es
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Ir al canal en Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Mostrar más
3 597
Suscriptores
+224 horas
+97 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
Share የሰኔ_10_ቀን_2016_ዓ_ም_የተዘለለ_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF

Share የሰኔ_ወር_2016_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! Happy Eid Al-Adeha (Arefa) to all Muslims! Eid Mubarak!😇

የሚዘጉ መንገዶች። የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ይከበራል፡፡ በዓሉን አስመልክቱ በአዲስ አበባ ስታዲዮም እና በዙሪያው በሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሶላት ስነ-ስርዓት ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በሚካሄድበት ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ  የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡                      ስለሆነም • ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ • ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ • ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ • ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡፡ • ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ • ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ • ከ ጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ • ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ • ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ • ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ • ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ • ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ  ዝግ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከፖሊስ የተሰጠውን መረጃ ተገንዝቦ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም እና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡  ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የፍቅርና የሰላም እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ምንጭ~አዲስ አበባ ፖሊስ

Share CONTRACTORS PERFORMANCE FEB. 4 2013 (2).doc

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግዥና ንብረት ባለስልጣን ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ ምክር ቤቱ ዛሬ ሰኔ 4/2016ዓ/ም ባካሄደዉ መደበኛ ስብሰባ የባለስልጣኑን አዋጅ ማጽደቁ ተሰምቷል፡፡ የጸደቀዉ አዋጅ በአፈጻጸም ትግበራ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችን ለማረምና ከዘመነ አሰራር ጋር ለመራመድ የሚያሥችል፣ ብሎም የሃገር ዉስጥ ተወዳዳሪዎች ያላቸዉን ተሳትፎ ለማበረታታት የሚያስችል ድንጋጌ ያካተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጸደቀዉ አዋጅ በመንግስት ልማት ድርጅቶች  ጭምር ተፈጻሚ መሆኑንና የሚከሰቱ የሕግ ጥሰቶች የሚያስከትሉትን አስተዳደራዊ ተጠያቂነት ያካተተ አዋጅ መሆኑም ተነግሯል፡፡ የባለስልጣኑ ረቂቅ በአዋጅ ቁጥር 1333/2016 ሆኖ በሙሉ ድምጽ መጽደቁን የተገኘዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ (መግንባ)