467
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-1630 días
Archivo de publicaciones
467
Task3️⃣5️⃣USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education
➡️Answer 7N008TQ31V
Task3️⃣6️⃣Make Money In crypto
➡️Answer WebSocket
Task3️⃣7️⃣Crypto Revolution
➡️Answer 0TJN63R97A
Task3️⃣8️⃣The best crypto Portfolio
➡️Answer
unstoppable
Task3️⃣9️⃣Top 15 Crypto News
➡️Answer 3KKLF7JO5
Task4️⃣0️⃣Make 10X on Crypto
➡️Answer Onchain
Task4️⃣1️⃣Bitcoin integration
➡️Answer 547JL6AM7R
Task4️⃣2️⃣Earn On Airdrop
➡️Answer tendermint
Task4️⃣3️⃣Delicious Crypto News
➡️Answer Q7P9N3VD
Task4️⃣4️⃣10 passive Income idead
➡️Answer renewable
Task4️⃣5️⃣Top 10 Bitcoin Whales
➡️Answer 5G36SQ
Task4️⃣6️⃣Ethereum Will Be Worth $20,000
➡️Answer emission
Task4️⃣7️⃣Top 10 Bitcoin Whales Part 2
➡️Answer 27MZ
Task4️⃣8️⃣Secure Your Crypto
➡️Answer 5WH71
Task4️⃣9️⃣How Blockchain Actually Work
➡️Answer marlowe
Task5️⃣0️⃣Secure Your Crypto part 2
➡️Answer 0P6E
Task5️⃣1️⃣Do This To Become A Millionaire In 2024
➡️Answer function
Task 5️⃣2️⃣Secure Your Crypto(Part 1)
➡️Answer 1T89G
Task5️⃣3️⃣Secure Your Crypto(Pa467
FYI
Hamster Kombat List ሲደረግ የሚታየው Profit per hour ብቻ ነው ! ለጥንቃቄ እንደ Pixelverse ላለመሆን Lord እንግብ "ሌቭል እንጨምር" በሚለው ነው እንጂ በጣም አስፈላጊ ነው ብለው አልተናገሩም
ከዚህ ውጭ 3m PPH = 4$ ነው የሚባለው ሰውን ለማሳሳት Edit የተደረገ ስለሆነ አትጨነቁ
@nohqfx1 @nohaairdrop
467
ካሉት ሁኔታዎች አንፃር 100% የሚከፍሉን ኤርድሮፖች
1. ሃምስተር
2. ብሉም
3. ታፕስዋፕ
4. ሆት
5. የስ ኮይን
6. ዶግስ (ቴሌግራሞችም ስላሉበት ሪል ነው)
7. ካቲዝን
ሰዎች ከሰበሰቡት አንፃር ውድ ሊከፍሉ የሚችሉት በደረጃ
1. ብሉም
2. ሃምስተር
3. ሆት
4. ሰንዌቭስ
5. ካቲዝን
6. ዶግስ
7. የስ ኮይን
8. ታፕስዋፕ
50/50 የሆኑት (ሊከፍሉም ላይከፍሉም የሚችሉት)
1. ፒክስል
2. ሴክሬት ኮይን (ይሄ ከ50% ራሱ ያልፋል ተስፋ የለውም)
3. ሚም ፋይ
4. WCoin
5. ዶት ኮይን
6. ፕሪክ (ከሴክሬት ተመሳሳይ)
7. Yes coin (ነጩ)
ይሄ ከብዙ መረጃዎች የተወጣጣ ፅሁፍ ነው
እኔን ስሙኝ ሳይሆን በራሳችሁም መረጃ እያጣራቹ የተሻለ የምትሉትን ኤርድሮፕ ለመስራት ሞክሩ ፤ እኛ ብዙ ጥሩ ኤርድሮፖችን ለናንተ ያስጀመርን ሲሆን በተመሳሳይ 50/50 የሆኑም አድርሰናቹሃል
አድሚኖችም ብዙ መሆናችንን ተከትሎ ሁሉም አድሚን በራሱ መንገድ መረጃ አጣርቶ የተለያዩ አዳዲስ ኤርድሮፖችን ነው የሚያደርሳቹ ። ያመነበትን ጥሩ ይሆናል ያለውን ማለት ነው ።
በአጠቃላይ ግን በሁሉም በድምሩ ብዙ ብር እንደምትሰሩ ምንም አትጠራጠሩ 👋 ብቻ በደንብ መስራታችሁን ቀጥሉ + ቲኒሽ ቲኒሽ ቲኒሽ ጊዜ ታገሱ ጥሩ ጊዜያቶች እየመጡ ነው 🙌
467
Repost from ETHIO AIRDROP HUNTERS
BANANA AIRDROP FOR BINANCE USERS
ካሁን በፊት BINANCE MEGADROP ሊጀምር እንደሆነ ሰምታቸዋል ። የመጀመሪያ MEGADROP BANANA TOKEN እንደሚሆን መረጃው ደርሶናል
SO ለመሳተፍ
1 . Binance account verified የሆነ ያስፈልገናል ።
2 SIMPLE EARN SUBSCRIBE ማድረግ
➖BINANCE ውስጥ ግቡ
➖Wallet section ውስጥ ግቡ
➖ ከላይ EARN SECTION ፈለጋቹ ግቡ
➖ Simple/locked በBNB coin subscribe አድርጉ
አለቀ simple and easy no task no referal 😂
NOTE: this airdrop requires investment on BNB coin so do your own research ❤️
467
#የዕድል_ማንቂያዎች📣
የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል ::
ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ::
የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. ዌብ ፕሮግራሚንግ
2. ሞባይል ፕሮግራሚንግ
3. ዳታ ሳይንስ
ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም:: ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው::ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም :: በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ:: በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን አሰመዝግቡ ::
🔗 ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://ethiocoders.et/
"ይህ ለእርስዎ ካልሆነ፣ እባክዎን ፍላጎት ላላቸው ለሌሎች ያካፍሉ."🙏
ለበለጠ እድሎች👇ተከተሉን
@opportunity_alerts
467
Dotcoin ላይ DTC mining በ 14 ሰዓት Upgrade ስታደርጉ Upgrade ባደረጋችሁ ቁጥር በየቀኑ ትክክለኛ ቶከኑን Portfolio ውስጥ ያስቀምጣል
Claim ማድረግ ሲጀመር እሱን ነው ቀጥታ የምታወጡት
Level 1 - 2 DTC Token per day
Level 2 - 4 DTC
Level 3 - 8 DTC
level 4 - 16 DTC
እያለ ይቀጥላል..
@
