Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Mostrar más3 587
Suscriptores
-424 horas
+107 días
+4230 días
Archivo de publicaciones
ከአቅም በላይ ሁኔታ (Force Majeure)
🟢 በውል አስተዳደር ወቅት የሚያጋጥሙ ከአቅም በላይ ሁኔታ (Force Majeure) በተመለከተ አዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ አንቀፅ 149 ዝርዝር ጉዳዮችን አካቷል።
🔴 ያስታውሱ: ግልጽ የሆነ ተቃራኒ የውል ቃል ከሌለ በቀር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሁኔታዎች ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ተደርገው ሊቆጠሩ አይችሉም።
1⃣ ለውሉ አፈጻጸም አስፈላጊ የሆኑ አቅርቦቶች ዋጋ መወደድ ወይም መርከስ (Increases or decreases in prices of essential supplies for contract performance)
2⃣ ተዋዋይ ያለበትን የውል ግዴታ አፈጻጸም የሚያከብድበት አዳዲስ ህግ መውጣት (New legislation rendering contractual obligations more onerous)
ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል☝️
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
⭐️Variation/ተጨማሪ ስራ/✨
በፌደራል የግዥ መመሪያ መሠረት:
🟢 ያልታሰቡ ሁኔታዎች በማጋጠማቸው ምክንያት በመጀመሪያ ውል ውስጥ ያልተካተቱ ተጨማሪ የግንባታ ሥራዎች ማሠራት አስፈላጊ ሲሆንና በቴክኒክ ወይም በኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ምክንያት እነዚህን ተጨማሪ የግንባታ ሥራዎች ከመጀመሪያው ውል ነጥሎ ማሠራት የማይቻል ሲሆን ተጨማሪ ስራ ማሰራት ይቻላል።
🟣 በተጨማሪነት ወይም በዋናው ሥራ ውስጥ ያልተካተቱ አዲስ የሚሰሩ የግንባታ ሥራዎች የገንዘብ መጠን ከመጀመሪያው ውል ጠቅላላ ዋጋ ከ30% /ሠላሳ በመቶ/ የበለጠ መሆን የለበትም።
🔴 አሸናፊው ተጫራች በውድድር ከተመረጠ በኋላ ከተፈረመ ውል ውጭ የመጀመሪያው ግዥ የተከናወነባቸው ከምክር ውጭ የሆነ አገልግሎት ወይም የምክር አገልግሎት ሥራዎች ወይም አቅርቦቶች ውል አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁ እና ቁጠባንና ቅልጥፍናን የሚያስገኝ መሆኑ በመረጋገጡ ቀደም ሲል ውሉን ከፈረመው አቅራቢ እንዲሠራ ወይም እንዲቀርብ ማድረግ አስፈላጊ ሲሆን፣ በተጨማሪነት የሚታዘዘው ዕቃ፣ የምክር ወይም ሌሎች አገልግሎት ግዥ መጠን ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) መብለጥ የለበትም።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
👉 procurement of Building Construction of Residences for Rangers (Chebera churchura)
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Feb 11, 2026, 12:00:00 AM
Procurement Reference No EWCA-NCB-W-0037-2018-BID-
Open Procurement Category Works
Market Type National
Object of Procurement procurement of Building Construction of Residences for Rangers (Chebera churchura)
Description Not Available
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Feb 26, 2026, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Mar 3, 2026, 10:00:00 AM
Bid Opening Schedule Mar 3, 2026, 10:30:00 AM
Financial Resources
The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the cash-flow requirement ETB 5,000,000.00 (Five Million Birr).
Annual Turnover
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed for the last five years in construction sector shall not be less than 18 Million Birr. Testimony of audited report must be attached.
Number of staffs
At least 6 staff currently work for the Bidder.
Personnel for the key positions
Among the staff mentioned in Sub-Clause 2.1 Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements;
Position , Quantity , Total Work Experience in years, Experience in Similar Works in years are as follows Respectively
Site Engineer, 1, 6, 4
Office Engineer, 1, 6, 4
Quantity Surveyor, 1, 4, 2
Sanitary Engineer, 1, 4, 2
Construction Forman, 1, 6, 4
Electrical Engineer, 1, 4, 2
Notice
Terms and Conditions EWCA-has the right to cancel the bid fully or partially. ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተወዳዳሪ ሳይት ቪዚት ማድረግ አለበት
Application online on EGP
https://egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6a97ec05-5bb3-4243-8a8b-dba71680c8e4/open
የሚከናወንበት ዋና ምክንያቶች በጥቂቱ ብንመለከት፦
በምሽት ኮንክሪት ሙለት ማከናወን አከባቢዉን ላለመረበሽ ሳይሆን የህንፃውን ጥንካሬ እና ጥራት ለመጠበቅ የሚደረግ ስልታዊ ውሳኔ ነው።
1. የሙቀት ቁጥጥር (ዋናው ምክንያት)
-ኮንክሪት ዝም ብሎ አይደርቅም፤ ሃይድሬሽን (Hydration) የተባለ ኬሚካላዊ ሂደት ውስጥ ያልፋል።
- ይህ ሂደት የራሱን ሙቀት ያመነጫል። የአየሩ ሁኔታ በጣም ሞቃት ከሆነ (ለምሳሌ በቀትር ሰዓት)፣ ኮንክሪቱ ውስጥ ያለው እርጥበት በፍጥነት ሊተን ወይም በጣም ሊሞቅ ይችላል።
- Thermal Cracking (በሙቀት ምክንያት የሚመጣ ስንጥቅ): የኮንክሪቱ ውጫዊ ክፍል ቀዝቅዞ ውስጣዊ ክፍሉ አሁንም በጣም ሞቃት ከሆነ፣ በግፊቱ ምክንያት ስንጥቅ ይፈጠራል።
- Workability (ለመስራት አመቺነት): የቀዘቀዘ የምሽት አየር ኮንክሪቱ ሳይደርቅ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ስለሚያደርግ፣ ሰራተኞች ለማስተካከልና ለማለስለስ በቂ ጊዜ ያገኛሉ።
2. የትራፊክ እና የሎጂስቲክስ ሁኔታ
- አንድ ትልቅ የኮንክሪት ሙሌት የበርካታ ሚክሰር መኪናዎችን ያልተቋረጠ ጉዞ ይፈልጋል። አንዲት መኪና በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከዘገየች አጠቃላይ ስራው ይስተጓጎላል።
- Cold Joints (የቅዝቃዜ መገጣጠሚያ): አዲስ የሚመጣው ኮንክሪት ገና ሳይደርቅ ቀድሞ ከተፈሰሰው ጋር መዋሃድ አለበት። መኪና ዘግይቶ ቀድሞ የተፈሰሰው መድረቅ ከጀመረ በመካከላቸው ደካማ ስፌት ወይም Cold Joint ይፈጠራል።
- ቅልጥፍና: ማታ ላይ የኮንክሪት መኪናዎች ያለ ትራፊክ መጨናነቅ በፍጥነት መመላለስ ስለሚችሉ ስራው ሳይቋረጥ እንዲከናወን ይረዳል።
3. የተሻለ የጥራት ቁጥጥር
- በምሽት የሚፈስ ኮንክሪት የማለስለስ ስራውን ቶሎ ስለማይደርቅ በጥራት ለማከናወን ያስችላል።
- ትነት (Evaporation): ለፀሐይ ብርሃን አለመጋለጡ ኮንክሪቱ ላይ ላዩን ብቻ ተንትኖ እንዳይሰነጣጠቅ (Plastic shrinkage cracking) ይከላከላል።
- Power Troweling (በማሽን ማለስለስ): ቀዝቃዛው የሙቀት መጠን ለማሽን ኦፕሬተሮች ወለሉን እንደ መስታወት ለስላሳ አድርገው ለመስራት ምቹ ሁኔታን ይፈጥርላቸዋል።
👉በትልልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ኮንክሪት ሙለት በምሽት ለምን ይከናወናል??
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ጊዜ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ሙሉ ቀንን ጨምሮ የተራዘመ መሆኑን አውቀው በተሰጥዎት ዕድል ተጠቅመው ሳያመልጥዎ ባሉበት ቦታ ሆነው Online በሚከተለው የተቋሙ ዌብሳይት https://housebid.aahdc.gov.et/ በመግባት የጨረታ ሰነዱን በመግዛትና በመወዳደር የንብረት ባለቤት ይሁኑ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ
https://linktr.ee/aahdc
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
የየካቲት_ወር_2018_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF2.63 MB
📊 ERA Contractors Performance, December 2025 Report Released
The Ethiopian Roads Authority (ERA) has published its Monthly Contractors Performance Evaluation for projects under implementation, covering both Foreign and Local Contractors up to the end of December 2025.
🔍 Tender Qualification Based on Current Performance:
🌍 Foreign Contractors: only 37% of them qualified for tendering.
🇪🇹 Local Contractors: 50% qualified for tendering
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
+9
🏡 Quality Clay Bricks Available – Build Strong, Build Smart! One of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱🧱
Looking for reliable, high-quality bricks for your next project? We’ve got you covered!
✅ Clay Stock Bricks
✅ Face Bricks
✅ Engineering bricks
✅️ Solid bricks
Perfect for homes, boundary walls, driveways, walkways, and commercial projects. Strong, durable, and built to last.
📍 Contact us 0912854327&0902378888
+9
♦️ያዶን ♦️
የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት
▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️
አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤
🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦
▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
▪️◽️LTZ profiles
28/38/48 (በተፈለገው thickness, size)
▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal)
🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize)
🔹 ሸካራ (Cqeuerd)
🔹 ልሙጥ
🔹 2*1m
🔹 3*1m
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ እንቆርጣለን፤
🔹 አንጉላሬ (Angle)
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
🔹 ድፍን ብረቶች
ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars)
🔹 U channel and I section
🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤ 0916416641 0931246190 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco
SAS Construction finishing Materials
Supplies
✨Marble
✨Granite
✨Terrazzo
✨Limestone &
✨Bazalt
✨Ceramic
📍 Addis Ababa, Signal
For more details:
+2519-10838956 @sasiaman
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
