es
Feedback
CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis

CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis

Ir al canal en Telegram

CryptoTalk-Ethiopia™ is a non-profit blockchain + Forex Trading Academy and an organic crypto community aiming to spread web3 knowledge to sub-Saharan Africa. Official ByBit Partner Link: https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

Mostrar más
2 562
Suscriptores
+124 horas
-67 días
-2930 días
Archivo de publicaciones
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር እደገት ላይ አሻራውን ለማሳረፍ እየጣረ ያለውን ታዳጊ ትሬደር @BON_Trades ን ይሆናል። በእለቱ ያሏችሁን ጥያቄዎች: ሀሳብ አስተያየቶች በሙሉ ማቅረብ የምትችሉበትን አጋጣሚ የምንፈጥርላችሁ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከወዲሁ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በቲክቶክ ቪዲዮ በኮሜንት በኩል በማስቀመጥ በመድረኩ የምናካትትላችሁ የሚሆን ይሆናል።

የሶስተኛው ሳምንት የትሬዲንግ ጉዞዋችን ውጤቶች በዚህ መልኩ ተጠናቋል። NegadRas Community's Week 3 Updated Trade Report በነጋድራስ ኮሚዩኒቲ የምናደርጋቸውን ትሬዶች በቀጥ
የሶስተኛው ሳምንት የትሬዲንግ ጉዞዋችን ውጤቶች በዚህ መልኩ ተጠናቋል። NegadRas Community's Week 3 Updated Trade Report በነጋድራስ ኮሚዩኒቲ የምናደርጋቸውን ትሬዶች በቀጥታ በገባናቸው ቁጥር ከዚህ በታች ባለው የጉግል ፎርማችን በኩል ትክክለኛ real time የትሬዲንግ ቪው አናሊስስ እና ቻርቶቻችንን መከታተል የምትችሉ ይሆናል። https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468 ይህ የግልፅነት ባህል በሁሉም ኢትዮጵያዊ የትሬዲንግ ኮሚዩኒቲዎች ተለምዶ ሁሉም ግልፅነት የተሞላበት ፕሮፌሽናል የትሬዲንግ ባህልን እንፈጥር ዘንድም በያላችሁበት ኮሚዩኒቲ መሰል ክዋኔዎች የሚደረጉበትን መንገድ ጥያቄዎችን ታቀርቡ ዘንድ ለማበረታት እንወዳለን። ✍️ Education Department 📣 Powered By : ETN Ecosystem™ 🤝 Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy ▶️ YouTube: NegadRas™ Fx Academy

#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል ታገኘዋለህ። ህግጋቱን በዚህ ቪዲዮ ተመልከቷቸው። 👉 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7652796590930857223 በዛውም ቪዲዮው ላይ ያሏችሁን ተጨማሪ ልንተገብራቸው ይገባሉ የምትሏቸውን ያልተገለፁ ወሳኝ ህግጋት በቪዲዮ ኮሜንት በኩል አጋሩን። ከፍተኛ ኦርጋኒክ ቁጥር ያለው ላይክ ያገኘው ዩዘር የ"ነጋድራሱ" ቅፅ 1 መፅሀፍ ተሸላሚ ይሆናል። Show some love my people. የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችንን ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።

ይሄንን የ100 ሺ ዶላር ፈንድድ አካውንት በሁለት ዶላር ብቻ መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት። Its not for referal or any type of income generation. ለናንተው ታስቦ clean የሆነ ሊንክ ነው የተላከላችሁ። Good Luck. https://www.goatfundedtrader.com/gft-pay-later

እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በዛሬው የላይቭ ፕሮግራማችን በትሬዲንግ እና በሚኖሩብን ፍርሀት እንዲሁም ይህንኑ ፍርሀት ከሚፈጥረው ኮርቲሶል የተሰኘ ሆርሞን ዙሪያ እንወያያለን። መድረኩን መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9j5v2HqLxwh-Lo32X/

SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት ተሞክሯል። በእርግጥኝነት ሀሳቡን ከልቡ ያዳመጠው እጅጉን እንደሚማርበት እናምናለን። ይህ መሰል ቪዲዮዎች ይበልጥ እየተሰሩ ይለቀቁላችሁ ዘንድ መውደዳችሁን በላይኮቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አሳዩን። Lets go my people. 🔥🔥🔥 የፖስት ሊንክ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7651669727818960144

የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tikto
+1
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/ https://www.linktr.ee/negadrasfx

የነጋድራስ የመጀመሪያ ተማራቂ ተማሪዎች የሁለት ሳምንት የትሬደርነት ጉዞ በዚህ መልኩ ተጀምሯል። እንደኮሚዩኒቲ የሚደረጉ የማርኬት አናሊስስ እና ጥሪዎችን ከነውጤቶቻችው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘ
የነጋድራስ የመጀመሪያ ተማራቂ ተማሪዎች የሁለት ሳምንት የትሬደርነት ጉዞ በዚህ መልኩ ተጀምሯል። እንደኮሚዩኒቲ የሚደረጉ የማርኬት አናሊስስ እና ጥሪዎችን ከነውጤቶቻችው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468

#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx
#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx

#DXY 📌ከዜናው በኋላ ያለ የገበያ ሪፖርት፡ የኢንፍሌሽን ዳታ ትንታኔ 📌ምን ተፈጠረ? የኢንፍሌሽን ሪፖርቱ በይፋ ወጥቷል፤ በምስሉ ላይ እንደምናየው ደግሞ፣ የወጡት ትክክለኛ ቁጥሮች ገበያው አስቀድሞ ከገመተው ጋር ልክክ ብለው ገጥመዋል፦ የዓመት ዓመት የዋጋ ግሽበት (Inflation Rate YoY)፡ በትክክል 4.2% ሆኖ መጥቷል (ይህም ከገበያው ግምት ጋር እኩል ሲሆን፣ ካለፈው ወር 3.8% ብልጫ አለው)። ዋና የዋጋ ግሽበት (Core Inflation Rate YoY)፡ በትክክል 2.9% ሆኖ መጥቷል (ከግምቱ ጋር እኩል)። የወር ወር የዋጋ ግሽበት (Inflation Rate MoM)፡ በትክክል 0.5% ሆኖ መጥቷል (ከግምቱ ጋር እኩል)። 📌ይህ ለገበያው ምን ማለት ነው? ትክክለኛው ዳታ (Actual) ከሚጠበቀው ግምት (Forecast) ጋር እኩል በመምጣቱ፣ ይህ መረጃ ቀድሞውኑ በትልልቅ ተቋማት ግምት ውስጥ የገባ (Priced in) ነበር ማለት ነው። ስለዚህ ገበያው ላይ ያልተጠበቀ ድንጋጤ ወይም ሾክ (Shock) አልተፈጠረም። የአሜሪካ ዶላር (DXY)፡ የዓመት ዓመት ግሽበቱ ካለፈው ወር ከፍ ብሎ ስለመጣ፣ አሁንም ዶላር ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያደርግ መሰረታዊ ምክንያት (Fundamental narrative) አለ። ነገር ግን ዜናው ከግምቱ በልጦ ስላልመጣ፣ በጣም አግረሲቭ የሆነ የዶላር ንረት አናይም። ሌሎች ገበያዎች (ወርቅ፣ ሜጀር ፔሮች፣ ክሪፕቶ)፡ ዜናዎች ከግምቱ ጋር እኩል ሆነው ሲወጡ፣ እንደ ወርቅ (XAU/USD)፣ ዋና ዋና የፎሬክስ ፔሮች እና እንደ ቢትኮይን ያሉ ሪስክ ያላቸው አሴቶች ግልፅ የሆነ አቅጣጫ (Clean trend) ከመያዝ ይልቅ፣ ወደ ላይ እና ወደ ታች የሚዋዥቅ (Choppy) እንቅስቃሴ የማሳየት ባህሪ አላቸው። 📌ትሬደሮች አሁን ምን ማድረግ አለባቸው? በዚህ ሰዓት ትልቁ ስራ የሳይኮሎጂ እና የዲስፕሊን ነው። አሁን ያለውን የገበያ ሁኔታ እንዴት ማለፍ እንዳለባችሁ እነሆ፦ 📌ከሊክዊዲቲ ስዊፕ (Liquidity Sweep) ተጠንቀቁ ዜናው ከግምቱ ጋር እኩል ሆኖ ሲወጣ፣ የትልልቅ ተቋማት አልጎሪዝሞች (Algos) ከላይ እና ከታች ያሉትን ስቶፕ-ሎሶች (Stop-losses) ለማደን ይንቀሳቀሳሉ። ትክክለኛው አቅጣጫ ከመያዙ በፊት ትልልቅ ዊኮች (Wicks) ሊክዊዲቲ ሲጠራርጉ ልናይ እንችላለን። ስለዚህ መጀመሪያ ላይ በሚታየው የዋጋ መተኮስ (Buy) ወይም መውደቅ (Sell) ወጥመድ ውስጥ እንዳትገቡ። 📌ግልፅ የማርኬት ስትራክቸር (Market Structure) እስኪፈጠር ጠብቁ ለቀጣዮቹ ሰዓታት እጃችሁን ሰብስባችሁ ተቀመጡ። አቧራው እስኪረግብ እና ትልልቅ ተጫዋቾች (Institutional players) አቅጣጫቸውን እስኪያሳዩ አትቸኩሉ። ማርኬት ስትራክቸሩን ሰብሮ (Break of Structure) አስተማማኝ ሪቴስት (Retest) እስኪያደርግ መጠበቅ ትክክለኛ የፕሮፌሽናል አካሄድ ነው። 📌የ "ትሬደር አዕምሮን" (Trader Brain) አብሩ እዚህ ጋር ነው ፕሮፌሽናል ትሬደር ከቁማርተኛ የሚለየው። 📌FOMOን ተቆጣጠሩ፡ ገበያው ግልፅ አቅጣጫ ከሌለው እና ዝም ብሎ የሚዋዥቅ ከሆነ፣ የእናንተ ኤጅ (Edge) አይሰራም ማለት ነው። እድል እንዳያመልጠኝ (FOMO) ብላችሁ በስሜት ወደ ገበያ አትዘሉ:: 📌ስሜትን ማስተዳደር፡ የኮርቲሶል (Cortisol) መጠናችሁን ተቆጣጠሩ፤ ካፒታላችሁን ጠብቁ። ዜናው በወጣበት ሰዓት ኪሳራ ካጋጠማችሁ፣ እውነታውን ተቀብላችሁ ከቻርቱ ራቅ በሉ። አቅጣጫ በሌለው ገበያ ውስጥ የበቀል ትሬዲንግ (Revenge trading) ማድረግ አካውንታችሁን ከማጥፋት ውጪ ሌላ ትርጉም የለውም። ዲስፕሊናችሁን ጠብቁ፣ የትሬዲንግ ህጋችሁን አክብሩ፣ እና ትክክለኛው ሴትአፕ (Setup) ወደ እናንተ እስኪመጣ በትዕግስት ጠብቁ!

:earth_africa: በሌሎች ገበያዎች ላይ የሚያሳድረው ተፅእኖ (Market Correlation)** ትክክለኛው ሪፖርት (Actual) ከሚጠበቀው ግምት (4.2%) ጋር እኩል ወይም በልጦ ከወጣ፣ ዶላር ይጠነክራል። ይህ ደግሞ በሌሎች ገበያዎች ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ ይኖረዋል፦ 1. ሜጀር ከረንሲ ፔሮች (Major Currency Pairs) እንደ EUR/USD, GBP/USD እና AUD/USD ያሉ ፔሮች ዶላር ሲጠነክር ወደ ታች ይወርዳሉ (Bearish)። ዶላር የበላይነት ስለሚወስድ ሌሎች ገንዘቦች አቅም ያጣሉ። 2. ወርቅ (Gold - XAU/USD) ወርቅ በባህሪው ወለድ (Interest) አይከፍልም። ስለዚህ ዶላር ጠንካራ ወለድ በሚያስገኝበት ሰዓት፣ ኢንቨስተሮች ገንዘባቸውን ከወርቅ አውጥተው ወደ ዶላር ያስገባሉ። በዚህም የተነሳ ዶላር ሲጠነክር፣ የወርቅ ዋጋ የመውደቅ እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው። 3. ክሪፕቶ ከረንሲ (Crypto - BTC, ETH) ክሪፕቶዎች ከፍተኛ ሪስክ (Risk-on) ያላቸው ሀብቶች ተደርገው ነው የሚወሰዱት። ጠንካራ ዶላር እና ከፍተኛ የወለድ ምጣኔ ባለበት የኢኮኖሚ ሁኔታ፣ ኢንቨስተሮች ሪስክ መውሰድ ስለማይፈልጉ ቢትኮይን እና ሌሎች ክሪፕቶዎች የዋጋ ቅናሽ ሊያሳዩ ይችላሉ። :shield: የሳይኮሎጂ እና የዲስፕሊን ምክር ለአዲስ ጀማሪዎች የምመክረው ትልቁ ነገር ቢኖር፣ ዜናው በሚወጣበት ሰዓት ገበያው የውሸት እንቅስቃሴዎችን (Liquidity Sweeps) ሊያሳይ ይችላል። ዋጋው በፍጥነት ወደ ላይ ወጥቶ ወዲያው ወደ ታች ሊፈጠፈጥ ይችላል። ስለዚህ በስሜት ተገፋፍታችሁ (FOMO) ዘላችሁ ገበያ ውስጥ አትግቡ። ዜናው ወጥቶ የመጀመሪያው ማዕበል እስኪያልፍ እና ትክክለኛው የገበያ አቅጣጫ (Market Structure) እስኪረጋጋ መጠበቅ የፕሮፌሽናል ትሬደሮች ባህሪ ነው። ስትራቴጂያችሁን እና የገበያ ህጋችሁን አክብራችሁ በትዕግስት ጠብቁ! መልካም ትሬዲንግ!

#DXY የዛሬው የዶላር ዜና ትንታኔ፡ ገበያው ወዴት ሊያመራ ይችላል? ዛሬ በገበያው ላይ ከፍተኛ መዋዠቅ (Volatility) ሊፈጥር የሚችል ወሳኝ የአሜሪካ የኢንፍሌሽን (የዋጋ ግሽበት) ሪፖርት እን
#DXY የዛሬው የዶላር ዜና ትንታኔ፡ ገበያው ወዴት ሊያመራ ይችላል? ዛሬ በገበያው ላይ ከፍተኛ መዋዠቅ (Volatility) ሊፈጥር የሚችል ወሳኝ የአሜሪካ የኢንፍሌሽን (የዋጋ ግሽበት) ሪፖርት እንጠብቃለን። በምስሉ ላይ እንደምታዩት፣ ገበያው አሁን ላይ ትኩረቱን የጣለው በሶስት ዋና ዋና ዳታዎች ላይ ነው፦ Inflation Rate YoY (የዓመት ዓመት የዋጋ ግሽበት)፡ ከዚህ በፊት 3.8% የነበረው ግሽበት፣ አሁን ወደ 4.2% ከፍ ይላል ተብሎ ተገምቷል (Forecast)። Core Inflation Rate YoY (ዋና የዋጋ ግሽበት - ምግብ እና ኢነርጂን ሳይጨምር)፡ ከ 2.8% ወደ 2.9% በትንሹ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። Inflation Rate MoM (የወር ወር የዋጋ ግሽበት)፡ ከ 0.6% ወደ 0.5% ትንሽ ዝቅ ይላል የሚል ግምት አለ። እዚህ ጋር ማስተዋል ያለባችሁ ዋና ነገር፣ በምስሉ ላይ Actual (ትክክለኛው ቁጥር) የሚለው ባዶ መሆኑን ነው። ዜናው በሚወጣበት ሰዓት ትክክለኛው ቁጥር ከግምቱ (Forecast) በልጦ ከወጣ ወይንም አንሶ ከወጣ ገበያው ላይ ትልቅ ማዕበል ይፈጠራል። ከጀርባ ያለው ሳይንስ፡ ዶላር እና የዋጋ ግሽበት ይህ ዳታ ለምን ወሳኝ ሆነ? ምክንያቱ ቀላል ነው። በአሜሪካ የዋጋ ግሽበት (Inflation) እየጨመረ ከሄደ፣ የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ (Fed) ይህንን ግሽበት ለማረጋጋት የወለድ ምጣኔውን (Interest Rates) ከፍ ባለበት ደረጃ ያቆየዋል። ወለድ ከፍተኛ ነው ማለት ደግሞ ዶላር ለኢንቨስተሮች ማራኪ እና ትርፋማ ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ሁሉም ሰው ዶላርን ሲገዛ፣ የዶላር ዋጋ (DXY) በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ላይ ይተኮሳል።

Act: 4.17 ሚሊ For: 4.07 ሚሊ Pre: 4.04 ሚሊ 📌ይህ ለገበያው ምን ማለት ነው? "Existing Home Sales" አዲስ ያልሆኑ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ መጠንን ይለካል። የወጣው መረጃ
Act: 4.17 ሚሊ For: 4.07 ሚሊ Pre: 4.04 ሚሊ 📌ይህ ለገበያው ምን ማለት ነው? "Existing Home Sales" አዲስ ያልሆኑ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ መጠንን ይለካል። የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው፣ የቤቶች ሽያጭ ከኢኮኖሚ ተንታኞች ትንበያ ብልጫ አሳይቷል። ቤት መግዛት ከፍተኛ የገንዘብ ወጪ የሚጠይቅ ውሳኔ በመሆኑ፣ የቤቶች ሽያጭ መጨመር የሀገሪቱን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ጥንካሬ የሚያሳይ ቁልፍ ማሳያ ነው። 📌በአሜሪካ ዶላር ኢንዴክስ (DXY) ላይ ያለው ተጽዕኖ DXY የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ከሌሎች ታላላቅ የውጭ ምንዛሬዎች ጋር በማነፃፀር የሚለካ ኢንዴክስ ነው። ይህ ዜና በDXY ላይ የሚከተሉት ተጽዕኖዎች አሉት፦ 📌ለዶላር አዎንታዊ (Bullish Signal): መረጃው ከተጠበቀው በላይ ሆኖ መውጣቱ በአጠቃላይ ለአሜሪካ ዶላርና ለDXY አዎንታዊ (Bullish) ተጽዕኖ አለው። ይህ ማለት የዶላር ዋጋ ሊጨምር ይችላል ማለት ነው። 📌የወለድ ምጣኔ (Interest Rates): ጠንካራ የቤቶች ገበያ የሚያሳየው ኢኮኖሚው በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ነው። ኢኮኖሚው ሲያድግ የዋጋ ግሽበት (Inflation) ሊፈጠር ይችላል። ይህን ለመቆጣጠር የFederal Reserve የወለድ ምጣኔን ከፍ አድርጎ ሊያቆይ ይችላል። 📌የውጭ ኢንቨስትመንት መሳብ: የወለድ ምጣኔ ከፍተኛ ሲሆን፣ የውጭ ሀገር ባለሀብቶች የተሻለ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ ገንዘባቸውን ወደ አሜሪካ ያመጣሉ። ይህ ሂደት የዶላርን ፍላጎት ስለሚጨምር፣ የDXY ኢንዴክስ ወደ ላይ እንዲያሻቅብ ያደርገዋል። 📌በአጭሩ ሲገለጽ፦ የቤቶች ሽያጭ መጨመር የአሜሪካ ኢኮኖሚ ጠንካራ መሆኑን ያሳያል። ጠንካራ ኢኮኖሚ ደግሞ ከፍተኛ የወለድ ምጣኔ እንዲኖር ስለሚያስችል፣ የአሜሪካ ዶላር ከሌሎች ሀገራት ገንዘቦች አንፃር ሲታይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርጋል።

#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይ
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይደለም። ስኬታማ ትሬደር ማለት አዕምሮውን እንደ ውድ ማሽን የሚንከባከብ እና በጠራ ሎጂክ የሚወስን ሰው ነው! እንቅልፍ በስርዓት አለመተኛት እንዴት 10 ቢራ ከጠጣ አእምሮ እንደማይለይ በዚህ ሳይንሳዊ ቪዲዮ ተመልከቱ። ቪዲዮዎቹ ከተመቿችሁ ራሱን የቻለ ፕሌሊስት ተዘጋጅቶላቸዋልና ሁሉንም ተመልከቷቸው። በእርግጠኝነት ብታተርፉበት እንጂ አያጎድልባችሁም። Show some love guys... lets go. 🔥 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7649043029952580885 በተረፈ አዲስ የፎሬክስ ተማሪም ከሆናችሁ የሳይኮሎጂ ትምህርቶቻችን ለማግኘት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሊንኮቻችን ከዚህ በታች ባለው የሊንክትሪ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። https://www.linktr.ee/negadrasfx

Season 2 is here. በናንተው ጥያቄ መሰረት አጫጭር እያደረገን የምናዘጋጅላችሁ ሌክቸር ቪዲዮዎች ሁለተኛ ሲዝን ጀምሯል። #S02E02 : የዓለማችን ትልቁ ጂኒየስ ማርኬት ውስጥ እንዴት ከሰረ?
Season 2 is here. በናንተው ጥያቄ መሰረት አጫጭር እያደረገን የምናዘጋጅላችሁ ሌክቸር ቪዲዮዎች ሁለተኛ ሲዝን ጀምሯል። #S02E02 : የዓለማችን ትልቁ ጂኒየስ ማርኬት ውስጥ እንዴት ከሰረ? (የአይዛክ ኒውተን አሳዛኝ የትሬዲንግ ታሪክ!) "ማርኬቱን ለማሸነፍ ጂኒየስ መሆን አያስፈልግም። ማርኬቱን ለማሸነፍ ራስን ማሸነፍ ብቻ በቂ ነው!" የአለም ጂኒየስ የሆነው ኒውተን ስሜቱን ስላልተቆጣጠረ ከሰረ። እናንተ ደግሞ ስሜታችሁን ከተቆጣጠራችሁ: ጂኒየስ ሳትሆኑ በሚሊዮን ዶላር ታተርፋላችሁ! ምርጫው የናንተ ነው! ይህ ቪዲዮ የእውቀት ልኬትና ልህቀት የትሬዲንግ ማማ ላይ እንደማያስቀምጥ በማስጠንቀቅ አዕምሮአችንም ላይ ልንሰራ ስለሚገባን ጉዳዮች በጥልቀት ያነሳል። የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647978988693949717 በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያዊነት ላይ ታኮ የተዘጋጀውን "ነጋድራሱ" የተሰኘ መፅሀፍ ከዚህ በታች ባለው የቦታችን አድራሻ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ። የሪፈራል አካሄድንም ስላለው በአንድ መፅሀፍ ሽያጭ 50 ብር የምታገኙበትን እድል አዘጋጅተንላቹሀል። https://t.me/thenegedrasbot

ይሄ ቪዲዮ በቻሌንጅ እና በሲግናል ለጦዛችሁ ቤተሰቦች ነው!!! #S01E27 : የ "ጉሩ" (Guru) ወጥመድ፡ የዩቲዩብ ትሬደሮችን እና ሲግናል (Signal) መከተል አዕምሯችንን ሽባ የሚያደርገው ለ
ይሄ ቪዲዮ በቻሌንጅ እና በሲግናል ለጦዛችሁ ቤተሰቦች ነው!!! #S01E27 : የ "ጉሩ" (Guru) ወጥመድ፡ የዩቲዩብ ትሬደሮችን እና ሲግናል (Signal) መከተል አዕምሯችንን ሽባ የሚያደርገው ለምንድን ነው? የራሳችሁን የቻርት ትንታኔ አድርጋችሁ ውሳኔ ላይ ከደረሳችሁ በኋላ، ቴሌግራም ወይም ዩቲዩብ ላይ አንድ "ታዋቂ ትሬደር" ተቃራኒውን ሲናገር ሰምታችሁ ፕላናችሁን ቀይራችሁ ታውቃላችሁ? የሱን ሀሳብ ሰምታችሁ ገብታችሁ، ማርኬቱ ግን መጀመሪያ እናንተ ባሰባችሁት መንገድ ሄዶ አምልጧችሁ ያውቃል? ችግሩ የእናንተ የትንታኔ አቅም አይደለም! ችግሩ አዕምሯችን በተፈጥሮው "Authority Bias"ና ማሰብን ለሌላ ሰው አሳልፎ በመስጠት እንዴት እንደሚጠለፍ የሚያሳይ አደገኛ የኒውሮ-ሳይንስ እውነታ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ ሲግናል መከተል አዕምሯችንን (የሎጂክ ክፍላችንን) ለምን ሽባ እንደሚያደርገው፣ እና የሌላውን ሰው "Entry" ኮፒ ብናደርግም የእሱን "ስነ-ልቦና" ኮፒ ማድረግ ስለማንችል ለምን እንደምንከስር በጥልቅ እንመረምራለን። አዕምሯችንን ከሶሻል ሚዲያ አዚም አውጥተን እንዴት የአስተሳሰብ ነጻነት መገንባት እንደምንችል አብረን እንማራለን! የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647978988693949717 ላይቭ ላይ ተቀላቅላችሁን ለመወያየት እና ለመማማር የምትፈልጉ ቤተሰቦች ደግሞ፡ https://vt.tiktok.com/ZS92VbNWKxsGk-Kw6Zu/ በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያዊነት ላይ ታኮ የተዘጋጀውን "ነጋድራሱ" የተሰኘ መፅሀፍ ከዚህ በታች ባለው የቦታችን አድራሻ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ። የሪፈራል አካሄድንም ስላለው በአንድ መፅሀፍ ሽያጭ 50 ብር የምታገኙበትን እድል አዘጋጅተንላቹሀል። https://t.me/thenegedrasbot

ስንቶቻችሁ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ወርሀዊ መፅሄት ኢትዮጵያውያን ቢኖረን ይመቻቹሀል? ምን ምን ነገራቶችስ በውስጡ ቢይዝ ትላላችሁ? Lets see ur comments.🙌 And show some love t
ስንቶቻችሁ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ወርሀዊ መፅሄት ኢትዮጵያውያን ቢኖረን ይመቻቹሀል? ምን ምን ነገራቶችስ በውስጡ ቢይዝ ትላላችሁ? Lets see ur comments.🙌 And show some love too my Gs. 🔥 tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647880823689039122

#S01E22 : ስትራቴጂዎ ለምን አይሰራም? አዕምሯችን እና የትሬዲንግ ፕላናችን ሲጋጩ የሚፈጠረው አደገኛ የሳይንስ ሚስጥር! 📌ዩቲዩብ ላይ ወይም አንድ ምርጥ ሜንቶር (Mentor) ጋር እጅግ አትራ
#S01E22 : ስትራቴጂዎ ለምን አይሰራም? አዕምሯችን እና የትሬዲንግ ፕላናችን ሲጋጩ የሚፈጠረው አደገኛ የሳይንስ ሚስጥር! 📌ዩቲዩብ ላይ ወይም አንድ ምርጥ ሜንቶር (Mentor) ጋር እጅግ አትራፊ የሆነ የትሬዲንግ ስትራቴጂ ተምራችሁ፣ ልክ እንዳለው 100% ቻርታችሁ ላይ ስትሞክሩት "እምቢ" ብሏችሁ ያውቃል? "ለሱ የሚሰራው ለኔ ለምን አይሰራም؟" ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ؟ 📌እመኑኝ، የሚያስተምራችሁ ሰው አጭበርባሪ ላይሆን ይችላል! ስትራቴጂውም ትክክል ሊሆን ይችላል! ችግሩ... የእናንተ አዕምሮ (Brain Wiring) እና የዛ ስትራቴጂ ባህሪ ፈጽሞ መጋጨታቸው ነው! 📌በዚህ ቪዲዮ፣ አዕምሯችን ከተፈጥሮው ጋር የሚጋጭ ነገር ሲያጋጥመው "ኮግኒቲቭ ዲስኦናንስ" (Cognitive Dissonance) የተባለ የሳይንስ ህመም እንዴት እንደሚፈጠርበት እና ሆን ብሎ አካውንታችንን እንዴት እንደሚያጠፋ (Self-sabotage) በጥልቅ ኒውሮ-ሳይንስ እንመረምራለን። 📌እንዲሁም፣ የሰው ጫማ ከማድረግ ወጥተን፣ ለራሳችን ስብዕና (DISC Personality) የሚስማማውን ስትራቴጂ (Scalping, Day Trading, or Swing Trading) እንዴት መምረጥ እና ማላመድ እንደምንችል አብረን እንማራለን! ቪዲዮዎቹ እየተመቿችሁ ከሆነ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድም show some love my people. 👇 የቪዲዮ ሊንክ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647583056273902869

በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድ
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል። https://vt.tiktok.com/ZS92mpup7cj11-PlpY7/

በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድ
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል። https://vt.tiktok.com/ZS92fhvMfThyK-lfDp3/