es
Feedback
Extreme Consultancy and Training PLC™

Extreme Consultancy and Training PLC™

Ir al canal en Telegram

Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia. 👉 +251929835602 Megenagna, Genet Commercial No 09 https://extremeconsultancy.net/

Mostrar más
9 075
Suscriptores
+224 horas
-47 días
+2 17530 días
Archivo de publicaciones
ዋና ዋና የምዘና አይነቶች (Types of Assessment) ምዘና በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፦ 1. የምርመራ ምዘና (Diagnostic Assessment)፦ የመማር ማስተማር ሂደቱ ከመጀመሩ በፊት የተማሪዎችን የቅድመ-እውቀት ደረጃና ያሉባቸውን ክፍተቶች ለመለየት የሚደረግ ነው። 📌ሒደታዊ ተከታታይ ምዘና (Formative Assessment)፦ በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ተማሪው ምን ያህል እየተረዳ እንደሆነ ለማወቅና ድጋፍ ለመስጠት የሚደረግ ነው። 📌አጠቃላይ ምዘና (Summative Assessment)፦ በትምህርቱ ማጠናቀቂያ ላይ ተማሪው ምን ያህል እውቀት እንደጨበጠ ለመለካትና ደረጃ ለመስጠት የሚደረግ ነው። 2. ሒደታዊ ተከታታይ ምዘና (Formative Continuous Assessment - FCA) ይህ የምዘና አይነት "ለመማር የሚደረግ ምዘና" (Assessment for Learning) በመባል ይታወቃል። 📍#ቁልፍ #ባህሪያቱ፦ #ግብረ_መልስ #መስጠት፦ ዋና ዓላማው ለተማሪው ፈጣን ግብረ-መልስ በመስጠት የመማር ሂደቱን ማገዝ ነው። #መረጃ #መሰብሰብ፦ ስለ ተማሪው የመማር ሂደት ቀጣይነት ያለው መረጃ ይሰበሰባል፤ ችግሮችን ይለያል፤ የመፍትሄ እርምጃዎችን ለመውሰድ ያስችላል። #ደረጃ (#Grade) #አይሰጥበትም፦ ትኩረቱ ተማሪውን "ለማብቃት/ለማልማት" እንጂ ውጤት ለመስጠት አይደለም። #ተለዋዋጭነት፦ በመደበኛም ሆነ ባልተመደበ መንገድ (formal or informal) ሊከናወን ይችላል። 📌የመመዘኛ መሣሪያዎች (Tools of FCA)፦ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች (Practical activities)፣ የቤት ሥራ (Homework)፣ የክፍል ሥራ (Class work)፣ ኬዞች (Cases)፣ ማሳያ/ዴሞንስትሬሽን፣ ጥያቄና መልስ (Q&A)፣ ኩዊዝ፣ ፕሮጀክቶች፣ ምልከታ (Observations) እና ሙከራ/አሳይመንቶች። 3. ጠቅላላ ተከታታይ ምዘና (Summative Continuous Assessment - SCA) ይህ ደግሞ "የመማር ውጤት ምዘና" (Assessment of Learning) ይባላል። 📍#ቁልፍ #ባህሪያቱ፦ 📍#ማጠቃለያ #ላይ #የሚከናወን፦ በአንድ ምዕራፍ፣ ሴሚስተር ወይም የትምህርት ዘመን ማብቂያ ላይ ይከናወናል። 📍#የውጤት #ማስረጃ፦ የተማሪዎችን ውጤት ለመሰብሰብ፣ ደረጃ ለመስጠት ወይም የምስክር ወረቀት ለማዘጋጀት ያገለግላል። 📍#ብቃትን #ማረጋገጥ፦ ተማሪው ትምህርቱን በከፍተኛ ደረጃ መገንዘቡን (Mastery) ለማረጋገጥና ማለፍ/ውድቀቱን ለመወሰን ይረዳል። 📌የመመዘኛ መሣሪያዎች (Tools of SCA)፦ የቃል ጥያቄዎች፣ የተግባር ሥራዎች፣ የቤት ሥራዎች፣ የጽሑፍ ሥራዎች፣ ማሳያዎች፣ ኩዊዝ፣ ፕሮጀክቶች፣ የምልከታ ውጤቶች፣ አሳይመንቶች እና የመጨረሻ ፈተና (Final exam)። 4. በFCA እና በSCA ምዘናዎች መካከል ያለ መሠረታዊ ልዩነት ሁለቱን የምዘና ዓይነቶች ስናነፃፅራቸው በጊዜ፣ በዓላማና በተሳታፊነት ይለያያሉ። ሒደታዊ ምዘና በትምህርት ወቅት የሚከናወን፣ ተለዋዋጭና መምህርና ተማሪ በጋራ የሚሳተፉበት የትብብር ስራ ነው። ዓላማውም መማርን ማሻሻል ነው። በአንጻሩ ማጠቃለያ ምዘና ከትምህርት በኋላ የሚከናወን፣ ጽኑ ወይም የማይቀየር ውጤት የሚሰጥበትና በዋናነት በመምህሩ ውሳኔ ላይ የተመሠረተ ነው። ይህኛው ምዘና ተማሪዎችን በደረጃ ለመለየትና የደረሱበትን የዕውቀት ደረጃ ለመለካት የሚያገለግል መሣሪያ ነው። share it. የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

ልጅዎ ትምህርቱን ለመያዝ ተቸግሯል? ወይስ የመማር ፍላጎቱ ቀዝቅዞበታል? ችግሩ የልጅዎ የመቀበል አቅም ሳይሆን፤ የአስጠኚዉ ዘዴው ሊሆን ይችላል። በኤከስትሪም ፣ የምንቀጥራቸው አስጠኚዎች ዝም ብለው
ልጅዎ ትምህርቱን ለመያዝ ተቸግሯል? ወይስ የመማር ፍላጎቱ ቀዝቅዞበታል? ችግሩ የልጅዎ የመቀበል አቅም ሳይሆን፤ የአስጠኚዉ ዘዴው ሊሆን ይችላል። በኤከስትሪም ፣ የምንቀጥራቸው አስጠኚዎች ዝም ብለው ጎበዝ ተማሪዎች የነበሩ ብቻ አይደሉም። እያንዳንዱ አስጠኚ ለ 4 ሳምንታት የሚቆይ ጥብቅ ስልጠና እና ሰርተፊኬት ያላቸው ናቸው። ስልጠናው የሚያካትተው፡- ✅ የመማር ሥነ-ልቦና (Learning Psychology): የልጅዎን ልዩ የመማር አቅም (Learning Style) ለይቶ ማወቅ። ✅ የእድገት ደረጃዎች (Developmental stages): ከልጅዎ ስሜት እና እድሜ ጋር የሚመጥን አቀራረብ። ✅ ውጤታማ ስልቶች (Effective tutoring strategies): ለቤት ውስጥ (Home-to-home) እና ለኦንላይን ትምህርት የተዘጋጁ ልዩ ዘዴዎች። ለልጅዎ #ሳይንሳዊ_በሆነ_መንገድ_የሚያስተምር፣ #በሥነ_ልቦና ዕውቀት የዳበረ አስጠኚ ይመድቡለት! ለበለጠ መረጃ 📲0929835602 📱0965861599 ላይ ይደዉሉልን። አብራችሁን ልትሰሩ የምትፈልጉ አስጠኚዎች በሚከተለው ሊንክ ተመዝግባችሁ #ስልጠናችንን በመከታት ልትቀላቀሉን ትችላላሁ! https://forms.gle/Y51iSGPznVEAGHd6A #Tutoring #Training #AddisAbaba #Ethiopia #Education #Psychology #PartTimeJob

የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ካሌንደር መሠረት፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመላ ሀገሪቱ ነገ መስከ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ካሌንደር መሠረት፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመላ ሀገሪቱ ነገ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ መላው የትምህርት ማኅበረሰብ እና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ ለትምህርት የደረሱ ልጆችን አስፈላጊውን የትምህርት ግብዓት በማሟላት ወደ ትምህርት ቤት እንዲሄዱ በማድረግ፣ የድርሻችሁን እንድትወጡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አድርጓል፡፡ የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

🎉 HAPPY NEW YEAR 2019 E.C. 🎉 From all of us at EXTREME TUTORS, we warmly wish our students, parents, teachers, tutors, and
🎉 HAPPY NEW YEAR 2019 E.C. 🎉 From all of us at EXTREME TUTORS, we warmly wish our students, parents, teachers, tutors, and the entire community a Happy and Prosperous Ethiopian New Year! 🇪🇹 May this new year bring you: ✨ Peace and happiness 📚 Knowledge and success 🌱 New opportunities and growth ❤️ Good health and prosperity May 2019 E.C. be a year of new beginnings, greater achievements, and bright futures for us all. 🌟 Happy  New Year 2019 E.C.! 🌟 EXTREME TUTORS Learn Today, Build Tomorrow

#የአስጠኚ_ዋና_ጥቅሞች አንዱ ተማሪዎች የሚያገኙት ግላዊ ትኩረት እና ድጋፍ ነው። በአንድ ለአንድ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ ተማሪዎች በራሳቸው ፍጥነት መስራት እና ለልዩ የትምህርት ፍላጎታቸው የተዘጋጀ
#የአስጠኚ_ዋና_ጥቅሞች አንዱ ተማሪዎች የሚያገኙት ግላዊ ትኩረት እና ድጋፍ ነው። በአንድ ለአንድ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ ተማሪዎች በራሳቸው ፍጥነት መስራት እና ለልዩ የትምህርት ፍላጎታቸው የተዘጋጀ ግላዊ ትምህርት ሊያገኙ ይችላሉ። ይህ ተማሪዎች  እና ውጤታቸውን እንዲያሻሽሉ እና እምቅ ችሎታቸውን እንዲያወጡ ይረዳል። የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉን እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎችን ለልጅዎ ከፈለጉ ይደዉሉልን። 👉 0929835602/0965861599 #ኤክስትሪም_የትምህርት_ማማከርና_ስልጠና_ማዕከል ✅

#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ
+2
#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። መስፈርቶች ➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው ➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ ➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 20/2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡ (ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

የጥናት ልምዶችን ለማዳበር እና የወላጆች እገዛ ዘዴዎች ልጅዎን በቤት ስራው መደገፍ ለትምህርት ህይወት ስኬቱ አስፈላጊ ነው። በቤት ስራ ላይ ልጅዎን ለመርዳት ውጤታማ ዘዴዎች 1. ትኩረትን የሚሠርቁ
የጥናት ልምዶችን ለማዳበር እና የወላጆች እገዛ ዘዴዎች ልጅዎን በቤት ስራው መደገፍ ለትምህርት ህይወት ስኬቱ አስፈላጊ ነው። በቤት ስራ ላይ ልጅዎን ለመርዳት ውጤታማ ዘዴዎች 1. ትኩረትን የሚሠርቁ ነገሮችን ማስወገድ ዲጂታል የሆኑ ትኩረት የሚሠርቁ መሳሪያዎች ፡ ልጅዎ የቤት ስራውን በሚሠራበት ጊዜ ከትምህርት ጋር የማይገናኙ መሳሪያዎችን (እንደማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም ጨዋታዎች) እንዳይጠቀም ያበረታቱ። የቤት ስራ በሚሰራበት ጊዜ ትኩረት ሊሰርቁ የሚችሉ የበይነ መረብ ጣቢያዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ መተግበሪያዎችን ይጠቀሙ። ጸጥ ያለ ጊዜ፡ ልጅዎ በቤት ስራው ላይ ትኩረት ማድረግ እንዲችል ጸጥ ያለ አካባቢ ይፍጠሩ። በዚህ ጊዜ ከፍ ያሉ ድምፆችን ወይም ትኩረት ማጣትን የሚያስከትሉ ነገሮችን ከአካባቢው ያስወግዱ። 2. ልጅዎ እራሱን እንዲያርም ያበረታቱ ችግሮች ላይ ውይይት አድርጉ :- ልጅዎ የቤት ስራውን ካጠናቀቀ በኋላ ምን በሚገባ እንደሄደ እና ምን ችግር እንዳጋጠመው ያወያዩ። ይህ ልጅዎ የሚማርበትን ሂደት እንዲያርም እና ማሻሻል የሚገባውን እንዲያውቅ ይረዳዋል። ኃላፊነትን እንዲወስድ ያበረታቱ :- ልጅዎ ለቤት ስራው ኃላፊነት እንዲወስድ ይርዱ። ለሚሠጡ ተግባሮች ስለሚሰጠው ማጠናቀቂያ ጊዜ ከመምህራን ጋር እንዲነጋገሩ ያበረታቱአቸው። ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0965861599 0929835602 #Summer_Tutoring #home_tutoring #Online_Tutoring #Extreme_Tutors ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላላሉ፣ ይጎብኙን👇 Website | Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

Grade 8 new curriculum student   text  books ☝️☝️☝️☝️☝️ የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅