Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Mostrar más3 588
Suscriptores
-1124 horas
+117 días
+3430 días
Archivo de publicaciones
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
ስለቅድመ ክፍያን አጠቃቀም (Advance payment usage)በግንባታ ሥራዎች ላይ ካሉ የክፍያ አይነቶች አንዱ ቅድመ ክፍያ ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ግብአቶችን ለመግዛት፣ ሥራዎችን ለማስጀመር፣ የግንባታ ቦታ ቢሮዎችንና መጋዘኖችን ለመሥራት፣.... እንዲያስችለው የሚከፈል ቅድመ ክፍያ ሲሆን የፕሮጀክቱን ጠቅላላ ዋጋ እስከ 30% የሚደርስ ክፍያ ነው። ነገር ግን ይህ ቅድመ ክፍያ ፕሮጀክቱን ለሚመለከቱ ሥራዎች ብቻ መዋል ያለበት ሲሆን ከዚህ የክፍያ መጠን ውስጥ ለመንገድ ሥራ ተቋራጮች እስከ 50%፣ ለሕንጻ ሥራ ተቋራጮች እስከ 30% የሚሆነውን መጠን ለመሳሪያ መግዣ ማዋል እንዲችሉ ደንግጓል። በዚህ አንቀጽ «መሳሪያ» በሚል የገለጸው እቃዎችን (Equipments and tools) ብቻ ይሁን ግብአትንም (Materials) ያጠቃልል እንደሆነ ባያብራራም መመሪያው ቃል በቃል የሚለው «በቅድሚያ ክፍያ መልክ ከሚከፈለው ገንዘብ ውስጥ ለመንገድ ሥራ የአገር ውስጥ ተቋራጮች እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) እንዲሁም ለሕንጻ ሥራ የአገር ውስጥ ተቋራጮች እስከ 30% (ሰላሳ በመቶ) ለመሣሪያ መግዣ ማዋል የሚችሉ መሆኑን...» ነው።
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf6.56 KB
የመሰረተ_ልማት_መመሪያ_እና_ስታንዳርድ_ቁጥር_04_2015_ዓ_ም.pdf1.60 MB
የህንጻ_ግንባታ_መመሪያ_ቁጥር_03_2015_Final.pdf2.52 MB
final Citizen_Charter_ 2014 FINAL After Correction.pdf1.89 MB
CPCA_Final_Working_Manual_02_2015_የአሰራር_ማንዋል_ዓ_ም.pdf2.12 MB
የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ የቀረበ ማስታወቂያ
ተቋማችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንጻ ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን እና በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ 8ኛ ዙር እና 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ በተመሳሳይ ቀን በአንድ የጨረታ ሰነድ ማውጣቱ እና የጨረታው 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) እስከ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም የሽያጭ ውል ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ከሲስተም መቆራረጥ እና ተጫራቾች ካነሱት ከባንክ የገንዘብ ዝውውር መዘግየት አንፃር የባከኑ የስራ ቀናትን ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከግንቦት 25 እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ በመሆኑ ቀደም ሲል በተገለፀላችሁ የመዋዋያ ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት በተገለጸው የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል መፈጸም እንድትችሉ ጥሪ የቀረበላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም
+9
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን "Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction" ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.
Procurement Reference No.: AACRA-ICB-W-0115-2018-BID-Open
eGP System Link: https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4424de25-31f0-438e-bda7-fed1b5aba6bc/open
የጨረታ ማስከበሪያ ለምን ያክል ጊዜ ጸንቶ መቆየት እንዳለበት (Validity period of Bid Bond)
በአንድ የጨረታ ተሳትፎ ወቅት ተጫራጮች የሚያስገቡት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid swcurity/bond) ከባንክ በተጻፈ ደብዳቤ ወይም የገንዘብ ማስያዣ (CPO) ሊቀርብ የሙችል ሲሆን ይህ የሚቀርብ ሰነድ ቢያንስ ለ28 ቀናት ጽኑ መሆን ያለበት ሲሆን እንደፕሪጀክቱና ኣሰሪው ፍላጎት ከዚያ በላይ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጉዳይ የመንግሥት ግዢ መመሪያ «የመንግስት መ/ቤቱ አቅራቢው (ተጫራቹ) በውሉ መሰረት ግዴታውን ሳይወጣ ቢቀር ለመውረስ እንዲያስችለው ተጫራቹ የሚያቀርበው የውል ማስከበሪያ ከውሉ ጊዜ ቢያንስ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት» በማለት ዝቅተኛውን የጊዜ ገደብ ገድቧል።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
