ar
Feedback
FX..📈

FX..📈

قناة بسيطة
467
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
Task3️⃣5️⃣USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education ➡️Answer 7N008TQ31V Task3️⃣6️⃣Make Money In crypt
Task3️⃣5️⃣USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education ➡️Answer 7N008TQ31V Task3️⃣6️⃣Make Money In crypto ➡️Answer WebSocket Task3️⃣7️⃣Crypto Revolution ➡️Answer 0TJN63R97A Task3️⃣8️⃣The best crypto Portfolio ➡️Answer unstoppable Task3️⃣9️⃣Top 15 Crypto News ➡️Answer 3KKLF7JO5 Task4️⃣0️⃣Make 10X on Crypto ➡️Answer Onchain Task4️⃣1️⃣Bitcoin integration ➡️Answer 547JL6AM7R Task4️⃣2️⃣Earn On Airdrop ➡️Answer tendermint Task4️⃣3️⃣Delicious Crypto News ➡️Answer Q7P9N3VD Task4️⃣4️⃣10 passive Income idead ➡️Answer renewable Task4️⃣5️⃣Top 10 Bitcoin Whales ➡️Answer 5G36SQ Task4️⃣6️⃣Ethereum Will Be Worth $20,000 ➡️Answer emission Task4️⃣7️⃣Top 10 Bitcoin Whales Part 2 ➡️Answer 27MZ Task4️⃣8️⃣Secure Your Crypto ➡️Answer 5WH71 Task4️⃣9️⃣How Blockchain Actually Work ➡️Answer marlowe Task5️⃣0️⃣Secure Your Crypto part 2 ➡️Answer 0P6E Task5️⃣1️⃣Do This To Become A Millionaire In 2024 ➡️Answer function Task 5️⃣2️⃣Secure Your Crypto(Part 1) ➡️Answer 1T89G Task5️⃣3️⃣Secure Your Crypto(Pa

የተሻሻለ አሰራር

MEMEFI DAILY COMBO (1 ሚልዮን) የሜምፋይ Touch guide ነው ይሄን በመጠቀም Daily Combo መውሰድ ትችላላችሁ። በዚህም ፎቶ መሰረት የዛሬው ኮምቦ:- 1 - 4 - 3 -1 ማለት
MEMEFI DAILY COMBO (1 ሚልዮን) የሜምፋይ Touch guide ነው ይሄን በመጠቀም Daily Combo መውሰድ ትችላላችሁ። በዚህም ፎቶ መሰረት የዛሬው ኮምቦ:- 1 - 4 - 3 -1 ማለት ነው ሞክሩት ይሰራል ! [ስትሰሩ በቀኝ በኩል በቁጥሮቹ መስመር እኩል ነው የምትነኩት] ኮምቦውን ስትሰሩ የተፈለገው ቦታ ላይ ቶሎ ቶሎ ለመንካት ሞክሩ ከቆያችሁበት አይሰራም ! @nohafx1

ሃምስተር ላይ ስንት Key ሰብስባቹሃል ?
Anonymous voting

🐹 የዛሬ Hamster Kombat Mini Game (Screen Guide) ለምትፈልጉም ይሀው 👌 @nohafx1 @nohaairdrop
🐹 የዛሬ Hamster Kombat Mini Game (Screen Guide) ለምትፈልጉም ይሀው 👌 @nohafx1 @nohaairdrop

Video tutorial ምናልባት ካስፈለጋችሁ ይሄን ማየት ትችላላቹ 🤗 @nohafx1

የዛሬ PIXELVERSE Combo ☝️ @nohafx1
የዛሬ PIXELVERSE Combo ☝️ @nohafx1

የዛሬ Memefi combo 2 - 4 - 2 - 4 @nohafx1 @nohaairdrop
የዛሬ Memefi combo 2 - 4 - 2 - 4 @nohafx1 @nohaairdrop

FYI Hamster Kombat List ሲደረግ የሚታየው Profit per hour ብቻ ነው ! ለጥንቃቄ እንደ Pixelverse ላለመሆን Lord እንግብ "ሌቭል እንጨምር" በሚለው ነው እንጂ በጣም አ
FYI Hamster Kombat List ሲደረግ የሚታየው Profit per hour ብቻ ነው ! ለጥንቃቄ እንደ Pixelverse ላለመሆን Lord እንግብ "ሌቭል እንጨምር" በሚለው ነው እንጂ በጣም አስፈላጊ ነው ብለው አልተናገሩም ከዚህ ውጭ 3m PPH = 4$ ነው የሚባለው ሰውን ለማሳሳት Edit የተደረገ ስለሆነ አትጨነቁ @nohqfx1 @nohaairdrop

🐹Hamster Kombat Morse code H • • • • (DOT DOT DOT DOT) O — — — (DASH DASH DASH) D — • • (DASH DOT DOT) L • — • • (DOT DASH D
🐹Hamster Kombat Morse code H • • • • (DOT DOT DOT DOT) O — — — (DASH DASH DASH) D — • • (DASH DOT DOT) L • — • • (DOT DASH DOT DOT) @nohafx1

⚠️ ATTENTION 🚨 በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን ጉዳት ደርስባቿል ሁላችንም ባለን አቅም ወደ 8091 የተቻለውን የገንዘብ መጠን በመላክ ጉዳት የደረ
⚠️ ATTENTION 🚨 በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን ጉዳት ደርስባቿል ሁላችንም ባለን አቅም ወደ  8091 የተቻለውን የገንዘብ መጠን በመላክ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን እንደግፍ ። ሁላችንም የቻልነውን መጠን እናግዝ 🙏 @nohafx1

Tap swap New task here! Title :- Secure Your Crypto Code Part 2 Code :- 0P6E
Tap swap New task here! Title :- Secure Your Crypto Code Part 2 Code :- 0P6E

የሃምስተር የዛሬ የ1 ሚልየን ኮድ New Cipher in Hamster for 1 million coins! 1. A • — 2. U • • — 3. D — • • 4. I • • 5. T — @nohafx1
የሃምስተር የዛሬ የ1 ሚልየን ኮድ New Cipher in Hamster for 1 million coins! 1.  A • — 2.  U • • — 3.  D — • • 4.  I • • 5.  T @nohafx1

ካሉት ሁኔታዎች አንፃር 100% የሚከፍሉን ኤርድሮፖች 1. ሃምስተር 2. ብሉም 3. ታፕስዋፕ 4. ሆት 5. የስ ኮይን 6. ዶግስ (ቴሌግራሞችም ስላሉበት ሪል ነው) 7. ካቲዝን ሰዎች ከሰበሰቡት አን
ካሉት ሁኔታዎች አንፃር 100% የሚከፍሉን ኤርድሮፖች 1. ሃምስተር 2. ብሉም 3. ታፕስዋፕ 4. ሆት 5. የስ ኮይን 6. ዶግስ (ቴሌግራሞችም ስላሉበት ሪል ነው) 7. ካቲዝን ሰዎች ከሰበሰቡት አንፃር ውድ ሊከፍሉ የሚችሉት በደረጃ 1. ብሉም 2. ሃምስተር 3. ሆት 4. ሰንዌቭስ 5. ካቲዝን 6. ዶግስ 7. የስ ኮይን 8. ታፕስዋፕ 50/50 የሆኑት (ሊከፍሉም ላይከፍሉም የሚችሉት) 1. ፒክስል 2. ሴክሬት ኮይን (ይሄ ከ50% ራሱ ያልፋል ተስፋ የለውም) 3. ሚም ፋይ 4. WCoin 5. ዶት ኮይን 6. ፕሪክ (ከሴክሬት ተመሳሳይ) 7. Yes coin (ነጩ) ይሄ ከብዙ መረጃዎች የተወጣጣ ፅሁፍ ነው እኔን ስሙኝ ሳይሆን በራሳችሁም መረጃ እያጣራቹ የተሻለ የምትሉትን ኤርድሮፕ ለመስራት ሞክሩ ፤ እኛ ብዙ ጥሩ ኤርድሮፖችን ለናንተ ያስጀመርን ሲሆን በተመሳሳይ 50/50 የሆኑም አድርሰናቹሃል አድሚኖችም ብዙ መሆናችንን ተከትሎ ሁሉም አድሚን በራሱ መንገድ መረጃ አጣርቶ የተለያዩ አዳዲስ ኤርድሮፖችን ነው የሚያደርሳቹ ። ያመነበትን ጥሩ ይሆናል ያለውን ማለት ነው ። በአጠቃላይ ግን በሁሉም በድምሩ ብዙ ብር እንደምትሰሩ ምንም አትጠራጠሩ 👋 ብቻ በደንብ መስራታችሁን ቀጥሉ + ቲኒሽ ቲኒሽ ቲኒሽ ጊዜ ታገሱ ጥሩ ጊዜያቶች እየመጡ ነው 🙌

BANANA AIRDROP FOR BINANCE USERS ካሁን በፊት BINANCE MEGADROP ሊጀምር እንደሆነ ሰምታቸዋል ። የመጀመሪያ MEGADROP BANANA TOKEN እንደሚሆን መረጃው ደርሶናል
BANANA AIRDROP FOR BINANCE USERS ካሁን በፊት BINANCE MEGADROP ሊጀምር እንደሆነ ሰምታቸዋል ። የመጀመሪያ MEGADROP BANANA TOKEN እንደሚሆን መረጃው ደርሶናል SO ለመሳተፍ 1 . Binance account verified የሆነ ያስፈልገናል ። 2 SIMPLE EARN SUBSCRIBE ማድረግ ➖BINANCE ውስጥ ግቡ ➖Wallet section ውስጥ ግቡ ➖ ከላይ EARN SECTION ፈለጋቹ ግቡ ➖ Simple/locked በBNB coin subscribe አድርጉ አለቀ simple and easy no task no referal 😂 NOTE: this airdrop requires investment on BNB coin so do your own research ❤️

#የዕድል_ማንቂያዎች📣 የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል :: ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይ
#የዕድል_ማንቂያዎች📣 የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል :: ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ:: የሚሰጡ ትምህርቶች:- 1. ዌብ ፕሮግራሚንግ 2. ሞባይል ፕሮግራሚንግ 3. ዳታ ሳይንስ ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም:: ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው::ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም :: በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ:: በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን አሰመዝግቡ :: 🔗 ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://ethiocoders.et/ "ይህ ለእርስዎ ካልሆነ፣ እባክዎን ፍላጎት ላላቸው ለሌሎች ያካፍሉ."🙏 ለበለጠ እድሎች👇ተከተሉን @opportunity_alerts

Dotcoin ላይ DTC mining በ 14 ሰዓት Upgrade ስታደርጉ Upgrade ባደረጋችሁ ቁጥር በየቀኑ ትክክለኛ ቶከኑን Portfolio ውስጥ ያስቀምጣል Claim ማድረግ ሲጀመር እሱን ነው ቀ
Dotcoin ላይ DTC mining በ 14 ሰዓት Upgrade ስታደርጉ Upgrade ባደረጋችሁ ቁጥር በየቀኑ ትክክለኛ ቶከኑን Portfolio ውስጥ ያስቀምጣል Claim ማድረግ ሲጀመር እሱን ነው ቀጥታ የምታወጡት Level 1 - 2 DTC Token per day Level 2 - 4 DTC Level 3 - 8 DTC level 4 - 16 DTC እያለ ይቀጥላል.. @

photo content