180,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-4 እስከ 350,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-3 እስከ 700,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-2 እስከ 1,500,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - GC-1 ወሰን የለውም። 2.ህንፃ ሥራ ተቋራጭ(BC) - BC-8 እስከ 6,400,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-7 እስከ 20,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-6 እስከ 40,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-5 እስከ 100,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-4 እስከ 200,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-3 እስከ 350,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-2 እስከ 750,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - BC-1 ወሰን የለውም። 3/.መንገድ ሥራ ተቋራጭ(RC) - RC-8 እስከ 8,500,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-7 እስከ 30,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-6 እስከ 60,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-5 እስከ 150,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-4 እስከ 300,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-3 እስከ 600,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-2 እስከ 1,300,000,000.00 ብር ድረስ መጫረት ይችላል። - RC-1 ወሰን የለውም። 👉በመመሪያ ቁጥር 94/2017 መሰረት የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የመጫረቻ ዋጋ መጠን በየዕድገት ደረጃቸው መሰረት(በብር)፡- - ጀማሪ ጥቃቅን እስከ 2,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - ታዳጊ ጥቃቅን እስከ 2,500,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - የበቃ ጥቃቅን እስከ 4,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - ጀማሪ አነስተኛ እስከ 6,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - ታዳጊ አነስተኛ እስከ 10,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - የበቃ አነስተኛ እስከ 20,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል። - መካከለኛ እስከ 30,000,000.00 ድረስ መጫረት ይችላል።
ከዚህ ውጭ የሚደረግ የተጫራቾች የመጫረቻ ደረጃ አወሳሰን ህገ ወጥ ነው። አነስተኛ የጥራት ደረጃ አወሳሰን በክልሉ መንግስት ኮንስትራክሽን አፈፃፀም ደንብ ቁጥር 15/2016 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 ድንጋጌን የተከተለ መሆን ይኖርበታል። እደግማለሁ። አነስተኛ የጥራት ደረጃ አወሳሰን በክልሉ መንግስት ኮንስትራክሽን አፈፃፀም ደንብ ቁጥር 15/2016 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 ድንጋጌን የተከተለ መሆን ይኖርበታል።

ማስታወቂያ ለተጠባባቂ ማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች
+5
ማስታወቂያ ለተጠባባቂ ማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች

የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

💥ተቋራጮችን ከመንግስት ግዢ አቅራቢዎች ዝርዝር ማገድ [Suspension from Suppliers List] ⚡️በመንግስት ግዢ ወቅት በሚፈፀሙ የስነ-ስርዓት ግድፈቶች ምክንያት ጥቅሜ ተነክቶብኛል የሚል አቅራቢ ወይም ተጫራች  ለግዢ ፈፃሚው የመንግስት አካል ወይም ለአቤቱታ አጣሪው ቦርድ አቤቱታ የማቅረብ መብት እንዳለው የአዋጁ አንቀፅ 70(1) እንዲሁም የመመሪያው አንቀፅ 43 ይገልፃሉ፡፡ ነገር ግን አቤቱታ የማይቀርብባቸው ጉዳዮችም እንዳሉ አንቀፅ 70(2) እና 44 በዝርዝር ያስቀምጣሉ፡፡    ⚡️ነገር ግን የዚህ ፅሁፍ አላማ በግዢ ፈፃሚ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለኤጀንሲው በሚያቀርቡት አቤቱታ ላይ ተመሰረቶ ኤጀንሲው ተቋራጮችን ከተጫራቾች ወይም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ሊያግድ ስለሚችልበት ሁኔታዎች ለመወያየት ስለሆነ ተጫራቾች ስለሚያቀርቡት አቤቱታ እና ስለአፈታት ስርዓቱ በሌላ ፅሁፍ እመለስበታለው፡፡ ⚡️የግዢ ፈፃሚ የመንግስት መስሪያ ቤት በተጫራቾች ወይም በአቅራቢዎች ሕገ-ወጥ ተግባር ወይም ሕጋዊ ጥቅሜን የሚነካ ተግባር ተፈፅሞብኛል ብሎ ሲያምን በአዋጁ አነቀፅ 12 መሰረት ለተቋቋመው የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቤቱታውን ማቅረብ እንደሚችል አንቀፅ 76(1) እንዲሁም የመመሪያው አንቀፅ 48(1) ይደነግጋሉ፡፡ አንቀፅ 15(7) በዕጩ ተወዳዳሪዎችና በአውራቢዎች ላይ የመ/ቤቶች የሚያቀርቡትን አቤቱታዎች መርምሮ ውሳኔ መስጠት የኤጀንሲው አንዱ ተግባር መሆኑን ይገልፃል፡፡ ⚡️በዚህም መሰረት ኢጀንሲው አቤቱታ ሲቀርብለት አቤቱታ ለቀረበበት ወይም ለተከሳሽ ዕጩ ተወዳዳሪ ወይም አቅራቢ አቤቱታ መቅረቡንና የአቤቱታዉን ይዘት የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ በመላክ ያሳውቃል፡፡ ይህም የተከሳሽ በአስተዳደር ዉሳኔ አሰጣጥ ላይ የመሰማት መብቱን እነዲጠበቅ ይረዳል፡፡ ⚡️ይህ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የደረሰው ‹ተከሳሽም› በ5 የስራቀናት ውስጥ የፅሁፍ መልሱንና የሰነድ ማስረጃዎችን ለኤጀንሲው ማስገባት እንዳለበት ከመመሪያው አንቀፅ 48.3 ንባብ መረዳት ይቻላል፡፡ ⚡️ኤጀንሲውም አቤቱታውን በተቀበለ በ15 የስራ ቀናት ውስጥ መርምሮ ውሳኔ በመስጠት ለተከራካሪዎቹ በፅሁፍ ማሳወቅ እንዳለበት የአዋጁ አንቀፅ 76(4) ከመመሪያው አንቀፅ 48.4 ጋር ይገልፃሉ፡፡ ለአቤቱታውም ሊሰጡ የሚችሉት ዉሳኔዎች አቤቱታውን ውድቅ ማድረግ፤ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት፤ ወይም ዕጩ ተወዳዳሪውን ወይም አቅራቢውን በመንግስት ግዢ ላይ እንዳይሳተፍ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ ከተወዳዳሪነት ወይም ከአቅራቢነት ማገድ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ⚡️ስለዚህ ተቋራጮች በቀረበባቸው አቤቱተታ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ በማንኛውም የመንግስት ጨረታ ላይ እንዳይወዳደሩ ሊታገዱ ይችላሉ ማለት ነው፡፡ ተጫራቾች ከማንኛውም የጨረታ ውድድር ሲታገዱ በተለምዶ በጥቁር መዝገብ ወይም “Black List” ውስጥ ገቡ ይባላል፡፡ ⚡️ዋናው ነገር ደግሞ ምን ምን ዓይነት ጥፋቶች ናቸው ተጫራቾችን በጥቁር መዝገብ እንዲገቡ የሚያደርጓቸው? የሚለው ነው፡፡ እነዚህም ነጥቦች በመመሪያው አንቀፅ 48.5.1 እና 48.5.2 ላይ በዝርዝር ተቀምተጠዋል፡፡ ⚡️በአንቀፅ 48.5.1 እንደተዘረዘሩትም የጨረታ ግምገማውን ውጤት ለማበላሸት ወይም ለመለወጥ አስበው  ለግዢ ሰራተኞች ሙስና መስጠት፤ የውሸት ወይም ተቀባይነት የሌላቸውን መረጃዎች በማቅረብ ማጭበርበር፤ የኤጀንሲው እግድ እያለባቸው በግዢ ላይ መሳተፍ/መወዳደር እንዲሁም ተጫራቾች ወይም አቀራቢዎች በዉሉ ከተገለፀው ጥራት የወረደ ዕቃ፤ ስራ፤ ወይም አገልግሎት በማጭበርበር ወይም ከገዢ ሰራተኞች/ባለስልጣናት ጋር በመመሳጠር ያቀረቡ እንደሆነ ኤጀነሲው ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስካልተወሰነ ጊዜ ድረስ በማንኛውም የመንግስት ግዢ ላይ እንዳይሳተፉ ሊያግዳቸው ይችላል፡: ከእነዚህም ምክንያቶች በተጨማሪ ተጫራቾች ፍትሃዊ የዋጋ ወድድር ጥቅምን ለማሳጣት ከተወሰኑ ተጫራቾች ጋር በመመሳጠር የዋጋ ተመን ካወጡ/ከጣሉ፤ የግዢ ባለሙያዎች ወይም የግዢ ፈፃሚ መንግስት መ/ቤት ሰራተኞች ላይ የአካል ጉዳት ለማድረስ የዛተ/ያስፈራራ ወይም ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ ወይም በኤጀነሲው  የተጣለበት እግድ ከተነሳበት ቀን ጀምሮ በሁለት ዓመታት ዉስጥ ሌላ ማንኛውም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ሊያሳግድ የሚችል ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ በተመሳሳይ ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስካልተወሰነ ጊዜ ድረስ ሊታገድ ይችላል ማለት ነው፡፡ በአጭሩ ሙስና፣ ማጭበርበር፣ መመሳጠር፣ ወይም ዕግድን ጥሶ በጨረታ ላይ መወዳደር ተጫራቾችን/አቅራቢዎችን ከአቅራቢነት ዝርዝር ሊያሳግዳቸው ይችላል ማለት ነው፡፡ በሌላ በኩለ ደግሞ አንቀፅ 48.5.2 ላይ እንደተገለፁት ከመንግስት ጋር የግዢ ውል የተዋዋለው አቅራቢ በዉሉ የተገለፁትን ዕቃዎች፡ ስራዎች ወይም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ባለማቅረቡ ምክንያት የግዢ ፈፃሚው መ/ቤት ቀጥተኛ ወይም ተዘዋዋሪ ጉዳት [Direct or Consequential Loss] ያጋጠመው እንደሆነ ወይም የመ/ቤቱን ስራ ያጓተተ ወይም ያፋለሰ እንደሆነ አቅራቢው ከአቀራቢዎች መዝገብ ላይ ከስድስት ወር እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ሊታገድ ይችላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የጨረታ ውድድር እንዳሸነፈ በመ/ቤቱ የተገለፀለት አቅራቢ ውሉን ለመዋዋል ባለመቻሉ ወይም እምቢተኛ በመሆኑ ምክንያት መ/ቤቱ በዉሉ የተገለፀውን ዕቃ፣ ስራ ወይም አገልግሎት ከሌላ አቅራቢዎች ለመግዛት ሲል ጉዳት ያጋጠመዉ ወይም ስራዉን ያጓተተ ወይም ያፋለሰ እንደሆነ እነዲሁም የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው አቀራቢ በሶስት ዓመት ውስጥ ሌላ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሊያስጥ የሚችል ጥፋት ፈፅሞ ከተገኘ ኤጀንሲው አቅራቢውን ከአቀራቢዎች መዝገብ ላይ ከስድስት ወር እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ሊያግደው ይችላል፡፡ ⚡️ከአቀራቢዎች ዝርዝር መዝገብ ላይ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ መታገድ ውጤቱም በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ወይም አቅራቢው በማንኛውም የመንግስት ግዢ ላይ መወዳደር አይችልም፡፡ እነዚህ በኤጀንሲው የሚጣሉት የዕግድም ይሁን የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ቅጣቶች ግዢ ፈፃሚውን የመንግስት መ/ቤት በአቅራቢው ወይም በተጫራቹ ምክንያት የደረሰበትን የገንዘብ ኪሳራ ከመጠየቅ አያግደውም፡፡       

+2
Financial_Forecasting_Analysis_and_Modeling__1763279841.pdf9.56 MB

+1
Cost_Reduction_Control_Best_Practices__1762914294.pdf1.09 MB

UPVC ከአልሙኒየም ይልቅ ተመራጭ የሚያደርገው ውበቱ ብቻ ሳይሆን፣ ለረጅም ጊዜ ሳይዝግ፣ ቀለሙ ሳይለቅ፣ ሳያረጅ መቆየቱ እና በዋጋ ተመጣጣኝ መሆኑም ጭምር ነው! የUPVC ማቴሪያሎችን በመጠቀም በተ
UPVC ከአልሙኒየም ይልቅ ተመራጭ የሚያደርገው ውበቱ ብቻ ሳይሆን፣ ለረጅም ጊዜ ሳይዝግ፣ ቀለሙ ሳይለቅ፣ ሳያረጅ መቆየቱ እና በዋጋ ተመጣጣኝ መሆኑም ጭምር ነው! የUPVC ማቴሪያሎችን በመጠቀም በተለያዩ ዲዛይኖች በሮች፣ መስኮቶችና ፓርቲሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን! 📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ 📞 Call us: 0930099146,0930099145 When Strength meets elegance delina upvc doors"👍

ለምን አስፈለገ? 1. ለጨረታ አዘጋጅ (Client/Owner):   - ሁሉንም ጨረታዎች በደንብ ለመመርመር፣     - ውድድርን ለማካሄድ፣ - እና ለማሸነፍ የታሰበውን ጨረታ አለመቀየሩን ለማረጋገጥ ያስፈልጋል። 2. ለጨረታ ሰጭ (Bidder): በዚህ ጊዜ ውስጥ የጨረታውን ውድድር ሳይለወጥ እንዲጠብቅ ቃል ይገባል። ዋጋውን ሊቀይር አይችልም። መደበኛው ጊዜ ምን ያህል ነው? - በኢትዮጵያ ውስጥ ለኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች፣ የጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ በፕሮጀክቱ መጠን እና ውስብስብነት ላይ የተመሰረተ ነው። - በአብዛኛው ከ 90 (ዘጠና ) ቀናት እስከ 120 (መቶ ሃያ) ቀናት ድረስ ይወሰናል። - ለትላልቅ ፕሮጀክቶች (megaprojects) እስከ 180 (መቶ ሰማንያ) ቀናት ሊበልጥ ይችላል።
አስፈላጊነቱ :-
- ጨረታ ሰጩ ይህን ጊዜ ካላከበረ(ለምሳሌ ዋጋውን ቢቀይር ወይም ጨረታውን ቢሰብር)፣ የጨረታ ዋስትና (Bid Bond) ይወሰዳል። ይህ ለኩባንያው ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል። ትርጉም / Explanation of Key Terms - ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ቀን / Bid Validity Period: ጨረታው "ሕያው" እና ተቀባይነት ያለው የሚቆይበት ጊዜ። - ጨረታ ሰጭ / Bidder: ፕሮጀክቱን ለማከናወን የሚጨርቅ ኩባንያ። - ጨረታ አዘጋጅ / Client/Owner/Employer: ፕሮጀክቱን የሚፈጽም (ለምሳሌ፡ መንግሥት፣ የግል ባለቤት)። - የጨረታ ዋስትና / Bid Bond / Bid Security: ጨረታ ሰጩ የጨረታውን ቃል እንደሚጠብቅ የሚያረጋግጥ የገንዘብ ዋስትና (ብዙም ሆኖ የባንክ ጋራንቲ)። ቃሉን ካልጠበቀ ይወሰዳል። - የጨረታ መግለጫ ቀን / Bid Opening Date: የተለማመዱት ጨረታዎች በህዝብ ፊት የሚከፈትበት ቀን፣ ከዚህ ቀን ጀምሮ የጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ይቆጠራል።