Lendon Wood Academy ሽሮ ሜዳ
Ir al canal en Telegram
492
Suscriptores
+124 horas
+207 días
+1030 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+3
en 0 canales
noviembre '24
+13
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+26
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+57
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+8
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+49
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+39
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+57
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+27
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+15
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+33
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+354
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 09 diciembre | 0 | |||
| 08 diciembre | 0 | |||
| 07 diciembre | 0 | |||
| 06 diciembre | +1 | |||
| 05 diciembre | 0 | |||
| 04 diciembre | 0 | |||
| 03 diciembre | +2 | |||
| 02 diciembre | 0 | |||
| 01 diciembre | 0 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ(ሽሮሜዳ ቅርንጫፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል)
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት ስለተዘጋጁ ክፍያ የፈጸማችሁ እንድትወስዱ።
ያልከፈላችሁ ደግሞ ብርሃን ባንክ በመሄድ ከፍላችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን። | 335 |
| 3 | Sin texto... | 342 |
| 4 | Sin texto... | 314 |
| 5 | Sin texto... | 306 |
| 6 | Sin texto... | 382 |
| 7 | ለተማሪዎች መጽሐፍ መስጠት ጀምረናል | 343 |
| 8 | የስራ ማስታወቂያ 2017.pdf | 393 |
| 9 | ክፍት የስራ ማስታወቂያ | 348 |
| 10 | Sin texto... | 358 |
| 11 | ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ(ሽሮሜዳ ቅርንጫፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል)
።።።።።።።።።።።።።
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት ስለተዘጋጀ ክፍያ የፈጸማችሁ እንድትወስዱ።
።።።።።።።።።።
ያልከፈላችሁ ደግሞ ብርሃን ባንክ በመሄድ ከፍላችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን። | 388 |
| 12 | ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
።።።።።።።
በደቡብ ኢትዮጵያዊ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ በርካታ ወገኖቻችን ሕይወታቸው አልፏል።
።።።።።።
ከአደጋው የተረፉት ደግሞ ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ተጋልጠዋል።
።።።።።።
ስለሆነም ተማሪዎችና ወላጆች ለተጎዱ ወገኖቻችን የሚሆን ልብስና ጫማ በመርዳት በሰብአዊ ኃላፊነት እንድትሳተፉ መንግስት ጥሪ አስተላልፏል።
።።።።
በመሆኑም መርዳት የምትችሉትን ት/ቤት በማምጣት እንድታስረክቡን በወገኖቻችን ስም እንጠይቃለን። | 937 |
| 13 | Sin texto... | 674 |
| 14 | Sin texto... | 638 |
| 15 | ረቡዕና ለጤ ሴ ማ ክፍለ ጊዜ የሚያገለግል ቱታ ወይም ዩኒፎርም | 468 |
| 16 | Uniform | 470 |
| 17 | ጥብቅ ማሳሰቢያ
።።።።።።።።
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማዎች ምዝገባ ከሰኔ እስከ ሐምሌ 15 እንደሆነ በአ/አ/ከ/አ ት/ቢሮ በወጣው መመሪያ ተከናውኗል።
ከ1ኛ-5ኛ ክፍል በቂ ጊዜ ተሰጥቶአቸው እስከ ሐምሌ 16/11/2016 ምዝገውን አጠናቅቀናል።
ከ6ኛ-8ኛ ክፍል ድረስ ያልተመዘገባችሁ እስከ ሐሙስ(18/11/2016) ድረስ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
በኋላ ላይ ከሚመጣ መንገላታት ተጠያቂ እንዳይደለን እናሳውቃለን። | 477 |
| 18 | congratulations, 97.22 Grade 6 students are passed to next grade and check your score via following link https://aa6.ministry.et/#/result | 693 |
| 19 | ለወላጆችና ለተማሪዎች በሙሉ
ለ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን
ዩኒፎርምን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች ቀርበልን ነበር በዚህ መሰረት
1. የተማሪዎች ቱታ ተግባራዊ ይሆናል። የቱታው ይዘትና ቀለም በ2016ዓ.ም ተግባራዊ ባደረግነው መልኩ ይሆናል። ቱታውን ወላጆች ከመረጡበት ቦታ በመግዛት ከወዲሁ ይዘጋጁ።
የቱታ ዩኒፎርም የመተግበር ዓላማ
በሳምንት አንድ ቀን ረቡዕ እና ለጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ክ/ጊዜ ያገለግላቸዋል።
2. ዩኒፎርም ቢሆን ከወዲሁ ገስታችሁ እንድትጠብቁ ይሁን | 563 |
| 20 | የክረምት ትምህርት ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ሐምሌ 8/2016ዓ.ም ጀምረናል:: | 690 |
