cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Sad😈 queen's👸🖤

Welcome to @bihayuti channel Only_unique💎 channel #new&old_music🎼 #Tiktok_challenge 👀 #Memes😂 #vine & prank😃😊 #model_pics💃 #fashions💅👗👠 #video & video pic ❤💙 #birthday 🎂🥂 #photos👌 😊just- join 😍💕 💥💞 🥀 @bihayuti 🥀💞💥

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ.   አሜን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀             "ጌታዬ እጠበኝ" እግሮቼ የዛሉ ብዙ የተጓዝኩኝ በቀኝ በግራ ስል መድረሻ ያጣሁኝ ከጠባቧ መንገድ መርጬ ሰፊውን በሰፊው ጎዳና ላይ እታች ስኳትን ንጽሐ ሰውነቴን በበደል ያቆሸኩ ንጽሐ ልቦናዬን በክፋት ያሳደፍኩ በኃጥያት ቀንበር ሸክሜ ያጎበጠኝ ውስጤ ክፋት ሞልቶት ጉልበቴ የከዳኝ በነፍስ በስጋዬም እጅግ ደካማ ነኝ ምህረትን የምሻ ተግባር የጎደለኝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ልክ እንደ መጻጉ እንደ ምስኪኑ ሰው ባህር ውስጥ ሚከተው ዘመድ እንደሌለው መዳንን ትሻለክ ብለክ የጠየከው በባህር ውስጥ ሚከት የለኝም መልካም ሰው ብሎ እንደመለሰው አይደለሁም እኔ አልጋ ላይ የቀረው አካሌ የከዳኝ የቆምኩ የመሰለኝ አልጋህን ተሸክመህ ሂድም እንዳትለኝ በኃጢያት በሽታ መታመሜን ማላምን መድኅኒት እንዳላገኝ ህመሜን ምሸሽግ በሽተኛ ሰው ነኝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እንደ ባለሽቶዋ መግደላዊት ማርያም አንተ ባረፍክበት ማንም ባይጠራትም ከእግሮችህ ስር ወድቃ ሽቶዋን አፍስሳ በእንባዋ አጥባ በፀጉራ አብሳ ከኃጢያት እስራት ስትፈልግ መላቀቅ በንሰሃ ልንቦናዋ ምህረትን ስጠይቅ እንደ ሰዎች ሳይሆን ልቧን ተመልክተክ ዳግም እንዳበድዪ ብለህ እንደማርካትክ አይደለሁም እኔ ከእግር ስር የምወድቅ ሽቶን የማላፈስ እንባዬም ነው ደረቅ ለታይታ የምኖር ሰዎች ምን ይሉኛል ምል በኃጥያት ቆሽሼ ንጹህ ሰው ስመስል የምህረት ቀኔን በከንቱ ማሳልፍ ልበ ደንዳና ነኝ ምግባሬም የሰንፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ቀድመህ እንደነገርከው ለሐዋርያው ጴጥሮስ ሥስቴ እንደሚክድህ ፍርሃት በልቡ ሲነግስ አላቀውም ብሎ ዶሮ እስኪጮህ ድረስ የንሰሃው ዶሮ ለጸጸት ሲያነቃው ፊትህን አዙረህ በትዝብት ስታየው መበደሉን ገብቶት ህሊናውን ሊወቅስ የንሰሀን እንባ ከአይኖቹ ቢያፈስ ምህረትን ሲሻ መጸጸቱን አይተክ በደሉን እረስተክ ንስሀውን ተቀበልክ እኔ ግን ደካማው በጊዜዬ ያልነቃው ኃጥያቴን እያወኩ ንስሃ ያልገባው የንሰሃው ዶሮ ሰልሶ ቢጮህም ፊትህም ወደኔ በምህረት ቢዞርም ኅሊናዬ ገብቶት ልቤ አልደነገጠም የንስሃም እንባም ከዐይኖቼ አሎጣም ።።።።።።።።።።።።።።።፡።፡።።።።።።። እናም ጌታዬ ሆይ እኔ ምለምንክ በኃጥያት ላደፍኩኝ እንዲሆነኝ ምህረትክ በበደል ዳክሬ ቆሽሻለውና ሆሳዕና ጌታ ፈጥነህ ወደኔና ደንዳናውን ልቤን እንድታለሰልሰው የልቤን መዝጊያ በር በፍቅርህ ስበረው በኃጥያት ሸክም የዛለ አካሌን ጉልበቴ ሆነከኝ ልስበረው ቀንበሬን እንደ መጻጉ አልጋን ባልሸከም የኃጥያት እግሬ ነጽቶ በንጽሐ እድቆም ከኃጥያት ልንፃ በፍቅርህ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ በምህረትህ አንፃኝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።                 ገጣሚ፦ በላይ ኃ/ሚካኤል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
Mostrar todo...
ለጉልባን የገዛከው ባቄላ ሚስትህ ፉል ሰርታ ስጠብቅህ ይሁዳ በምን ጣእሙ ካንቺ😩 😂🤣
Mostrar todo...
እንግሊዘኛን 'Subject + Had + been +verb-ing' እያሉ በቀመር አስተምረውን አሁን አንናገር አንጋገር😭😭😭
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌸🌹 #የምናፈቅረውን_ሰው_በጃችን_የ_ማስገባት_ጥበብ♥️🌺♥️ ❣1⃣. ሁሌም ያማረ አለባበስ መከተል ማለትም ያሉንን ልብሶች ሁሌም ፅዱ ማረግ(Protocol) ❣2⃣. ሁሌም ጠዎት የሰላምታ Text መላክ፡፡ ከዛ ስናስለምደው ከወራቶች ቡሀላ ማቆም ከዛ ስለንተ ስላንቺ መጨነቅ ጀመረ ጀመረች ማለት ነው፡፡ ❣3⃣. ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ወክ ማረግ መናፈሻወችን ማስለመድ፡፡ ❣4⃣. ሁሌም ስትገናኝ አንድ አይነት ሰላምታ ማስለመድ አሁንም ከሳምንታት ቡሀላ ስስማት ወይም ስስሚው ለየት ያለ አሳሳም ከዛ እንዳፈቀርካት/ሽው አወቀለሽ አወቀችልህ ማለት ነው፡፡ ❣5⃣. ስልክ ማውራት አስፈላጊ ከሆነ ሁሌም ማታ ማታ ማድረግ ምክንያቱም ማታ ላይ ምንም የሚረብሽ ወይም የሚያስጨንቅ ነገር የለም ጉዳይም የለባትም ስለዚህ በምታዎራት ሠአት ሀሳብህን ትረዳለች ስልኩ ከተዘጋ ቡሀላ እናቴ ትሙት ነው ምልህ ስላንተ ማሰብ ትጀምራለች፡፡ ❣6⃣. የኛን ቻናል በጥሞና መከታተል ምክንያቱም እናስተምርሀለን እና አንተ ደግሞ በተግባር ታሳያታለህ፡፡ ለጉዎደኛህ ምታስብ ከሆነ በል የፍቅር ሳይኮሎጂን join አስደርግ 🌹🌸 #ይቀጥላል....🌸🌹 🛎🛎🛎ይቀጥል የምትሉ እስኪ የ👍 ምልክቱን በመንካት ድጋፋችሁን ስጡን፡፡🛎🛎🛎 ♥️ሀ ገ ሬ ♥️ http://t.me/+do0OCDQEx_MzOWY0
Mostrar todo...
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀 𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇 @binaye234bot

🌹🌸🌹 #የምናፈቅረውን_ሰው_በጃችን_የማስገባት_ጥበብ♥️🌺♥️ #ክፍል_2⃣ ❣7⃣. እንክብካቤ አብዛባት፡፡ ❣8⃣. ቀልድ አታብዛ ያለበለዝያ እንደ ወንድሟ ነው ምታይህ፡፡ ሁሌም ቁም ነገረኛ ሁኚ ሁን፡፡ ❣9⃣. እሳ ከጠራችህ ወይም ከጠራችህ ምንም አይነት ጉዳይ ውስጥ ብትሆንም ሂድ ምክንያቱም ለሷ ትልቅ ቦታ እንዳለህ ማሰብ ትጀምራለች ስለዚህ ሁሉም ነገር መስመሩን ያዘልህ ማለት ነው፡፡ ❣🔟. ፍቅርህን ስገልፅ እባክህ ከፊልም ላይ ያለውን ወይም የሰማህውን የማማለያ ቃላት አትጠቀም ሁሌም አንተ የቃላት ፈጣሪ ሁን እንጂ የተለመዱ ቃላቶች አትጠቀም ምክንያቱም በልቧ ጥርጣሬ ያድራል አውቆ ነው ብላ ታስባለች፡፡ ❣1⃣1⃣. ከንፈርዎን የምስመው የመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ እባክህ እባክህ ባከባቢው ፍፁም ሰው እንዳይኖር ምክንያቱም ሰው ካለ ታፍራለች ሌላ ጊዜም የምደግመው ስለሚመስላት ካንተ ጋ የምትገናኙበት ቀን ይቀንሳል በዛ ላይ ሰው ካለ ልትገረጣ ትችላለህ ስለዚህ ሰው በሌለበት ቦታ ሳታስበው ሳማት የምር ነው ምልህ እውነት ቤቷ ገብታ ካንተ ውጭ ማንም አይምሮዎ ላይ አይመጣም፡፡ ምን አለ በለኝ በህልሟ ሁሉ ልመጣ ትችላለህ፡፡ ❣1⃣2⃣. ማታ ላይ ስስማት የተሰማህን ስሜት በሚገርም ቋንቋ(ጅንጀና ቢጤ) ፅፈህ በ Text ልከህ መጨረሻው ሰላም እደሪልኝ ብለህ ላክ፡፡ hahaaha ታድለህ እሄንን ካረክ እውነት እንቅልፍ እስከሚወስዳት ስታስብህ ስትደሰት ነው የምታመሸው፡፡እረ ወላሁላ በቃ ፊልም ላይ እንደሚሆኑት ፍቅረኛሞች የሆነች መስሎዎት ይሰማትና ክላስ(ት.ቤት) ቁጭ ብላ የስኪርብቶዎን ጫፍ ነከስ ነሰስ እያረገች አንተን ማሰብ ልጀምር ሁሉ ትችላለች፡፡ 🌹🌸 #ይቀጥላል.... 🌸🌹 🛎🛎🛎ይቀጥል የምትሉ እስኪ የ👍 ምልክቱን በመንካት ድጋፋችሁን ስጡን፡፡ ♥️ሀ ገ ሬ ♥️ ~~~~~~ 🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺 Join & Share 👉 http://t.me/+do0OCDQEx_MzOWY0
Mostrar todo...
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀 𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇 @binaye234bot

Mostrar todo...
Rophnan ሮፋናን .mp33.64 MB
Teddy Afro .mp34.95 MB
@kassmedo-Nina girma-tegabezu.mp37.46 MB
@kassmedo-Nina girma-tegabezu.mp37.46 MB
@kassmedo-Nina girma_selame.mp36.11 MB
@kassmedo-Nina girma-muziqa.mp35.57 MB
@kassmedo-Nina girma Awaj.mp36.34 MB
@kassmedo_Nina girma__የስኬቴን_ማማ.mp35.26 MB
@kassmedo-Nina girma -majete.mp36.61 MB
@kassmedo-Nina girma-ያሰላሌ.mp37.21 MB
@kassmedo-Nina girma_mogno-ሞኞ.mp35.95 MB
​​.........አደዋ ዝም ብሎ ድል አይደለም💚 አድዋ የስነ-ልቦና ከፍታ ነው ;💛 አድዋ የእልህ ጥግ ነው ;❤️ አድዋ የነፃነት ዋጋ መለኪያ ነው ;💚 አድዋ የአገር ፍቅር ጫፍ ነው ; 💛 አድዋ የባርነት የሞት ጉድጓድ ነው ;💚 አድዋ ከመለያየታችን የለየን ድንበር ነው ;💛 አድዋ የእብሪተኞች ጥሩር ሀፍረት ነው ;❤️ አድዋ የሀበሻ የሞራል ከፍታ ነው ;💚 አድዋ የጥቁሮች አንገት ትራስ ሆኖ ቀና ያደረገ ነው ;💛 አድዋ የምኒልክ የመሪነት ጥበብ💚 የራስ መኮንን ራስነት ፣ የባልቻ ወኔ ፣ ያሉላ የድል ጮራ ❤️ ያያቶቼ የመንፈስ ከፍታ.ስጦታ ነው ።💛 አድዋ ከድል ባሻገር ሚሊዮን ርቀቶችን ከፍ ብሎ የተሰቀለው ለዚህ ነው።❤️ ....... ያያቶቼ ደም መንፈሣዊ ፀበል ፣ አጥንታቸውም የፈውስ መናችን ነው ; ምልህ ለዚህ ነው።💚💛❤️ ይኸው ነው ለኔ.!!💚💛❤ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
Mostrar todo...