cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Lendon Wood Academy ሽሮ ሜዳ

ይህ የሽሮሜዳ ቅርንጫፍ ዋናው ገጽ ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
450
Obunachilar
+324 soatlar
+107 kunlar
+4530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን(Urinary Tract Infection) 👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTIs) በልጆች ላይ የተለመደ ኢንፌክሽን ነው። 👉የሚከሰቱት ባክቴሪያዎች ወደ ፊኛ ወይም ኩላሊት ሲገቡ ነው። በተለያዩ ምክንያቶች የአንጀት ባክቴሪያ ወደ ሽንት ቧንቧ ሊገባ ይችላል። 🔹የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች 👉 በሚሸኑበት ጊዜ ህመም ወይም ማቃጠል ይኖራቸዋል። ስለዚህ ማልቀስ ወይም መነጫነጭ ሊኖራቸው ይችላል። 👉ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ወይም ለመሽናት መጣደፍ፣ 👉የሽንቱ መልኩ መደፍረስ፣ ደም መቀላቀል እና እንዲሁም መጥፎ ሽታ ሊኖረው ይችላል። 👉ሀይለኛ ትኩሳት፦ አንድ አንዴ ሌላ ተጨማሪ ምልክት ሳይኖራቸው ትኩሳት ቢቻ ይኖራቸዋል። 👉ጎናቸው ወይም ታችኛው ሆድ ፣በፊኛ አካባቢ ህመም ስሜት ሊኖራቸው ይችላል። 👉ተቅማጥና ትውከትም ሊኖራቸው ይችላል። 🔹በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመያዝ እድሉን የሚጨምሩ ብዙኅ ነገሮች አሉ። እነዚህም፦ 👉እድሜ፦ ከአንድ አመት በታች ወንድ እና ከአራት አመት በታች ያሉ ሴት ልጆች ላይ  UTI ይበዛል። 👉ፆታ፦ የሴቶች የሽንት ቱቦ ከፊኛ በታች ያለው አጭር ስለሆነ ባክቴሪያው ለመግባት እድሉን ስለሚያገኝ ነው። 👉ያልተገረዘ ወንድ ልጅ ፦አለመገረዝ ለባክቴሪያ አመቺ ቦታ ስሚፈጥር ባክቴሪያው ወደ ውስጥ ሊገባ ይችላል። 👉ሽንት መቋጠር ፦ ሽንት ፊኛ ውስጥ ብዙ ጊዜ ሲቆይ የባክቴሪያ መራቢያ ስለሚሆን ነው። 👉የሰገራ ድርቀት፦ ይህም ሽንት ፊኛ ውስጥ እንዲቆይ ያረጋል። 👉ካካ ካረጉ በኋላ ከኋላ ወደ ፊት መጥረግ፦ ከአንጀት የሚወጣ ባክቴሪያ  ሽንት ቱቦ ጫፍ ሊያገኝና ሊገባ ይችላል(በተለይ ሴቶች ላይ)። 👉ጥብቅ ያለ ሱሪ ወይም ፖንት ማልበስ፦ አካባቢው እርጥበት እንዲኖረው ስለሚያረግ ለባክቴሪያ አመቺ ሁኔታ ይፈጥራል። 👉ዘረመል(በተፈጥሮ) አንድ አንድ ልጆች በተፈጥሮ ለዚህ ኢንፌክሽን ተጠቂ ሊሆኑ ይችላሉ። 🔹ልጅዎ የ UTI ምልክቶች ካሉት፤ ወዲያውኑ ዶክተር ማየት አስፈላጊ ነው፤ ሐኪሙ ስለ ልጅዎ ምልክቶች እና የሕክምና ታሪክ ይጠይቃል፤  እንዲሁም የአካል ምርመራ ማድረግ እና እንደ የሽንት ምርመራ ወይም የኩላሊት አልትራሳውንድ የመሳሰሉ ምርመራዎችን ማዘዝ ይችላሉ። 🔹የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ከተደጋገመ ወይም ቶሎ ካልታከመ ስር የሰደደ የኩላሊት ችግር ሊያመጣ ይችላል። 🔹የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለመከላከል ልታደርጓቸው የምትችላቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ፡- 👉 ልጅዎ ለሰገራ ሲቀመጥ ከፊት ወደ ኋላ እንዲጠርግ ማስተማር 👉ልጅዎ ብዙ ፈሳሽ እንዲጠጣ መርዳት 👉ልጅዎ ብዙ ጊዜ እንዲሽና ማበረታታት 👉ልጅዎ ንጹህ የውስጥ ሱሪ እንዲለብስ ማረጋገጥ 👉ሰውነት ሲታጠቡ አረፋ ያለው ውሃ ውስጥ አለማስቀመጥ 👉የልጅዎን ብልት አካባቢ ንፁህ እና ደረቅ ማድረግ። 👇👇👇👇👇 https://t.me/tosechil
Hammasini ko'rsatish...
CHILD CARE online health service by ዶ/ር ሲሳይ ጉዳታ (የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት) 0932608632

Dr.Sisay Gudeta ( pediatric and child health specialist)

ግንቦት 20/2016ዓ.ም ትምሕርት የለም።
Hammasini ko'rsatish...
There is class for grade 7 and 8 on Tuesdays may 20
Hammasini ko'rsatish...
from may 21-23/2016 there is model exam for grade 6 and 8.
Hammasini ko'rsatish...
ከተማሪዎች ትምሕርታዊ ጎብኝት የተወሰደ
Hammasini ko'rsatish...
ግንቦት 17/2016ዓ.ም ከ6ኛ እና8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ጋር ባደረግነው ውይይት ።።።እስካሉን ስለተከናውኑ የማብቃት ስራዎች ።።።ወላጆች ልጆቻቸውን በምን መልኩ ማዘጋጀት እንዳለባቸው ።።።ለፈተናው ቀናት የሚያስፈልጉ ነገሮችና ስለፈተናቸው ሰፊ ምክክር አድርገናል። @@@@@@@@@ በመጨረሻም የተማሪዎች መፈተኛ ካርድ/Admission card በመስጠት አጠነቀናል።
Hammasini ko'rsatish...